Page 94 - DINQ Magazine June 2020 Edition
P. 94
ፍልስፍና
የመቀበል
ሀይል The power of Acceptance
(በሚስጥረ አደራው)
ማንም ሆን ብሎ የማያስተምረን፤ ነገር እንዲሁም ከሁኔታዎች ጋር የምንገጥመው በመጀመሪያ እራሳችንን ከጥሎ ያለንበትን
ግን በህይወታችን ልናውቃቸው የሚገቡ ነገሮች ጦርነት ይበርዳል። በአብዛኛው ስለራሳችን ሁኔታ መቀበል ካልቻልን፤ ነገ የምንመኘውን
አሉ። እኒህን የኑሮ ትምህርቶች በራሳችን ግዜ የማንወደውና ልንለውጠው የምንፈልገው ነገር ማንነትም ሆነ ሁኔታ ስናገኝ እራሳችንንም ሆነ
አደናቅፎን እስክንወድቅ ድረስ ማንም እንዲህ እኮ በሌሎች መስፈርት ተቀባይነት ስላጣ እንጂ ሁኔታውን ተቀብለን ለመደሰት አይቻለንም።
ነው ብሎ ሊያሳውቀን አይችልም። ባለፉት ቀናቶች እውነት ስላልፈለግነው አይደለም። ወይም ደግሞ ደስታ እና እርካታ በጭራሽ ግቦች አይደሉም።
ስለ “መቀበል” ወይም “Acceptance” ልንለውጣቸው የምንፈልጋቸው ነገሮች ከእኛ የብዙዎቻችን ስህተት ይህ ይመስለኛል፤
በእጅጉ ሳስብ ነበረ። እራስን ስለመለወጥ፤ ውጭ የሆኑ ነገሮችን ነው። ለዚህ ነው እራሳችንን ለመደሰትና ያለንን ነገር ተቀብለን ለመርካት
ሁኔታዎችን ስለመቀየር፤ የጎደለንን ስለማሟላት፤ ከመቀበል፤ ካለንበት ሁኔታ ጋር ከመስማማት ብዙ ነገሮችን እስክንለውጥ እንጠብቃለን።
ስለነዚህ ሁሉ ከልክ በላይ ሰምተናል። ስለ ኑሮን መጀመር ያለብን። ይህ ግን ሞኝነት ነው፤ ከዛሬ ጋር ባለንና በሆነው
“መቀበል” “Accepting what it is” ግን ያለንበትን ሁኔታ መቀበል ስንል፤ ነገር ካልተስማማን፤ የነገም ነገር አስተማማኝ
ያን ያህል አጽንዎት ተሰጥቶት ሲነገር አንሰማም። ስለመሸነፍ እያወራን አይደለም። ይልቁንም አይሆንም። እራስንን እና ሁኔታዎችን አሁን
የእኔም የእራሴም መንገድ በለውጥ ላይ ብቻ ስለበለጠ ድል እያወራን እንጂ። አሁን ያለንበትን ባሉበት ሁኔታ መቀበል ፈጽሞ ሽንፈት
እንጂ በመቀበል ላይ የተመሰረተ አልነበረም። ሁኔታ ስንቀበል ፤የምንፈልገው ለውጥ ሰላም አይደለም። በመቀበል ውስጥ በፍቅር የተሞላ
ለብዙ ጊዜ ስለለውጥ እንጂ ስለመቀበል አስቤ ባለው መልኩ መምጣቱ አይቀርም። በትግል ሀይል አለ። በመቀበል ውስጥ በትግል ሳይሆን
አላውቅም ነበር። ባስብም የለውጥን ያህል ሳይሆን በፍቅር ከህይወት የምንፈልገውን ነገር በፍቅር የሚመጣ ለውጥ አለ። ይህ ለራሳችን
ጉልበት አላወጣሁበትም። የምንሰጠው ፍቅር እሩቅ ያስጉዘናል፤ ምንም
እናገኛለን። አንዴ የሆነ ስብሰባ ላይ ተገኝቼ
ለውጥ ወሳኝ ነገር ነው። ሁላችንም አንድ ሰው የተናገረው ነገር መቼም አይረሳኝም። ሊያስቆመው የማይችል የሰላም ሀይል ስለሆነ።
ልንልወጣቸው የምንፈልጋቸው ብዙ ሁኔታዎች ሰውየው አሁን ላይ ስለመኖር ሲናገር እንዲህ መቀበል ጉልበት አለው። አንዳንዴ እኮ
አሉ። ልናያቸው የምንፈልጋቸው ለውጦች፤ ነበር ያለው “እንደው ከአቅም በላይ የሆነ የምንታገለው ከተፈጥሮ ከራሱ ጋር ነው።
በራሳችን ህይወት አልያም ከእኛ ውጪ በሆኑ ህመም ካልተሸከምን በቀር፤ ለብዙዎቻችን ከምንም በላይ ግን መቀበል ወይም “Ac-
ነገሮች ሊሆን ይችላል። ልናሟላቸው የምንሻቸው “አሁን” “The Present” ያን ያህል ceptance” ከሌሎች ሰዎች ጋር የሚኖረንን
ብዙ ነገሮች፤ ልንደርስባቸው የምንመኛቸው ብዙ መጥፎ አይደለም፤ ነገር ግን ይህን ባለማወቃችን ግንኙት ሰላማዊ ያደርገዋል። ከራሳችንን
ግቦች በእርግጠኝነት አሉ። ነገር ግን ለብዙዎቻችን በትናንትና በነገ መካከል ስለምንዋዥቅ ይህንን ጋር መስማማታችን ከሌሎችም ሰዎች ጋር
ይህ የመለወጥ ህልማችን የማይሳካው፤ መልካም ጊዜ እናጣዋለን።” ዛሬን እንዳለ ያስማማናል። ሁላችንም በየራሳችን እውነት
ቢሳካም እንኳን የማያረካው፤ ከሁሉም መቀበል ስለማናውቅበት፤ ሁሌም የመንፈስ ትግል የምንመራ ነን፤ ሌሎች በእኛ መነጽር ነገሮችን
በላይ ደግሞ መንገዱ አድካሚ የሚሆነው፤ ውስጥ ነን። እንዲያዩ እንፈልጋለን። የሌሎችን አስተሳሰብና
የሚቀድመውን ነገር ባለማወቃችን ይመስለኛል። “Always say “yes” to the አኗኗር ለመለውጥ ትግል ውስጥ እንገባለን።
የምንለወጣቸውን ነገሮች ከመዘርዘራችን በፊት present moment. What could be እኛ በራሳችን ዘንድ ተቀባይነት ስለሌለን በሌሎች
ያለንበትን ሁኔታ መቀበል ቀዳሚው ተግባር ነው። more futile, more insane, than to ስዎች ህይወት ውስጥ ያንን ተቀባይነት ለማግኘት
የተቃረነ ነገር ሊመስል ይችላል። ምክንያቱም ሰው create inner resistance to what ሰማይ እንቧጥጣለን፤ ይህን ነው ዘወትር እረፍት
ያለበትን ነገር ከተቀበለ፤ ለውጥ ለምን ይሻል? already is? what could be more የሚነሳን። እራሳችንን በመቀበልና ለራሳችን
ብለን ልናስብ እንችላለን። insane than to oppose life itself, ያለንን ፍቅር በመኮትኮት የሌሎች ሰዎች የሃሳብ
አሁን ያለንን ነገር መቀበል ስንችል ፤ which is now and always now? ልዩነት ወይም የሁኔታዎች እኛ እንደፈለግናቸው
ማለትም ያለንንም ሆነ የጣነውን፤ የሚያኮራንንም Surrender to what is. Say “yes” to አለመሆን ያን ያህል የማይረብሸን ደረጃ ላይ
ሆነ የሚያሳፍረንን፤ የሚጸጽተንንም ሆነ life — and see how life suddenly እንደርሳለን። ከሁሉም በላይ ግን ከኑሮ ጋር
የሚያስደስተንን ነገር ያለምንም ዳኝነት starts working for you rather than የምንገጥመው ጦርነት ይበርድና ከእራሳችንም
ስንቀበለው፤ ከእራሳችን እና ከሌሎች against you.” ~ Eckhart Tolle ሆነ ካለንበት ሁኔታ ጋር እቅር እናወርዳለን።
Page 94 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“ ድንቅ መጽሔት - ሰኔ 2012