Page 10 - የዜጎች መድረክ ቁጥር 051
P. 10

የኢዜማ የባሕር ዳር ምርጫ ወረዳ አባላት ለሁለተኛጊዜ የእምቦጭ                                                                                    በጠቅላይ ሚኒስትሩ ቃል የተገባው የሁለትዮሽ የጋራ

                                                አረምነቀላ አደረጉ                                                                                                       መድረክ አልተፈጠረም


                       «ጣና የአማራ ክልል ብቻ አይደለም፣ የመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ ነው፡፡»
                                     መንግሥቱ አማረ - የባሕርዳር ምርጫ ወረዳ የሕዝብግንኙነት ኃላፊ                                                           «የኢዜማን መዋቅር ለማዳካም ሆን ተብሎ ሥራ እየተሠራ ይገኛል»
                                                                                     ነሐሴ1 7 ቀን 2012 ዓ.ም (የዜጎች መድረክ)
                                                                                                                                                             ዋስይሁን ተስፋዬ - የኢዜማ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ

                                                                                                                                                                                                               ነሐሴ 17 ቀን 2012 ዓ.ም (የዜጎች መድረክ)




































                  ኢትዮጵያ  ዜጎች  ለማኅበራዊ  ላይ ለነበሩ 250 ለሚሆኑ አባላትና ደጋፊዎች  የለም።»  ሲሉ  መንግሥት  ጣናን  በተመለከተ
                  ፍትህ  (ኢዜማ)  በባሕር  ዳር  እና  ንብረታቸውን በመጠበቅ፣ ሥራቸውን በስኬት  ቸልተኛ ሆኗል ሲሉ ተችተዋል።
                  አካባቢዋ  የሚገኙ  አባሎቹንና  እንዲያጠናቅቁ  ድጋፍ  ቢያደርጉም  የከተማ  የኢዜማ የተፈጥሮ ኃብት ልማት እና የአካባቢ
        የደጋፊዎች በማስተባበር ነሐሴ 14  አስተዳደር ግብርና ቢሮ ግን ችግኝ ለመስጠት  ጥበቃ ፖሊሲ ጥናት ቡድን የእምቦጭ አረም
        ቀን 2012 ዓ.ም በደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ ወረዳ  ፈቃደኛ ሳይሆን በመቅረቱ የፓርቲው አባላት  በጣና ሓይቅ ላይ የደቀነውን አደጋ አስመልክቶ                                          ኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ  ተደጋጋሚ  ጥያቄ  አቅርቦ  በሥራ  መብዛትና  ከዚህ  በፊት  የተፈጠረው  ችግር  በዘላቂነት
        ይፋግ ቀበሌ ከጣና ሐይቅ ላይ የእምቦጭ አረም  በራሳቸው ወጪ ችግኞች በመግዛት ለመትከል  ባዘጋጀው  ምጥን  ፖሊሲ  ውስጥ  በአረሙ                                                 (ኢዜማ)  ጠቅላይ  ሚንሰቴር  በስብሰባ  እያመካኙ  ሊገኙ  ባለመቻላቸው  ሳይፈታ  አካባቢው  ወደ  ብጥብጥ  ቢሄድ
        ነቀላ ማካሄዳቸውን የኢዜማ የባሕርዳር ምርጫ  መገደዳቸውን  መንግሥቱ  አማረ  ጨምረው  የተወረረው  የጣና  ሐይቅ  ክፍል  የሐዋሳ  እና                                             ዐቢይ  አሕመድ  ከተፎካካሪ  ለአመራሮቹ               ጥያቄዎቻቸውን        ማቅረብ  ተጎጂ  የሚሆነው  ሁሉም  መሆኑን  የገለጹት
        ወረዳ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ መንግሥቱ አማረ  አሳውቀዋል።                                      የዝዋይ  ሐይቅ  ተደምረው  የሚሸፍኑትን  ቦታ                    የፓርተዎች ጋር ባደረጉት ውይይት  አለመቻላቸውን  የኢዜማ  የድርጅት  ጉዳይ  ዋስይሁን«የሰላም መደፍረስ አንዱን ተጠቃሚ፤
        ለዜጎች መድረክ ገለጹ፡፡                      «ጣና የአማራ ክልል ብቻ አይደለም የመላው  ወይንም ከ125ሺህ በላይ የእግር ኳስ መጫወቻ                              ላይ የሁለትዮሽ የጋራ ግንኙነት ይጀመር ብለው  ኃላፊ ዋስይሁን ተስፋዬ ገልጸዋል፡፡                     አንዱን አክሳሪ የሚያደርግ አለመሆኑን ማወቅ
        ከዚህ  ቀደም  ሰኔ  21  ቀን  2012  ዓ.ም  ኢትዮጵያ ሕዝብ ነው፡፡ የፌዴራል መንግሥት  ሜዳዎችን  የሚያክል  እንደሆነ  በመጥቀስ                                    ቃል በገቡት መሠረት የጋራ መድረኩ ከአዲስ                  የድርጅት  ጉዳይ  ኃላፊው  በኮንሶ  ሲገባቸው  የአካባቢው  አመራሮች  ግን  እነሱ
        የመጀመሪያውን እምቦጭ ነቀላ ካካሄዱ በኃላ  ክልሎችን አስተባብሮ ጣናን መታደግ ይገባዋል፡                  አረሙን  መቆጣጠር  እና  ማጥፋት  ከፍተኛ                      አበባ ውጭ በክልሎች ላይ ሊፈጠር ባለመቻሉ  የተፈጠረውን  እንደምሳሌ  በማንሳት  «በኮንሶ  አትርፈው  እኛ  የምንከስር  እየመሰላቸው
        ነሐሴ  14  ቀን  የተካሄደው  ነቀላ  ለሁለተኛ  ፡ የጣናን ጉዳይ አንደኛ አጀንዳ አድርጎ በመሥራት  ትኩረት የሚሻ ጉዳይ እንደሆነ ያስረዳል።                                መድረኩ እንዲፈጠር የሚመለከታቸው አካላት  አሌ ስድስት የምርጫ ወረዳ ሲኖር በወረዳው  ይገኛል» ብለዋል፡፡በዚህ ተግባር ላይ የሚሳተፉ
        ጊዜ  የተደረገ  ነው።  ከእምቦጭ  ነቀላው  ጎን  የመጨረሻ  እልባት  ሊሰጠው  ይገባል፡፡  ጣና  ባሕር  ዳር  እና  ዙሪያዋ  አንድ  ምርጫ  ወረዳ፣                          ላይ ግፊት እያደረገ መሆኑን ገለጸ፡፡             ላይ  በምርጫ  ተወዳድረን  እንዳናሽንፍ  ጫና  አካላት ከዚህ ሥራቸው ሊታቀቡ እንደሚገባም
        ለጎን  በጣና  ሐይቅ  ዙሪያ  የችግኝ  ተከላ  እና  የራሱ  ባለቤት  እንዲኖረው  ሊደረግ  ይገባል፡፡        ስድስት  ክፍለ  ከተማ፣  26  ቀበሌ  ሲኖራት                          በተፎካካሪ  ፓርቲ  አባላት  መታሰር  እየተደረገብን  ነው፡፡  የኢዜማን  መዋቅር  አሳስበዋል፡፡በዚህ                   መንገድ      የኢዜማን
        ለነዋሪውም  በዋና  ዋና  መንገዶች  በመዘዋወር  »ያሉት ኃላፊው«በባሕር ዳር አካባቢ ያለ ህዝብ  ኢዜማ የመንግሥት ቅርጽን በተከተለ መልኩ                                   እና  መዋከብ  እንዲሁም  በፓርቲዎች  ላይ  ለማዳካም  ሆን  ተብሎ  ሥራ  እየተሠራ  ተቀባይነት እናዳክማለን ብለው አስበው ከሆነ
        ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ የሆነውን የኮሮና ቫይረስ  እንቦጭን  መንቀል  ይፈልጋል፡፡  መንግሥት  ለማደራጀት  916  አመራሮችን  ለማፍራት                                     የሚፈጠረው አግባብ ያልሆነ ጫና ለመፍታት  ይገኛል»በማለት በፓርቲያቸው በኩል አሁንም  በመጀመሪያ  ደረጃ  ተጎጂ  የምትሆነው  ሀገር
        እንዴት  መከላከል  እንደሚቻል  የግንዛቤ  ግን  ሕዝብ  የማስተባበር  ፍላጎት  የለውም፡፡  እየሠራ ይገኛል፡፡                                                    ታልሞ  በጠቅላይ  ሚንስትሩ  የተዘጋጀው  ጉዳዩ  እንዲፈታ  የጋራ  መድረኩን  የሚወከሉ  ስትሆን  በሁለተኝነት  እራሳቸው  ይሆናሉ
        የማስጨበጥ  ሥራም  እንደተሠራ  የሕዝብ  በበጎ አድራጎት ማሽኖች ይሰጣሉ፡፡ ማሽኖችን                                                                     የሁለትዮሽ  ጋራ  መድረክ  በአዲስ  አበባበ  ሰዎችን  በመምረጥና  በማዘጋጀት  ወደ  ሥራ  ብለዋል የድርጅት ጉዳይ ኃላፊው፡፡
        ግንኙነት ኃላፊው ገልጸዋል፡፡                   የሚንከባከባቸው       ስለሌለ    ተበላሽተዋል፣                                                      ፓርቲዎች  መካከል  ቢፈጠርም  በሌሎች  ለመግባት  ዝግጅታቸውን  ማጠናቀቃቸውን
        የክልሉ የጸጥታ አካላት በዕለቱ በእምቦጭ ነቀላ  የተበላሹትን  ማሽኖችን  የሚያስጠግናቸው                                                                   ክልሎች  ላይ  ለሚገኙ  አመራሮች  ኢዜማ  አሳውቀዋል፡፡

          9  ኢዜማ ነሐሴ 17  ቀን 2012 ዓ.ም                                                                                                                                                                  10  ኢዜማ ነሐሴ 17  ቀን 2012 ዓ.ም
   5   6   7   8   9   10   11