Page 2 - የዜጎች መድረክ ቁጥር 051
P. 2

ነፃ ሀሳብ                                                                        ነገር  ግን  የኢትዮጵያ  እንባ  ጠባቂ  ተቋም  በሌላ  የመገናኛ  ብዙኃን  መረጃ  ለሕዝብ
                                                                                                                                   አላማውን  በሙሉ  ኃይሉ  እንዳያከናውን  በማሰራጨት ላይ የሚሳተፉ ተቋማት ናቸው፡
                                                                                                                                   ብዙ  አስተዳደራዊ  እና  ፖለቲካዊ  ማነቆዎች  ፡ሚዲያ ለዴሞክራሲያዊ ሂደት አስፈላጊ የሆኑ
                          ሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ                                                                                         አጋጥመውታል፡፡  ስለዚህም  ይህን  ተቋም  በርካታ  ተግባራትን  ያከናውናል፡፡የሚዲያ
                                                                                                                                   የተቋቋመበትን  የዜጎችን  ችግር  የመፍታት  ተቋማት  በመንግሥት  እና  በሕዝቡ  መካከል

                                                                                                     እያሱ መኮንን                      ዓላማ  ማሳካት  እንዲችል  ራሱን  የበለጠ  መካከለኛ  ድልድዮች    ናቸው።ሚዲያዎች
                                                                                                                                   ማደራጀት  እና  ከመንግሥት  ተጽዕኖ  ነጻ  በተለያዩ ጉዳዮች ላይ  ማኅበረሰቡ  ውይይት
                                                                                                                                   ማድረግ አለበት፡፡                         እንዲያደርግ  በማስቻል ውሳኔዎች በትክክለኛ
                                                                                                                                      4.መንግሥታዊ ያልሆኑ የሲቪክ               መረጃ ላይ እንዲመሰረቱ አስፈላጊ የሆነ ሚና
           (ክፍል ሁለት (የዚህን ጽሑፍ ቀዳሚ ክፍል የዜጎች መድረክ ቁጥር 044 ላይ ታትሟል)                                                                                ተቋማት                   በመጫወት  ኅብረተሰቡ  በፖለቲካ  ውስጥ                     አድራሻ
                                                                                                                                                                       ንቁ  ተሳትፎ  እንዲኖረው  ያደርጋል፡፡መገናኛ
                                                                                                                                          የሲቪክ
                                                                                                                                                     ተቋማት
                                                                                                                                                                ማለት
                             ሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ በኢትዮጵያ                                                                                    በማኅበረሰብ  ላይ  የተመሠረተ፣  ክበብ፣        ብዙኃን  ሰብዓዊ  መብቶችን  እንደ  ባህል
                                                                                                                                   ኮሚቴ፣  ማህበር፣  ወይም  ሌላ  ማንኛውም         በማስተዋወቅ ረገድ የሚጫወተውን አስፈላጊ                          ስልክ
                      ትዮጵያ ዓለም አቀፍ ሰብዓዊ  ወደ ተቋቋመው ፍርድ ቤት ነው፡፡በኢትዮጵያ  ነገር  ግን  ለብዙ  ዓመታት  በሀገራችን  ውስጥ                               ድርጅት  ወይም  ኮንፈረንስ  የሚፈጽሙ            እና የማያዳላ ሚና መርሳት የለብንም፡፡                      +251118592950
                      መብቶችና      ድንጋጌዎችን  ውስጥ ፍርድ ቤቶች አደረጃጀት የፌዴራል እና  የሰብዓዊ  መብት  ኮሚሽን  በመንግሥት  ብዙ                                በፍቃደኝነት ላይ የተመሠረተ አባላቱን ያቀፈ                ሁሉም  ሰው  ማለት  ይቻላል  ስለ
                      ተቀብላ    የሕጎቿ     አንዱ  የክልል  ፍርድ  ቤቶች  በመባል  ይታወቃሉ፡፡  ጫና  ይደረግበት  ስለነበር  የቆመለትን  አላማ                          እና በዋናነት ትምህርት ለመስጠት የተቋቋመ፣         ዓለም፣ብሔራዊ  እና  አካባቢያዊ  ጉዳዮች
        ኢአካል  አድርጋለች፡፡  ምንም  የፌዴራል  ፍርድ  ቤቶች  የፌዴራል  ጉዳዮችን  ማሳካት  አልቻለም፡፡  ስለዚህም  በሀገራችን                                           የበጎ አድራጎት፣ የሃይማኖታዊ፣ የባህል፣ ወይም       መረጃውን  ከመገናኛ  ብዙኃን  ያገኛል፡                        ኢሜይል
         እንኳን  ኢትዮጵያ  ዋና  ዋና  ዓለም  አቀፍ  የሚመለከቱ  ሲሆን  የክልል  ፍርድ  ቤቶች  የሰብዓዊ  መብት  መከበርና  መረጋገጥ  እንደ                                 የአካባቢ ኢኮኖሚያዊ ልማት ዓላማዎች ያለው          ፡ይህ  እውነታ  ለሕዝብ  አስተያየት  ላይ                ethzema@gmail.com
         የሰብዓዊ  መብቶች  ድንጋጌዎችን  ብትቀበልም  የክልል ጉዳዮችን የሚመለከቱ ይሆናል፡፡                   ሰብዓዊ  መብት  ኮሚሽን  ያሉ  ተቋማት                        ተቋም ነው፡፡                            ተፅኖ    ማድረግን፣የፖለቲካ       አጀንዳውን
         እነዚህን  ማስፈጸም  ላይ  ትልቅ  ክፍተት  ፍርድ  ቤቶች  ሥራቸውን  በአግባቡ  መሥራት  ከመንግሥት አካል ጫና ነጻ ሆነው መሥራት                                             የሲቪክ      ማኅበራት      ሀገራዊ    መወሰን፣በመንግሥት  እና  በሕዝብ  መካከል                       ትዊተር
         ይታይባታል፡፡በተጨማሪም  የኢትዮጵያ  ሕገ  ይችሉ  ዘንድ  ትልቁ  የሚያስፈልገው  የፍርድ  እና  ተቋሙንም  በሰውና  አስፈላጊ  ሌሎች                                    እና  አከባቢያዊ  ጉዳዮችን  በማስተማር           ትስስር     መፍጠርን፣እንዲሁም          እንደ       www.twitter.com/ethzema
         መንግሥት  ድንጋጌዎች  መካከል  ሲሶ  ያህሉ  ቤቶች ነጻነት ነው፡፡ ነገር ግን ባለፉት በርካታ  ግብዓቶች  ማጠናከር  ይኖርባቸዋል፡፡  ይህ                                 እና  እንዲቀረፍ  በማድረግ  ትልቅ  ሚና          መንግሥት  ተጠባባቂነት  ከፍተኛ    ሚና
         (አንድ ሦስተኛ) ስለ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ  ዓመታት  ፍርድ  ቤቶች  ነጻ  የፍትህ  ተቋማት  ካልሆነ  ግን  በወረቀት  ላይ  የተቀመጡት                                  ተጫውተዋል፡፡  በሰበአዊ  መብቶች  ላይ           ይጫወታል።ዘርን፣ጾታን፣ቋንቋን           ወይም                  ፌስቡክ
         መብቶችን በሚያስከብሩ የተለያዩ ድንጋጌዎች  ከመሆን ይልቅ በገዢው ፓርቲ እና መንግሥት  ሰብዓዊ  መብቶች  ወደ  ተግባር  ሳይለወጡ                                       የሚሠሩ  መንግሥታዊ  ያልሆኑ  ማኅበረሰባዊ         ሃይማኖትን ሳይለይ ሰው ሁሉ መሠረታዊነት              www.facebook.com/ethzema
         የተሸፈነ  ነው፡፡የተለያዩ  የሰብዓዊ  መብቶችን  ተጽእኖ ስር ወድቀው ነበር፡፡ ስለዘህ በአንድ  እንዲሁም  የዚህን  ተቋም  ሥራም  ረብ  የለሽ                              ተቋማት  ኅብረተሰቡን  በሰብዓዊ  መብቶች          ነፃ  የመሆን  መብትን  እንዳለው  በማስተማር
         የሚያስከብሩ      ተቋማትንም       ለማቋቋም  ሀገር  ውስጥ  መንግሥትም  ሆነ  ሌሎች  እና ተጨባጭ መፍትሄ የማያመጣ እንዲሁም                                      ዙሪያ  ማንቃት  እና  በማስተማር  የሰበዓዊ        መሰረታዊ  የሰብዓዊ  መብቶች  ፅንሰ-ሀሳብ
         ተሞክሯል፡፡  ይህም  ሀገራችን  ሰብዓዊ  መንግስታዊ  ያልሆኑ  አካላት  የሚፈጽሙትን  የቆመለትን  አላማ  መተግበር  የተሳነው                                         መብቶች እንዲከበሩ እና እንዲጎለብቱ ያግዛሉ፡        በመፍጠር መገናኛ ብዙኃን የበኩላቸውን ሚና
         መብቶችን  ለማክበር  ያደረችውን  መልካም  የሰብዓዊ መብት ጥሰት ለማየት እና ለመከላከል  ያደርገዋል፡፡የሰብዓዊ                     መብት      ኮሚሽን                 ፡  በአሁኑ  ሰዓት  የሲቪክ  ተቋማት  የዜጎች      ሊጫወቱ ይችላሉ፡፡
         ጅማሮዎች  የሚያሳይ  ነው፡፡    ነገር  ግን  እንዲሁም አጥፊዎችን ለመቅጣት አልቻሉም፡፡  በሰብዓዊ  መብት  አያያዝ  ረገድ  ንቁ  እና                                  ሰብዓዊ  መብቶች  እንዲከበር  የሚያደርጉት                ነገር ግን በኢትዮጵያ ውስጥ የሚዲያ
         እነዚህን  ሕጎች  ከማውጣት  በተጨማሪ  በመሆኑም በሀገራችን ፍርድ ቤቶች የመንግሥት  ማዕከላዊ  ሚና  እንዲጫወቱ  መበረታታቸው                                         ድርሻ  የማይተካ  ሚና  አላቸው፡፡  ነገር  ግን     ተቋማት ነጻ እና ገለልተኛ ሆነው ሥራቸውን
         መብቶቹን ለማክበር እና ለማስከበር ጠንካራ  አንደኛው  አስፈጻሚ  አካላት  መስለው  እና ተገቢው ድጋፍ እንዲደረግላቸው ማድረግ                                          እነዚህ  የሲቪክ  ተቋማት  በተገቢው  ሁኔታ        መሥራት  ይችሉ  ዘንድ  ምቹ  ከባቢያዊ                    የኢትዮጵያ ዜጎች
         ተቋማትን  መገንባት  እጅግ  አስፈላጊ  ነው፡       ቆይተዋል፡፡የሰብዓዊ መብቶች በፍርድ ቤቶች  እጅግ አስፈላጊ ነው፡፡የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን                              ድርሻቸውን      እንዲወጡ       ነጻነታቸውን     ምህዳር  ባለመኖሩ  በሰብዓዊ  መብት  ጥበቃ                 ለማኅበራዊ ፍትህ
         ፡  ከዚህ  በመቀጠል  በሀገሪቱ  ዋነኛ  የሰብዓዊ  በሚሰጡት ውሳኔ ውጤታማ ጥበቃ ያገኛሉ፡፡  መፍጠር የሰብዓዊ መብት ጥበቃን ለማጎልበት                                   መጠበቅ  በቂ  የገንዘብም  ሆነ  ሌሎች  ድጋፍ      አንፃር  የሚገባቸውን  ማበርከት  አልቻሉም፡፡                    (ኢዜማ)
         መብትን  የሚያስጠብቁ  ተቋማትን  በዝርዝር  ስለሆነም ሀገራችን ውስጥ የሰብዓዊ መብቶችን  አስፈላጊ  እርምጃ  ሊሆን  ይችላል፣  ግን  በቂ                                 መስጠት  ያስፈልጋል፡፡በኢትዮጵያ  ውስጥ           ሚዲያው  የሚሠራበት  መንገድ  በሚሠራበት
         እንመልከት፡፡                            እንዲከበሩ ካስፈለገ በመጀመሪያ ፍርድ ቤቶች  አይደለም፡፡  ገለልተኛ  በሆነ  የሕግ  ሥርዓት                           እንደሚታወቀው  ለብዙ  ዓመታት  እነዚህ           የፖለቲካ  ኢኮኖሚያዊ  አካባቢ  ላይ  በእጅጉ
                1.ፍርድ ቤት                     ነጻ ማድረግና የተቋቋሙበትን ሕግ የማስከበር  ውስጥ እና በሥርዓት የተያዙ የሕግ አስከባሪ                              ሲቪክ  ተቋማት  ነጻነታቸውን  ተነጥቆ  ምንም       የተመሠረተ ነው፡፡                               ነሐሴ 17  ቀን 2012 ዓ.ም
                የሕጉን    ድንጋጌዎች      ተግባራዊ    ሥራ ተግባራዊ እንዲያደርጉ ማገዝ ነው፡፡            ኃይሎች  የጥበቃ  አካላትን  በጭራሽ  ሊተካ                     ዓይነት ድጋፍ እንዳያገኙ በሕግም ጭምር ጫና         ማጠቃለያ፡-                                         አዲስ አበባ
         የሚያደርግ  ሥልጣን  ያለው  አካል  ከሌለ                2. የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን            ወይም ሊቀንስ አይችልም።                                  ሲደረግባቸው  ቆይቷል፡፡  ነግር  ግን  በአሁኑ             በዓለም  አቀፍ  የሰብዓዊ  መብቶች
         ሕጎች  ሕይወት  አልባ  ይሆናሉ::  ይህ  ሕጎቹን           የኢትዮጽያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን                3.የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም                        ሰዓት  የመሥሪያ  የተሻለ  ነጻነት  እንዳገኙ       ድንጋጌ የሰው ልጆች የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ
         የማስፈፀም  ከፍተኛውን  ሥልጣን    እና  የተቋቋሙበትን ዋነኛ ዓላማ ሰብዓዊ መብቶችን                         የሕዝብ  እንባ  ጠባቂ  ተቋም  በህግ                  ይናገራሉ፡፡ ስለዚህም ይህን ዕድል ተጠቅመው         ለማድረግ  ትልቅ  ሚና  ይጫወታል፡፡ነገር  ግን
         ኃላፊነት ለፍርድ ቤቶች የተሰጠነው፡፡ በፍትህ  ማክበር ባህል የሆነበት ሀገር መገንባት እንደሆነ  የተመሰረተ መንግሥታዊ ተቋም ሲሆን በዜጎች                                  ከእነርሱ    የሚጠበቀውን        ኅብረተሰቡን     እነዚህን  የሰብዓዊ  መብቶች  በሚፈለገው
         አካላት ተግባር ምክንያት ግለሰቦች በእኩልነት  በተቋሙ ርእይ መግለጫ ላይ እንመለከታለን፡                 ላይ  የሚደርስን  የመልካም  አስተዳደር  እና                    ስለሰብዓዊ መብቶች ማስተማር እና ማስገንዘብ         መጠን  ለመጠበቅ  እና  ለማሳደግ  ከላይ
         ማጣጣም  ይችላሉ፤  ሌሎቹም  የመንግሥት  ፡  በተጨማሪም  የሰብዓዊ  መብቶች  ኮሚሽን  የሰብዓዊ  መብት  ጥሰቶች  ችግር  መንግሥት                                     እንዲሁም  ሰብዓዊ  ጥቃት  የደረሰባቸውን          የተጠቀሱት ተቋማት ትልቅ ሚና ይጫወታሉ፡
         ቅርንጫፎች  በብቃት  ሊሠሩ  ይችላሉ፡፡  የሰብዓዊ መብቶች መከበራቸውን መቆጣጠር  እንዲፈታ የሚጠይቅ ነው፡፡ ዜጎች በመንግሥት                                          ወገኖች  እንዲካሱ  አጥፊዎችም  በሕግ  ፊት        ፡ስለሆነም  ለተቋማቱ  ምቹ  የሥራ  ከባቢ
         ፍርድ  ቤቶች  በሀገሪቱ  ፍትህን  ለመስጠት  በኅብረተሰቡ  ዘንድ  የሰብዓዊ  መብቶች  ላይ የሚያነሱትን ችግር እንዲሁም መንግሥት                                       እንዲቀርቡ ብዙ ሥራ ይጠበቅባቸዋል፡፡             መፍጠር  ይገባናል፡፡ተቋማቱም  ራሳቸውን
         በሕገ መንግሥት የተቋቋሙ አስፈላጊና ወሳኝ  ግንዛቤዎችን  ማሳደግ  እንዲሁም  የሰብዓዊ  የሚፈጽመውን  አስተዳደራዊ  በደል  አቤቱታ                                             5.የሚዲያ ተቋማት                  ገለልተኛ  አድርገው  የተቋቋሙበትን  ዓላማ
         ተቋማት  ናቸው፡፡አንድ  ሰብዓዊ  መብቴ  መብቶች ጥሰት ሲኖር አጥፊዎችን በሕግ ፊት  ተቀብሎ  በተገቢው  ሁኔታ  በማጣራት                                                   «የሚዲያ               ድርጅት»    ብቻ ለማሳካት የሚሠሩ መሆን ይኖርባቸዋል
         ተገፎብኛል  የሚል  ወገን  ያንን  መብቱን  እንዲቀርቡ  የማጋለጥ  ሥራ  እና  ተጎጂዎችም  መንግሥት  ማስተካከያዎች  እንዲያደርግ                                      ማለት           በጋዜጣ፣በመጽሔት፣በሌላ        ፡፡
         ለማስከበር በዋናነት የሚሄደው ሀገሪቱ ውስጥ  ካሳ እንዲከፍሉ ማድረግ ነው፡፡                         የሚታገል ተቋም ነው፡፡                                   ጽሑፍ፣በሬዲዮ፣በቴሌቪዥን              ወይም

         1  ኢዜማ  ነሐሴ 17  ቀን 2012 ዓ.ም                                                                                                                                                                 ኢዜማ ታህሳስ 2 ቀን 2012 ዓ.ም                2
              ኢዜማ ታህሳስ 2 ቀን 2012 ዓ.ም
                                                                                                                                                                                                          ኢዜማ  ነሐሴ 17  ቀን 2012 ዓ.ም
                                                                                                                                                                                                       2 2
         1
   1   2   3   4   5   6   7