Page 94 - የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የምርጫ ማኒፌስቶ
P. 94
አብን
ዋጋ ግሽበትን መቆጣጠር
የዋጋ እና ኢኮኖሚ መረጋጋትን መፍጠር
የገበያ አለመረጋጋትን ማስተካከል
የስራ አጥነትነት ምጣኔን መቀነስ
ኢንቨስትመንትን ማሳደግ
ገቢ ለመሰብሰብ
ፈጣን የኢኮኖሚ እድገትን ለማምጣት
ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል እንዲኖር ማስቻል
የካፒታል ክምችትን ለመጨመር
እነዚህን አላማዎች ለማሳካትም የሚከተሉትን የፊሲካል/በጀት
ፓሊሲ ኢንስትሩመንትስ/መፈፀሚያ ይጠቀማል፡፡
ግብር፡- የገንዘብ አቅርቦቱ ሲጨምር የግብር ምጣኔ አብሮ
የጭማሬ ማስተካከያ ይደረጋል፤ ሲቀንስም አብሮ
ምጣኔው ይቀነሳል
የበጀት ፓሊሲ፡- የመንግስትን ወጪ፣ ቁጠባ እና
ኢንቨስትመንት ለመወሰን በየአመቱ የበጀት ፕላን
ይሰራል፡፡
የመንግስት ወጪ፡- መሰረተ ልማትንና የአገልግሎት ሰጪ
ተቋማትን ለማስፋፋትና ለመደገፍ ይረዳል፡፡
የመንግስት ብድር፡- መንግስት ከሃገር ውስጥና ወጭ
የሚያገኛቸው ብድሮችን ይመለከታል፡፡
1. የታክስ/ ግብር/ ቀረጥ
አብን የታክስ ፖሊሲው ፍትሃዊ፣ ወጭ ቆጣቢ፣ ውጤታማ ፣
እርግጠኛ እና ምቹነት መርሆች ላይ መመስረት አለበት ብሎ
92 ጊዜው አሁን ነው! አብንን ይምረጡ !