Page 90 - C:\Users\gedem\OneDrive\Documents\Flip PDF\DINQ MAGAZINE FEBRUARY 2021 EDITION\
P. 90
ምን ሠርተው ታወቁ?
“የበጋው መብረቅ”
ሔኖክ ያሬድ በሪፖረተር እንዳቀረበው
የበጋው መብረቅ በጦር ሜዳ ውሏቸው
የጣሊያን ተስፋፊ ኃይል በ1888 ዓ.ም. ዓድዋ
በፋሺስቱ የጣሊያን ወራሪ ጦር ላይ
ላይ ድል በተመታ በ40 ዓመቱ ኢትዮጵያን
ካገኙት አንፀባራቂ ድል አንዱ በኅዳር ወር
ዳግም ሲወር፣ ዱር ቤቴ ብለው ከዘመቱት
1933 ዓ.ም. የተገኘው ነው፡፡ ይህም
እርመኛ አርበኞች ከግንባር ቀደምቱ ጎራ
የአዲስ ዓለምን ጽዮን ማርያም ምሽግ
ይሰለፋሉ፡፡
በመሰበር 70 የጣሊያን ወታደሮችን
በመግደል፣ 1,500 ጠመንጃ በመማረክ፣
‹‹ኧረ ጥራኝ ጫካ ኧረ ጥራኝ ዱሩ…..›› ብለው
እንዲሁም 80 የወገን እስረኞችን
በተለይ ከ1928 እስከ 1933 ዓ.ም. ለአምስት
በማስፈታት ከፍተኛ ወታደራዊ ድል
ዓመታት ከፍልሚያው ጎራ በተለይ በምዕራብ
ተቀዳጅተዋል፡፡
ኢትጵያ ከገነኑት የቁርጥ ቀን ልጆች አንዱ
ነበሩ፡፡ ሌተና ጄኔራል ጃግማ ኬሎ በሽምቅ
በመጋቢት 1933 ዓ.ም. በጭልሞ ምሽግና
(ጎሬላ) ውጊያ የተካኑት ‹‹የበጋው መብረቅ››
ጊንጪ አካባቢ በተደረገ ከፍተኛ ውጊያም
ጃገማ ገጸ ታሪካቸው እንዲህ ያዘክራል፡፡
የጠላት ጦር ቅስሙ ስለተመታ መኪና
ያገኙት ወደ አምቦ ሲሸሹ ሌሎች ወደ
ፋሺስቱ የጣሊያን መንግሥት በ1928 ዓ.ም.
አዲስ ዓለም የሸሹ ሲሆን የሸሹትን እግር
አገሪቷን በመውረር አዲስ አበባን ሚያዚያ 27
በእግር መከታተል፣ በየመንገዱ
ቀን ከተቆጣጠረ በኋላ ወደ ምዕራቡ የአገሪቷ
በመቁረጥና በመበተን የጠላት ጦር
ክፍሎች በመስፋፋት ጭልሞና ጋጂ አካባቢን
ከጥቅም ውጭ እንዳደሩ ራሳቸው የጻፉት
ተቆጣጥሮ ይዞታውን ለማስፋፋትና
የግል የሕይወት ታሪካቸው ያትታል፡፡
ለሚያደርገው ሙከራ የመሸጋገሪያ ምሽግ ጊንጪ
አካባቢ በመሥራት ለመጠቀም ሙከራ
የሌተና ጄኔራል የጦር ሜዳ ድል
ሲያደርግ የነበረ ቢሆንም፣ ሌተና ጄኔራል ጃግማ
አድራጊነት ዝነኝነት በአገር ሁሉ እየናኘ
ኬሎ የመሸጋገሪያ መሥመሮችን በመዝጋትና
የመጣ ሲሆን፣ በዚሁ በ1933 ዓ.ም. ወደ
የደፈጣ ውጊያ በማድረግ የጠላትን ጦር
ጅማ ከዘመተው የደጃዝማች ገረሱ ዱኪ
በእንቅስቃሴ ሲገቱ ቆይተዋል፡፡
ጦር ጋርም ወታደራዊ ቅንጅት በመፍጠር
በደቡብ ምዕራብ የመሸገውን የፋሽስት ጦርን
ወደ ገጽ 91 ዞሯል
90 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - የካቲት 2013