Page 91 - Dinq 219 April_ 2021 FiNaL
P. 91

እ
                            ት
                        ሳ
                    ስ
            ከ
                                        ለ
                                   አ
                                            ም
            ከ
                እ
                    ስ
                                   አ
                                        ለ

                        ሳ
                            ት




       ከእስሳት አለም
        ከእስሳት አለምም



                                አምባራይሌ
                                                        ከሪፖርተር  ጋዜጣ የተገኘ
               አምባራይሌ  አጠቃላይ
                                           የሚታዩ  ነጫጭ  መስመሮች  ከጀርባቸው
      ቁመናው  ከቀንዱ  ጥምዝ  ጋር  የአጋዘን
                                           ወደ  ደረትና  ሆዳቸው  ይዘልቃሉ፡፡  ጫፉ
      ይመስላል፡፡  በመጠኑ  ግን  አነሰ  ያለ
                                           ቁር የሆነ ጐፈሬም ጭራ አላቸው፡፡ ቀንድ
      ነው፡፡ የወንዱ ክብደት ከ92 እስከ 108
                                           ያላቸው  ወንዶቹ  ብቻ  ናቸው፡፡  ሁለት
      ኪሎ ግራም፤ የሴቶቹ ደግሞ ከ56 እስከ
                                           ተኩል  ጥምዝ  ያለው  ቀንድ  አላቸው፡፡
      70  ኪሎ  ግራም  ይሆናል፡፡  ሴቶቹና
                                           ደረትና  ሆዳቸው  ነጣ  ያለ  ነው፡፡
      ወጣቶቹ  የቀይ  ቡኒ  ሲሆኑ፣  ወንዶቹ
                                           በኢትዮጵያ፣  በሶማሊያ፣  በኬኒያና
      ደግሞ ሰማያዊ የመሰለ ግራጫ ናቸው፡፡
                                           በታንዛኒያ  ብቻ  ይገኛሉ፡፡  የሚኖሩት
      ይህም  ቀለማቸው  ዕድሜአቸው  እየገፋ
                                           ከባሕር  ወለል  በላይ፣  ከ1,200  ሜትር           ያለውም  አካባቢ  የግራርና  የቆላ  አባሎ
      ሲሄድ  እየጠቆረ  ይሄዳል፡፡  ጐላ  ብለው
                                           ከፍታ በታች በሆኑ ቦታዎች ነው፡፡ እንዲህ             (Commiphora) ዛፎች ያሉበት ነው፡፡








































                                                                                                                   91
          DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  91
   86   87   88   89   90   91   92   93   94   95   96