Page 23 - Dinq Magazine July 2020
P. 23

የዳሪዮስ ሞዲ                               ዳሪዮስ፡ አምጸሸ ተነሺ!                    አይደለም፡፡  እንዲያውም  ከኔ  በላይ  የተጎዱ
                                                                                  ብዙ ሰዎች ነበሩ፡፡ እነዚያ ሰዎች ከአቅማቸው
                                               ኢትኦጵ፡ እየቀለድክብኝ ነው?
        ከገፅ 92 የዞረ                             ዳሪዮስ፡  ቀልድ  አልወድም!  “አምጸሸ  ተነሺ  በላይ  አዋጥተዋል፡፡  ይህንን  ሳይ  ተናደድኩና
                                             ዳሪዮስ” ብዬሃለሁ፡፡                        አምስት ሳንቲም ብዬ ሞላሁ፡፡ “ቦቅቧቆች..
        እንሚሰጧቸው  ይታመናል፡፡  ዳሪዮስም  ቆንጆ           ኢትኦጵ፡  እና  አሁን  ይሄ  እውነት  የልደት  ምን  ያስፈራችኋል?”  ለማለት  ያህል  ነው
        ያላቸውን  ስሞች  ለልጆቹ  ሰጥቷል፡፡  ሆኖም  የርሱ  ስማቸው  ነው?  ትምህርት  ቤትም  በዚሁ  ነው  ያንን ያደረግኩት፡፡
        ምርጫ እኛ ከምናውቀው ወጣ ያለ ነው፡፡ ከኢትኦጵ  የሚጠሩት?
        መጽሔት  ጋር  ያደረገው  ቃለምልልስ  ሲታተም          ዳሪዮስ፡ ስማቸው እኮ ነው!                  ኢትኦጵ፡  ሚኒስትሩ  ተናደው  ቢሮህ  ድረስ
        ብዙዎች ናቸው የተገረሙት፡፡ እስቲ ከቃለ-ምልልሱ          (ኢትኦጵ መጽሔት፡ ቅጽ 3- ቁጥር 36፤  መጥተው  ሳንቲሟን  አፍንጫህ  ላይ  ወርውረው
        ትንሽ ጨልፈን አብረን እንገረም፡፡                ግንቦት 1994)                           ሄዱ የተባለውስ?

           ኢትኦጵ፡- ዳሪዮስ ለልጆችህ የምትሰጠው ስም         ዳሪዮስ እና ሚኒስትሩ                      ዳሪዮስ፡ ውሸት ነው፡፡ ምክንያቱም እኔ ሳንቲሟን
        አስገራሚ  ነው  ይባላል፡፡  የሰሙ  ሰዎች  ለማመን                                         ገቢ  አላደረግኩም፡፡  አምስት  ሳንቲም  ብዬ  ከስሩ
        ያቅታል ነው የሚሉት፡፡                         ዳሪዮስ ሞዲ በአንድ ምክትል ሚኒስትር ተጎድቶ  ሌላ ነገር ጻፍኩበት፡፡
          ዳሪዮስ፡ ለምን ያቅታቸዋል?                  ነበር፡፡ በስራ ላይ እያለ ሰላም ነሱት፡፡ በኋላ ላይ
          ኢትኦጵ፡ አስገራሚ ስለሆነ ነዋ!               እኚሁ ሚኒስትር በዝውውር ወደ ሌላ ቢሮ ሲዛወሩ  ኢትኦጵ፡ ምን ብለህ?
          ዳሪዮስ፡ ምን የሚገርም ነገር አለውና?           ዳሪዮስ በአስገራሚ መንገድ ተበቀላቸው፡፡ እንዲህ
          ኢትኦጵ፡ እስቲ ለምሳሌ ከልጆህ ስሞች መካከል  ያወጋናል፡፡                                   ዳሪዮስ፡ ከደመወዜ ላይ የሚቆረጥ!!
        አንዱን ጥቀስልኝ?                                                                 (ኢትኦጵ  መጽሔት፡  ቅጽ  3-  ቁጥር  36፤
          ዳሪዮስ፡ ቼጉቬራ                           ኢትኦጵ፡    ለምክትል     ሚኒስትሩ    መሸኛ  ግንቦት 1994)
          ኢትኦጵ፡ እሺ ሌላስ?                      ከሰራተኛው ገንዘብ ሲዋጣ አስር ሳንቲም ብለህ
          ዳሪዮስ፡ ትግል ነው::                     ሊስቱ ላይ ሞልተሃል ይባላል፡፡                    ዳሪዮስ እና ዓለም ነህ ዋሴ
          ኢትኦጵ፡ የምርህን ነው ዳሪዮስ?
          ዳሪዮስ፡ አዎና! ትግል ነው ዳሪዮስ::             ዳሪዮስ፡ አይ ተሳስተሃል… አምስት ሳንቲም  ዳሪዮስ በርካታ አድናቂዎችን አፍርቷል፡፡ ብዙዎች
          ኢትኦጵ፡ ከሴቶቹ መካከል ለምሳሌ?              ነው  ያልኩት፡፡  ግን  እኮ  ታዲያ  ለበቀል
                                                                                                 ወደ ገፅ 38 ዞሯል













































              DINQ    magazine   July   2020   #210                                               happy   independence   day                                                                                                                                                  Page 23
   18   19   20   21   22   23   24   25   26   27   28