Page 155 - በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የግብርና ሚኒስቴር የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና
P. 155
145
11. አባሪ
11. አባሪ
12. የምርት አዋጭነት ስለማስላት
12. የም ርት አዋጭነት ስለ ማ ስ ላ ት
የካሚሊና አዋጭነት ስሌት
ሠንጠረዥ 1 ፡ በአንድ ሄክታር ካሚሊና ሰብል መሬት ላይ የሚታሰቡ ልዩ ልዩ የማምረቻ
ወጪ ዝርዝሮችና የሚጠበቁ ቀጥተኛ ገቢዎች
ተ/ቁ የወጪ ዝርዝሮች በዝቅተኛ አሠራር በመካከለኛ/ በተሻሻለ/ በትራክተር
አሰራር
መለኪያ ያንዱ ዋጋ ጠቅላ መለኪያ ያንዱንዱ ጠቅላላ ዋጋ መለኪያ ያንዱ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ
1 የማሳ ዝግጅት ወጪዎች
የመጀመሪያ እርሻ ጥማድ ጥማድ ሰዓት
ሁለተኛ እርሻ ጥማድ ጥማድ ሰዓት
ማዳበሪያ ርጭት ሰው በቀን ሰዓት
ዘር መዝራት / በመስመር/ ሰው ሰው በቀን ሰዓት
በቀን
ፀረ በሽታ ኬሚካል ርጭት ሰው በቀን ሰዓት
ፀረ አረም ኬሚካል ርጭት ሰው በቀን ሰዓት
ፀረ ተባይ ኬሚካል ርጭት ሰው በቀን ሰዓት
የጠቅላላ የወጪ ድምር
2 የእንክብካቤ ወጪዎች
የመጀመሪያ አረም ሰው ሰው በቀን ሰው
በቀን በቀን
ሁለተኛ አረም ሰው ሰው በቀን ሰው
በቀን በቀ
የጠቅላላ የወጪ ድምር
3 የግብዓት ወጪዎች
የዘር መጠን በሄክታር (ዋጋ) ኪ.ግ ኪ.ግ ኪ.ግ
የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል የኬነዋ፣ የካሚሊና እና የምግብ ሲናር (ኦትስ) አመራረትና አጠቃቀም ማኑዋል