Page 9 - DinQ 223 Sep 2021
P. 9

┼                                                                                                                               ┼

      እናኑ እሸቴን ስናስባት...                                         እንደምታውቁት… በኢትዮጵያ የሚመረተውን የዜኒት ቅባት ብዙዎች

                                                               ይጠቀሙበታል፤  ወይም  ተጠቅመውበታል።  ነገር  ግን  በዚህ  የዜኒት
              ወ/ሮ  እናኑ  በድንገት  የማረፏን  ዜና  ስንሰማ  ከልብ            ቅባት ጠርሙስ ላይ ያለችው፤ ባለዞማ ጸጉር ውብ ሴት ማን እንደሆነች
    አዘንን።  ብዙዎች  በየራሳቸው  የየራሳቸው  ትዝታዎች                         የማያውቁ  ብዙዎች  ናቸው።  እናም  ስለጉዳዩ  በአድማስ  ሬዲዮ
    ይኖራቸዋል። በተለይም ለኛ… ለድንቅ መጽሄት እና አድማስ                        ጠይቀናት በነበረበት ወቅት… በእርግጥም በዜኒት ቅባት ላይ ፎቶዋን
    ሬዲዮ  መልካም  ከሚያደርጉት  እና  ቅን  ከሚያስቡት  የንግዱ                   የምናየው  የእሷ፤  የእናኑ  መሆኑ  አረጋግጣልናለች።    እናም  በዜኒት
    ህብረተሰብ  አንዷ  ነበረች።  በአንድ  ወቅት  በአድማስ  ሬዲዮ
    ቃለ ምልልስ አድርገን በነበረበት ወቅት፤ ይህን መልካምነቷን                      የቅባት  እቃ  ላይ  ፎቶዋን ባየን  ቁጥር…  ያቺን  ጨዋ፣  ቅን  እና  ትጉህ
    ከአንደበቷ አድምጠናል።  በዚህ ቃለ ምልልስ ወቅት ብዙዎች                       ሰራተኛ፤ እናኑን እናስታውሳታለን።
    የሚጠቀሙበትን  ነገር  ግን  የማያውቁትን  አንድ  ጉዳይ
    ጠይቀናት፤ ትክክለኛነቱን አረጋግጣልን ነበር።                                 በዚህ አጋጣሚ… የድንቅ መጽሄት እና የአድማስ ሬዲዮ ባልደረቦች
                                                                              የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን እንገልጻለን።




































































                                                                                                                       9
              DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  9


 ┼                                                                                                                               ┼
   4   5   6   7   8   9   10   11   12   13   14