Page 68 - Dinq Magazine August 2020 Edition
P. 68

የማኅበረሰብ አምድ ማኅበረሰብ አምድ
      የ









                          ዜና እረፍት
                          ዜና እረፍት










                                 የረዥም ጊዜ የአትላንታ ነዋሪ የሆኑት ም ጊዜ የአትላንታ ነዋሪ የሆኑት
                                 የረዥ
                                 አቶ ተድላ ወንድአፍራሽ ሀብቴ አረፉ  ተድላ ወንድአፍራሽ ሀብቴ አረፉ
                                 አቶ
                                 ፡፡አቶ  ተድላ  ባደረባቸው  የጤና   ተድላ  ባደረባቸው  የጤና
                                 ፡፡አቶ
                                 መታወክ  ምክኒያት  በሚኖሩበት ታወክ  ምክኒያት  በሚኖሩበት
                                 መ
                                 በአትላንታ ከተማ በሚገኘው ኢሞሪ አትላንታ ከተማ በሚገኘው ኢሞሪ
                                 በ
                                 ሆስፒታል በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ፒታል በሕክምና ሲረዱ ቆይተው
                                 ሆስ
                                 ጁ
                                 ጁላይ 6, 2020 አርፈዋል፡፡ ላይ 6, 2020 አርፈዋል፡፡
                                 አቶ ተድላ ወንድአፍራሽ ሀብቴ ሜይ  ተድላ ወንድአፍራሽ ሀብቴ ሜይ
                                 አቶ
                                 12, 1955  በሲዳማ  ዲላ  ከተማ , 1955  በሲዳማ  ዲላ  ከተማ
                                 12
                                 እንደተወለዱና  እንደ  ፈረንጆች ንደተወለዱና  እንደ  ፈረንጆች
                                 እ
                                 አቆጣጠር  ከ1991  ዓም  ጀምሮ ጣጠር  ከ1991  ዓም  ጀምሮ
                                 አቆ
      ነዋሪነታቸውን  መጀመሪያ  በኬንያ   ከዚያም  ወደ  አሜሪካ  መጥተው ሪነታቸውን  መጀመሪያ  በኬንያ   ከዚያም  ወደ  አሜሪካ  መጥተው
      ነዋ
      በዋሽንግተን ዲሲ አድርገው ሲኖሩ ቆይተው ለተሻለ ሕይወት ወደ አትላንታ ሽንግተን ዲሲ አድርገው ሲኖሩ ቆይተው ለተሻለ ሕይወት ወደ አትላንታ
      በዋ
      በመምጣት ትዳር መስርተው  ልጆችን አፍርተዋል። አቶ ተድላ ደግ የዋህ ምጣት ትዳር መስርተው  ልጆችን አፍርተዋል። አቶ ተድላ ደግ የዋህ
      በመ
      ሩህሩህ ሰው አክባሪ፤ ጠንካራ ተስፋ መቁረጥ እማይወዱና ፣ ታታሪ፤ ትጉህ፤ ህሩህ ሰው አክባሪ፤ ጠንካራ ተስፋ መቁረጥ እማይወዱና ፣ ታታሪ፤ ትጉህ፤
      ሩ
      ቅን  አሳቢና  ትሁት  እንዲሁም  ፈሪሃ  እግዚአብሄር  ያደረባቸው  የቤተሰብ   አሳቢና  ትሁት  እንዲሁም  ፈሪሃ  እግዚአብሄር  ያደረባቸው  የቤተሰብ
      ቅን
      አ
      አፍቃሪ እነደነበሩ ከሕይወት ታሪካቸው ለመረዳት ችለናል፡፡ ፍቃሪ እነደነበሩ ከሕይወት ታሪካቸው ለመረዳት ችለናል፡፡
         አቶ ተድላ  የአራት ልጆች አባትና እና የአምስት የልጅ ልጆች አያት የነበሩ አቶ ተድላ  የአራት ልጆች አባትና እና የአምስት የልጅ ልጆች አያት የነበሩ
      ሲሆን  የቀብር  ስነስርአታቸው  እዚሁ  አትላንታ  ከተማ  ውስጥ  ጁላይ 11፣ ን  የቀብር  ስነስርአታቸው  እዚሁ  አትላንታ  ከተማ  ውስጥ  ጁላይ 11፣
      ሲሆ
      2
      2020 ተፈጽሟል፡፡ 020 ተፈጽሟል፡፡













                                                                       የድንቅ መጽ
                                                                       የድንቅ መጽሔት አዘጋጆች በወኖቻችን ህልፍት ሔት አዘጋጆች በወኖቻችን ህልፍት
                                                                          የተስማቸውን ሀዝን እየግለጹ ለቤተሰቦቻቸወና የተስማቸውን ሀዝን እየግለጹ ለቤተሰቦቻቸወና

                                                                           ለ
                                                                           ለወዳጆቻቸው መጽናናትን ይመኛሉ፡፡ ወዳጆቻቸው መጽናናትን ይመኛሉ፡፡







         68  68                                    “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“ “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“     ድንቅ መጽሔት -  ነሐሴ  2012 ድንቅ መጽሔት -  ነሐሴ  2012
   63   64   65   66   67   68   69   70   71   72   73