Page 38 - Dinq Magazine July 2020
P. 38

የዳሪዮስ ሞዲ                             ዳሪዮስ ከፍተኛ የትርጉም ችሎታ አለው፡፡ ቃላትን  የመጀመሪያውን  ፎቶ  ቤት  አራት  ኪሎ  በሚገኘው
                                             መፈብረክም ይችልበታል፡፡ ዛሬም ድረስ በሬድዮ  የአርመን ቤተክርስቲያን አካባቢ ከፍተዋል፡፡ ዳሪዮስ
        ከገፅ 23 የዞረ                           የምንሰማቸው  ሙያዊ  ቃላት  በርካቶቹ  የዳሪዮስ  ለአባቱ  ብቸኛ  ልጅ  ነው፡፡  በስተርጅና  የተገኘ  ልጅ
                                             ፍብረካ ውጤቶች ናቸው፡፡                      በመሆኑ አባቱ በጣም አቀማጥለው ነው ያሳደጉት፡፡
        በርሱ  ድምጽ  ተማርከው  የጋዜጠኝነቱን  ዓለም         (ኢትኦጵ  መጽሔት፡  ቅጽ  1-  ቁጥር  12፤  ኢትዮጵያዊት የነበረችው እናቱ ግን ከዳሪዮስ በኋላ
        ተቀላቅለዋል፡፡  ከነርሱም  አንዱ  ዓለም  ነህ  ዋሴ  ግንቦት 1992)                            ሶስት ልጆችን ወልዳለች፡፡
        ነው፡፡  ዓለም  ነህ  ስለ  ዳሪዮስ  ሞዲ  አስተያየቱን
        ሲሰጥ እንዲህ ብሎ ነበር፡፡                      በርግጥም  ዳሪዮስ  በማህበራዊ  ህይወቱ  ደካማ       ዳሪዮስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ካጠናቀቀ
                                             እንደሆነ  አረጋግጧል፡፡  ይህንንም  በአንደበቱ  በኋላ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ገባ፡፡ ይሁን እንጂ
          “ዳሪዮስ  ሞዲ  ድምጹ  ቀጭን  ነው፡፡  ግን  ሲገልጽ እንዲህ ብሏል፡፡                          ትምህርቱን ሳያጠናቅቅ ዩኒቨርሲቲውን ለመሰናበት
        ሚስጢራዊ  ነው፡፡  ማንኛውንም  ሞገድ  አሳብሮ                                            ተገደደ፡፡  ለዚህም  ያበቃው  የተማሪዎች  ማህበር
        መሄድ የሚችል ነው፡፡                        “እኔ  ፎርማል  ነገር  አልወድም፡፡  ለምሳሌ  ሰርግ  ፕሬዚዳንትና  የርሱ  የቅርብ  ጓደኛ  የነበረው
                                             ተጠርቼ አልሄድም፡፡ ደስ ካለኝ ደግሞ ባትጠራኝ  የጥላሁን ግዛው መገደል ነው፡፡
        ዳሪዮስ ልክ እንደ ድምጹ ሚስጢራዊ ነው፡፡ ድብቅ  እንኳ በሰርግህ ላይ ልገኝ እችላለሁ፡፡”
        ነው፡፡  ማህበራዊ  ህይወት  ውስጥ  ያልክ  እንደሆነ     (ኢትኦጵ  መጽሔት፡  ቅጽ  3-  ቁጥር  36፤       ዳሪዮስ በ1964 በቀድሞው ብስራተ ወንጌል
        ዳሪዮስ የለበትም፡፡ ሽሽግ ነው፡፡                ግንቦት 1994)                           ሬድዮ ጣቢያ ተቀጠረ፡፡ አብዮቱ ሲመጣ ደግሞ
          ዳሪዮስ  አዋቂ  ነው፡፡  በጣም  ብዙ  ነገሮችን                                         ወደ ኢትዮጵያ ሬድዮ በመዛወር እስከ 1985
        ያውቃል፡፡ የራሱ ጨዋታና ቀልዶች አሉት፡፡ በተረፈ        ዳሪዮስ ሞዲ በ1940 አዲስ አበባ ከተማ ራስ  ድረስ  አገለገለ፡፡  ከ1985  አጋማሽ  በኋላ
        በአለባበሱም ሆነ በማህበራዊ ህይወቱ ይሄን ያህል  መኮንን ድልድይ አካባቢ ተወለደ፡፡ አባቱ የ“ፓርሲ”  በኃላፊነት ወደ ኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ተወሰደ፡
        የሚታወስ  አይደለም፡፡  ዳሪዮስን  የምታስታውሰው  (የጥንታዊቷ  ኢራን  ደም  ያላቸው    ህንዳዊያን)  ፡ በዚያ መስሪያ ቤት እስከ 1999 ካገለገለ በኋላ
        ለምሳሌ  ዜና  ተረኛ  ከሆነ  ከአንዲት  አሮጌ  ተወላጅ  ሲሆኑ  ለልጃቸው  ዳሪዮስ  የሚለውን  ስም  በጡረታ ከስራው ተሰናብቷል፡፡
        ታይፕራይተር ፊት ለፊት ተቀምጦ እሳቷ ፊልተሩ  የሰጡት “ዳሪዮስ” የሚባለውን ዝነኛ የፋርስ ንጉሠ
        ጋር  የደረሰች  ሲጋራ  ከንፈሩ  ላይ  ለጉሞ  የውጪ  ነገሥት ለማስታወስ ነው፡፡ በዜግነታቸው እንግሊዛዊ  ነፍስ ይማር !!
        ዜናዎችን ሲተረጉምና ሲተይብ ነው፡፡               የነበሩት  እኝህ  ሰው(  የዳሪዮስ  አባት)  የቤተ
                                             መንግሥት ፎቶ አንሺ ነበሩ፡፡ በኋላ ላይም በሀገራችን














































              Page 38                                                           “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“             ድንቅ መጽሔት -  ሐምሌ 2012
   33   34   35   36   37   38   39   40   41   42   43