Page 3 - Dinq 219 April_ 2021 FiNaL
P. 3
ድንቅ
ድንቅ መጽሔት… የድርጅትዎ አጋር!
- ይህ መጽሄት በድንቅ እይታው እና አርቆ አሳቢነቱ የሚታወቀው ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ
ኃይሌ የሁልጊዜ መታሰቢያ ቋሚ ሃውልት ነው!
በአትላንታ የኢትዮጵያዊያን ኩራት የሆነው ድንቅ መጽሄት፤ ምንጊዜም ራሱን በማሻሻል
ወደላቀ ደረጃ እንዲሸጋገር
የበኩልዎን አስተዋፅኦ ያድርጉ!
- ይህን ራዕይ እውን ለማድረግ፤ በየወሩ
የሚታተመውን ድንቅ መጽሄት ያግዙ!
ይህን ስራ ለማፋጠንና በቀለጠፈ
መንገድ ለማከናወን፤ የሽያጭ እና
የሂሳብ ስራውን ለማዘመን፤
ካሮላይና እና ፌሶን
ድንቅ መጽሄትን የተቀላቀሉ Feson
Carolina መሆኑን በደስታ እንገልጻለን!
- እነዚህ የድንቅ መጽሄት Sales Persons ወደመደብርዎ ወይም ወደ ንግድ ድርጅትዎ ሲመጡ፤
በኢትዮጵያዊ ጨዋነት ተቀብለው ያስተናግዷቸው።
- ከዚህ በፊት ያልተከፈለ፤ ወይም አሁን መከፈል ስላለበት፤ ወይም አዲስ ስለሚያወጡት
ማስታወቂያ፤ ወይም ማስታወቂያዎትን ለጊዜው ማቋረጥ ከፈለጉ፤ ሁሉንም ነገር ለዚህ ጉዳይ
ከወከልናቸው ሰራተኞቻችን ጋር መጨረስ የሚችሉ መሆኑን በታላቅ ትህትና እንገልጻለን።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ 404 394 9321 / 678 437 5597 ይደውሉን።
3
DINQ MEGAZINE April 2021 STAY SAFE 3