Page 15 - Dinq_221
P. 15
┼ ┼
የወሩ እንግዳ
ከልዑል ኤርሚያስ ሳህለስላሴ ጋር የተደረገቃለ-ምልልስ !
ቤተመቅደስስ በላቸውው ))
( (( (ቤተመቅደስ በላቸው )
)
ተ
ደ
መ
ቅ
ስ
ቤ
ላ
ቸ
ው
በ
ቤ
ተ
በ
ላ
ቸ
መ
ቅ
ደ
ባለፈው የግንቦት ወር እትማችን፤ ቤተመቅደስ በላቸው ከልዑል ኤርሚያስ ሳህለስላሴ ጋር ያደረገችውን ቃለ-ምልልስ
ማስነበባችን ይታወሳል። ሆኖም በቦታ ጥበት ምክንያት ሙሉውን ቃለ ምልልስ ሳናስተላልፍ ቀርተናል። እናም
የመጨረሻዎቹን ሁለት ጥያቄዎች እና መልሶች በዚህ እትም ይዘንላቹህ ቀርበናል።
(ካለፈው የቀጠለ)
አገሮች እኮ ገና ሲመሰረቱ ስለታላላቅ ነው። በተለይ አሁን
ቤተመቅደስ - የንጉሡ ቤተሰብ መባል ከባድ ሰዎቻቸው እና መሪዎቻቸው ያስተምሯቸዋል። ብ ዙ ፈ ተ ና
ነገር ነው? የሳቸው ቤተሰብ በመሆንዎ ከርስዎ እኛ ግን ታሪካችንን እየናድን አዲስ ታሪክ ነው በተደቀነብን ጊዜ…
ብዙ የሚጠበቅ ነገር አለ? የምናስተምርተው። ለዚህ ነው ግራ የተጋባነው።
“ ኢ ት ዮ ጵ ያ
ልዑል ኤርሚያስ-አዎ መቼም ምን ጊዜ ቢሆን ቤተመቅደስ - የመጨረሻ ጥያቄዬ የሚሆነው የሁላችንም ናት” ብሎ
ሃላፊነት ያለበት ሰው ብዙ የሚጠበቅበት ነገር ደግሞ፤ አሁን ኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኔታ ማሰብ እና ለሱ
ይኖራል። ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ሰው አውቆሽም እናውቃለን። ከንጉሦቹ ስርአት ምን መማር የ ሚ ታ ገ ል ላ ት
ይሁን ሳያውቅሽ፤ ሊያማሽ ሊበላሽ ነው ነው እንችላለን? የመጨረሻ ጥያቄዬ ነው። ትውልድ ለማፍራት
የሚቸኩለው እንጂ፤ ሊገነዘብሽ አይፈልግም። አልቻልንም። እናም
ይሄ የሰው ባህሪ ይመስለኛል። እና ማንም ልዑል ኤርሚያስ-እኔ የሚመስለኝ መቼም… ካለፉት ነገሥታት
ሰው… በተለይም አመራር ላይ ያለ ሰው፤ መቻቻልን፤ ከታሪክ ከተማርን ደግሞ
ሚዛናዊ አስተያየት አይሰጠውም። በጎ ስራው በነገሥታቱ ዘመን ሽኩቻ ወይም ፉክክር መማር የምንችለው
አይንጸባረቅም። ሁሌ ለመጥፎ ነው ዋና ነገር፤ ኢትዮጵያ
የምንቸኩለው። እና በእውነቱ ያሳዝናል። አልነበረም ለማለት አይደለም። ነገር ግን እና ህዝቡን መውደድ
ይኸው የቀዳማዊ ኃይለስላሴን በዚህ መልክ በኢትዮጵያ አንድነት ጉዳይ ላይ ሲመጣ፤ ነ ው ለ ማ ለ ት
ለመዘከር ሃምሳ አመታት ፈጀ። ሁሉም ሰው ልዩነቱን ወደ ኋላ በማድረግ፤ እችላለሁ።
ኢትዮጵያን ለመጠበቅ በአድዋም ሆነ
ለምንድነው ሃምሳ አመት የሚፈጅብን? ሌሎች በማይጨው ተገኝተዋል። ዛሬ ያጣነው ያንን (አበቃ)
በዚህ ፎቶ ላይ የሚታዩት ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ድሮ እና ዘንድሮ
ከስልሳ አመት በፊት የአባይን ድልድይ ሲመርቁ
ነው። አሁን ያ ጊዜ አልፏል። ከስልሳ አመት በፊት የተሰራው ድልድይ ለባህር ዳር
የማይመጥነው
ደረጃ ላይ ደርሷል።
በመሆኑም አዲስ
ድልድይ እየተገነባ
ነው። አዲሱ
ድልድይ 1.4
ቢሊየን ብር አዲሱ የአባይ ድልድይ
ወጥቶበታል።
በርዝመትም እስካሁን በኢትዮጵያ ካሉት ድልድዮች ትልቁ ይሆናል። 380 ሜትር
ይረዝማል ፡፡ የጎን ስፋቱ ደግሞ 43 ሜትር ሲሆን በግራና በቀኝ በአንድ ግዜ 6
ተሽከርካሪዎችን ማስተናገድ ይችላል፡፡ በተጨማሪም ባለሁለት አቅጣጫ
የብስክሌት ተጠቃሚዎች መስመር እንዲሁም 5 ሜትር የእግረኛ መሄጃን ያካተተ
ነው ፡፡ ከጥቂት ወራት በኋላ ይመረቃል ተብሎ ይጠበቃል።
DINQ MEGAZINE April 2021 STAY SAFE 15
“ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር” ድንቅ መጽሔት ሰኔ 2021 15
┼ ┼