Page 7 - የዜጎች መድረክ ቁጥር 051
P. 7
አባልነት መውጣት፣ በአሜሪካ የዶናልድ ከላይ ለመግለጽ እንደተሞከረው ጀምበር ተሰርቶ አላለቀም፡፡ በወተት
ትራምፕ ዓይነት አወዛጋቢ መሪ መምረጥ ሁሉ ይህ ችግር ለምን ተፈጠረ ብሎ በችግር እና በማር ተለውሶ ጡብ፣ዋልታና ማገር ‹‹በሀገር አንድነት፣በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ እና የዜጎች ደህንነት
እንዲሁም በቅርብ ጊዜ የተፈጠረው የካታሎኒያ ላይ ማልቀስ አያስፈልግም፡፡ በተለያዩ ጊዜያት የተሰራበት ሀገር የትም የለም፡፡ ሁሉም
የመገንጠል ሪፈረንደም ዋነኞቹ የፖለቲካ ሀገራችንን ይመሩ የነበሩ ገዢዎች መፍትሄ ደምቷል፤ የሞተውም ሞቷል፤ ለቀሪው ላይ አብሮ መሥራት ይገባል የሚል መግባባት ላይ ደርሼያለሁ››
ዳይናሚዝም ማሳያ አድርገን ልንወስዳቸው ይሆናል ብለው የወሰዱት እርምጃዎች በጊዜ ትውልድ ግን ምቹ እና የጋራ ሀገር ጥሎ
እንችላለን፡፡ እነዚህን ክስተቶች በማጤን እሳቤዎች ሲመዘኑ የራሳቸው ችግር ሊኖርባቸው ማለፍ ለሁላችንም እረፍት ይሰጣል፡፡ ኢዜማ
መንደርተኝነት፣ የኢኮኖሚ ጠቅላይነት እና ይችላል ብሎ ማመንና ለዚህም የጋራ መፍትሄ • በታሪክ እና በደሎች ላይ እውነትን (Or- ነሐሴ 17 ቀን 2012 ዓ.ም (የዜጎች መድረክ)
ዘረኝነት ይዘዋል ማለት እንችላለን፡፡ በእኛ ሀገር ማበጀት መልካም ነው፡፡ ያለ ሀገር እና ሀገረ- ganic Truth) ላይ ተመስርቶ ችግሮችን
አውድም፣ ኢትዮጵያ አሁን ያላት የቅርጽ እና መንግሥት ሰውም ምንም ነው፡፡ ሀገር ያለ ሰው መፍታት ብሔራዊ እርቅ ማድረግ አስፈላጊ
የፖለቲካ ይዘት ሙሉ በሙሉ ባይባል እንኳን ምድረ በዳ እንደሆነች ሁሉ ሰውም ያለ ሕግና ነው፡፡
በአብዛኛው ተቀይሯል፡፡ ይህንን እውነታ ሥርዓት አውሬ ነው፡፡ የፖለቲካ እንስሳም ሆነ • ሀገራዊ እሳቤዎች ከማንነት እሳቤዎች
‹‹በእኛ ሀገር አውድም፣ ኢትዮጵያ አሁን ያላት የቅርጽ እና ጋር ሳይጋጩ በጋራ ሊሄዱ የሚችሉበትን
የፖለቲካ ይዘት ሙሉ በሙሉ ባይባል እንኳን በአብዛኛው በተለይም የባህል፣ የቋንቋ፣ የወልና የግል
ማንነቶችን
በእኩልንት፣
የማሳደግ፣
ተቀይሯል፡፡ ይህንን እውነታ መቀበል እና ለዚህ የጋራ መፍትሄ በፍትሃዊነት በዴሞክራሲ የሚያምኑ
ማበጀት ወሳኝ ነው፡፡›› ትውልዶችን መፍጠር ላይ አተኩሮ
መሥራት፡፡
• የሀገረ-መንግሥቱ ተጠሪ መንግሥት
መቀበል እና ለዚህ የጋራ መፍትሄ ማበጀት የሕግ ተገዢና ገዢም አይኖርም፡፡ ሰው ሁሉ በሕግና በሥርዓት በሕዝብ ይሁንታ እና ኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ በተደረገው ግምገማ የፓርቲው እንዲሁም ፓርቲው ለሚደረግበት የስም
ወሳኝ ነው፡፡ ራሱ የፖለቲካው አየርም ሆነ የሜዳ አውሬ ወደ መሆኑ ይሸጋገራል፡፡ በተለይ በድምጽ የተመሰረተ እንዲሆን ማድረግ ፍትህ (ኢዜማ) የአንድ ዓመት አባል ያልሆኑ የተለያዩ ጉዳዮች ላይ የሰላ ማጥፋት ዘመቻ መልስ ለመስጠት ወደ ኋላ
የእኛው የጋራ ጥረት ወደ ኢኮኖሚው ፍልስፍና ሀገር እንደ ሀገር የሚቀጥል ከሆነ በሕግና አስፈላጊ ነው፡፡ ሕዝብም ለዚሁ መትጋት ጉዞውን በማስመልከት በግንቦት ትችት በማቅረብ የሚታወቁ ሶስት የፖለቲካ ማለቱ ኅብረተሰቡ ውስጥ ላለ ውዥንብርር
ወደ ማኅበራዊው ፍልስፍና እና ሀሳብና ሙግት በሥርዓት የሚመራ ሀገረ-መንግሥት እጅጉን አለበት፡፡ የወር 2012 ዓ.ም የሀገራችን ተንታኝ፣ምሁር እና የማኅበረሰብ አንቂዎች መንስዔ መሆኑ በግምገማው ወቅት ጎልተው
የበላይነት እስኪያመጣ ድረስ ለአሁኑ ችግር ያስፈልጋል፡፡ ይህ ሥርዓት ሲፈጠር ጠንካራና • የሕግ አስፈጻሚው፣ሕግ አውጪው እና የለውጥ ሂደት እና ራሱን ገምግሞ የደረሰበትን ጽሑፍ እንዲያቀርቡ ማድረጉን ኢዜማ የተነሱ ክፍተቶች ነበሩ።
አሁናዊ መፍትሄ መሰጠት አለበት የሚል ሁላችንም የምንሳሳላት ሀገር ትኖራለች፡፡ የሕግ ተርጓሚው በትክክል የተሰጠውን ውጤት ለሕዝብ እና ለሚዲያ አካላት አርብ ጠቁሟል፡፡ ይህንን ማድረግ ያስፈለገውም ኢዜማ ካደረገው ውይይት
የግል ምልከታ አለኝ፡፡ የአንድነት ፖለቲካን የእነሱ እና የእኛ እሳቤዎችን አስወግዶ፣ የእርሱን ኃላፊነት መወጣት እንዲቻል መከታተል፣ ነሐሴ 15 ቀን 2012 ዓ.ም በራስ ሆቴል በሰጠው ፓርቲው ራሱን ሲገመግምም የሚጎለውን እና ግምገማ በኋላ ተጨማሪ ውይይት
ለሚያራክስ የብሄር ፖለቲካን ማራከስ ወደ ፍላጎት በሌላው ላይ የመጫንን፣ የመጠቅለል መደገፍ፣ የሲቪክ ተቋማት እንዲፈጠሩ ጋዜጣዊ መግለጫ ይፋ አደረገ፡፡ ገለልተኝነት (biase) ለማጥራት እንደሆነ ሊደረግባቸው እና በብሔራዊ ሥራ
መፍትሄው ያመራል ብሎ ማሰብ እጅግ አዳጋች እሳቤን፣ ሀገርን ከቡድን ጥቅም ጋር አስተሳስሮ ማስቻል፡፡ ፓርቲው‹‹የኢዜማ የእስካሁን ጉዞ አስረድቷል፡፡ አስፈጻሚው ውሳኔ ሊሰጥባቸው ይገባል
ነው፡፡ ህልውናዋን አደጋ ላይ መጣልን፣ የሀገርና • የሚዲያ አጠቃቀም እና አሠራር ኃላፊነት እና የወደፊት አቅጣጫ›› በሚል ርዕስ በሰጠው ኢዜማ በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዩች ላይ በተባሉ አምስት አጀንዳዎች በመለየት ሰፊ
የአንድ ሀገር ፈተናዎች በዋናነት የትውልድ ቀጣይነት በጥቂት ቡድኖች ይሁንታ የተሞላበት እንዲሆን በማድረግ ሕዝብን፣ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ በድርጅቱ በአንድ ዓመት ዝምታ ማብዛቱ፣ስር የሰደደ ዝምታው የብሔር ውይይቶች እንዳደረገባቸው ጠቁሟል።
የታሪክ እና የታሪክ አረዳድ በራሱ የፈጠረው እና ውሳኔ የተመሰረተ አድርጎ ማየትን፣ የጋራ ሀገርን እና ሕግን እንዲያከብሩ ማስቻል ጉዞ ውስጥ ሰፊ ውይይትና ግምገማ ማካሄዱን ድርጅቶች በማኅበረሰቡ ዘንድ ጎልተው ከሁሉም የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር በሀገር
ችግር፣ የፖለቲካ ትርክቱ የፈጠረው ጠላትነት እሴትን መበተን፣ የአብሮነት እና የፍቅር ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡ ጠቁሟል፡፡ ለግምገማው ምክንያት የሆኑት እንዲታዩ እንዳደረገ፣ እንደ ፓርቲ ሕዝባዊ አንድነት፣በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ እና
እንዲሁም ጥላቻን ከመለማመድ አልፎ ወደ ማዕከላዊ እሴትን መበታተን በማስቀረት ከሁለት አቅጣጫ የመጡ ግፊቶች መሆናቸውን መሰረቱን መለየት እና ለእነሱ ትኩረት መስጠት የዜጎች ደህንነት ላይ አብሮ መሥራት ይገባል
እርስ በእርስ መገዳደል ውጤት ማሳየቱ፣ መሥራት መልካም ነው፡፡ ማንኛውም ዜጋ፣ተቃዋሚ ፓርቲው አውስቷል፡፡ የፓርቲውን ሰትራቴጂክ እንዳለበት፣የገዢውን መንግሥት ክፍተት አሳንሶ የሚል መግባባት ላይ እንደደረሰ የገለፀው
የበደልና የጭቆና የትርክትን ማጎን፣ ለተወሰነ ድርጅቶች፣መንግሥት እና ግብ ለማሳካት እና ሀገሪቷ ያለችበት ውስብስብ በማየት በሚፈጠሩ ክስተቶች ላይ ተከታታይ ኢዜማ፣ ይህንንም ለማስፈጸም 5 አባላት ያሉት
ብሔር የተሰጠው የፖለቲካ የበላይ ነበር እነዚህን እና መሰል ችግሮችን ለመፍታት ተቋማት በአንድ ሀገር ውስጥ ችግሮች ለመቅረፍ በአመራሩ እየተወሰዱ ያሉ መግለጫ አለማውጣቱ፣ስድስተኛውን ሀገራዊ ኮሚቴ ማቋቋሙን ይፋ አድርጓል፡፡
ወይም አሁን አለ ብሎ የማመን፣ ማግለል እና እንዲቻል የሚከተሉትን ምክረ ሀሳቦችን የመነጋገር፣የመወያየት፣የመተማመን፣የጋራ እርምጃዎች አመርቂ ናቸው ወይ? በሚል ምርጫ ለማራዘም የተሄደበትን መንገድ እና ፓርቲው ባደረገው የአንድ ዓመት
ፍረጃ የአንድ ሀገር ዋነኛ ገፊ ምክንያቶች እና ለማቅረብ እፈልጋለሁ፡፡ ውሳኔ ላይ በጋራ መድረስን፣ የሀገር ፍቅር ከአባላት እና ከአመራሩም መካከል ሲነሱ የነበሩ በተራዘመው ጊዜ ገዢው ፓርቲ የሥልጣን ገደብ ፍተሻ ያሉበትን ድክመቶች በመለየት እና
እንቅፋቶች ናቸው ብሎ መውሰድ ይቻላል፡፡ • የችግሩን መኖር አምኖ በመቀበል መፍታት እንዲኖርና የጋራ አሻራዎችን ለቀጣዩ ትውልድ ጥያቄዎች ግምገማውን ለማካሄድ አንደኛው ሊደረግበት አንደሚገባ አጥብቆ መከራከር ጠንካራ ጎኖቹን በማጎልበት፣መርህን መሰረት
ከላይ የተዘረዘሩት ገፊ ምክንያቶች እና የምንችልባቸውን ሕጋዊ፣ ባህላዊና በማስቀመጥ በኩል ዓይነተኛ ሚና መጫወት ገፊ ምክንያት መሆኑን ያነሳው ኢዜማ፣ በተለያየ እንደነበረበት፣ ትክክለኛ የፌደራል ሥርዓት አድርጎ የሦስት ዓመት ስትራቴጂክ ሰነዱ
ውጤቶቻቸው ማሳያዎች የመገለልን እና ሃይማታዊ እሴቶች ተጠቅሞ በፍፁም አለባቸው፡፡ ጊዜ በፓርቲው ደጋፊዎች፣የማኅበራዊ ሚድያ እንዲተገበር በፕሮግሙ ውስጥ ያካተተው ባስቀመጠው መሰረት በቀጣይ ለሚደረገው
የመገፋት አስተሳሰብን በአደባባይ ኃላፊነት ቅንነት፣ ቁርጠኝነት እና ሀገር ፍቅር አንቂዎች፣ምሁራን እና የፖለቲካ ተንተኞች እና የሚያምኑበት ቢሆንም ፌደራሊዝምን ምርጫ በቂ ዝግጅት እንዲያደርግ፣በሁሉም
በጎደለው መልኩ በቡድን ወይም በተወካይ መሥራት፣ እንዲሁም ተፎካካሪዎች ዘንድ«ኢዜማ በተመለከተ በብሔር ድርጅቶች በትርክት አደረጃጀቶች የፓርቲው እንቅስቃሴ በእውቀት
በኩል መቅረቡ፣ ያልተፈጠረን ታሪክ የመፍጠር • ሀገር እና ሀገረ-መንግሥት ለሁሉም፣ ሕዝብ በጠበቀው መልኩ አልተገኘም፤ሀገሪቷ መበለጡ፣ በአመራሮች መካከል እንዲሁም ላይ ተመስርቶ የፖሊሲ አማራጮችን
ወይም የተፈጠረን የማግነን ብሎም የእዳውን በሁሉም መመስረት አስፈላጊ ነው፡፡አንዱ ካለችበት ሁኔታ አንፃር ፓርቲው የሚያደርገው በአባላት እና በአመራር መካከልያ ለው በማቅረብ እና ከኅብረተሰቡ ጋር ተቀራርቦ
ሸክም ላልነበረው ትውልድ የማሸከም ሀገር ጠባቂ እና የህልውናዋ አስቀጣይ እንቅስቃሴ በቂ አይደለም፣ከገዢው ፓርቲ ጋር የፖለቲካ እይታ እና አረዳድ እንዲሁም ኢዜማን መሥራት እንዳለበት በመረዳት ዜጎች እንዲሁም
እንዲሁም ኃላፊነትን መስጠት ወይም ሂሳብ በተቃራኒው ደግሞ የሀገርን እና ሀገረ- የዚህን ጽሑፍ ጸሐፊ adalmatsentu@ መስመር ያለፈ ግንኙነት ፈጥሮ የሕዝቡን ጥያቄ በመግለፅ በኩል ልዩነት መኖሩ፣ዜግነትን የኢዜማ አባላት በአካባቢያቸው ሠላም እና
ማወራረጃ ማድረግ ምናልባትም እያየናቸው መንግሥትን ስሪት ችግር ያለበት በመሆኑ gmail.comላይ ማግኘት ይቻላል። ዘንግቶታል።»የሚሉ የሰላ ትችቶች ፓርቲው መሰረት ያደረገ ፖለቲካ ከሚለው በዘለለ ደህንነት ዙሪያ ከሁሉም አካላት ጋር ተባብረው
የመጣንባቸውና ዋጋም እየተከፈለባቸው ያሉ ይፍረስ ከሚባለው አስተሳብ ወጥቶ ራሱን ለመገምገም ያስገደደው ሌላኛው ገፊ የመደራጀት መሰረቱ የሆነውን እና ዘውግ ዘለል እንዲሠሩ ጥሪ አቅርቧል።
ችግሮች ናቸው፡፡ ለትውልድ የምትመጥን ሀገርን በጋራ ምክንያት እንደሆነ በመግለጫው አመላክቷል ለሆነ አደረጃጀት የሚጠቅመውን የማኅበራዊ
ማሳረጊያ ማጠናከር ይበጃል፡፡ የማንም ሀገር በአንድ ፡፡ ፍትህ ፍልስፍናን አጉልቶ ማቅረብ አለመቻሉ
5 ኢዜማ ነሐሴ 17 ቀን 2012 ዓ.ም 6 ኢዜማ ነሐሴ 17 ቀን 2012 ዓ.ም

