Page 76 - Dinq 215 December 2020_Neat
P. 76

ክዶ/ር ቤዛ አያሌው ቴሌግራም ገጽ የተገኘ

       የአስም  ህመም  ጉዳት  ፣  ምልክቶች  አና                                                በረሮዎች
       ሊወሰዱ  የሚገቡ  ቅድመ  እና  ድህረ
       ጥንቃቄዎች:-                                                                    -  ጥናቶች  እንደሚመለክቱት  ከሆነ  በረሮዎች
                                                                                   እና  የሚያመነጩት  ብናኝ  ለአስም  በሽታ
       የአስም  ህመም  ጉዳት  ፣  ምልክቶች  አና                                                መቀስቀስ  ምክንያት  ናቸው፡፡  በረሮዎች
       ሊወሰዱ  የሚገቡ  ቅድመ  እና  ድህረ                                                    በአብዛኛው  በቤታችን  የሚገኙ  እና  ለጤና
       ጥንቃቄዎች የአስም በሽታ ሳንባችንን የሚጎዳ                                                 ጠንቅ ስለሚሆኑ ማስወገድ ተገቢ ነው፡፡
       የህመም  አይነት  ሲሆን  በዓለማችን  ከፍተኛ
       ቁጥር ያላቸው የበሽታው ተጠቂዎች ይገኛሉ፡፡                                                 የቤት እንስሳት
       የአስም  ህመም  በአብዛኛው  ከልጅነት  ጀምሮ                                               የቤት  እንስሳትን  በመኖሪያ  ከማኖር  ይልቅ
       በመከሰት  ደረጃ  በደረጃ  እያደገ  የሚሄድ                                                ከመኖሪያ  ቤት  ውጪ  ቤት  መስራት  እና
       የመተንፈሻ  አካል  ህመም  ቢሆንም  አልፎ                                                 ንጽህናቸውን  ጠብቆ  ማኖር  ያስፈልጋል፡፡
       አልፎም  ቢሆን  እድሜ  ከገፋ  በኋላም                                                   እነዚህ እንስሳት ብናኝ ስለሚኖራቸው ለአስም
       የሚጀምር  የህመም  አይነት  ነው፡፡  ለአስም                                               ህመም መቀስቀስ ምክንያት ይሆናሉ፡፡
       በሽታ መከሰት ምክንያት የሚሆኑ መንስኤዎች
       በትክክል ያልተወቁ ሲሆን እስካሁንም ድረስ
       በሽታው  ሙሉ  በሙሉ  ሊፈውስ  የሚችል                                                   ከዚህ  በተጨማሪ  እንደ  ጉንፋን  ፣  የተለያዩ
       መድሃኒት አልተገኘም፡፡                                                              የሳንባ ህመሞች     (ኢንፌክሽኖች) ፣ ቅዝቃዜ ፣
                                             ነገር  ግን  ከሰው  ሰው  ሊለያዩ  እንደሚችሉ
       በአብዘኛው አንድ የቤተሰብ አባል የበሽታው  መገንዘብ ያስፈልጋል፡፡                                  የአየር  ለውጥ  እና  የተለያዩ  መኣዛ  ያላቸው
       ተጠቂ  ከሆነ  በዘር  የመተላለፍ  ባህሪም           ሲጋራ ማጤስ:                              ሽቶዎች  የአስም  በሽታን  ሊቀሰቅሱ  እና
       አለው፡:  የአስም  በሽታ  የሚያጠቃው                                                    እንዲያገረሽ ሊያደርጉ ይችላሉ፡፡
       የሳንባችንን  የአየር  ቧንቧዎች  ሲሆን  እነዚህን  ሲጋራ  ማጤስ  የጤና  ጠንቅ  መሆኑ                   ሁሉም  የአስም  በሽታ  ተጠቂዎች  የህክምና
       ቧንቧዎች  በማጥበብ  እና  በቂ  አየር  ወደ  ይታወቃል፡፡በተለይም  ለአስም  በሽታ                      መድሃኒት  መውሰድ  አይጠበቅባቸውም፡፡
       ሳንባችን  እንዳይገባና  እና  እንዳየወጣ  ተጠቂዎች ማጨስም ሆነ ሲጋራ የሚጤስበት                        የአስም በሽታን ከላይ የተዘረዘሩትን የበሽታው
       በማድረግ እስከ ሞት ሊያደርስ ይችላል፡፡             አካባቢ  መሆን  በሽታው  እንዲቀሰቅስ  እና          ቀስቃሽ የሆኑ ነገሮችን በማስወገድ እና የአካል
                                             እንዲያገረሽ ያደርጋል፡፡                       ብቃት  እንቀቅስቃሴ  በማድረግ  መቆጣጠር
       የአስም በሽታ ምልክቶች
                                             የአየር ብክለት                             ይችላል፡፡የአስም ህክምና መከታተል የጀመረና
          ሳል:- በተለይም በምሽት ግዜ የሚበረታ                                                 መድሃኒት የሚወስድ የበሽታው ተጠቂ ሃኪም
                                             ከተለያዩ  ፋብሪካዎች  እና  ተሽከርካሪዎች           በሚያዘው  መንገድ  መድሃኒቶቹን  በአግባቡ
          ትንፋሽ (አየር) ማጠር
                                             ከሚለቀቁ በካይ ጭሶች እና የአካባቢን አየር           እና በትክክል መውሰድ ይኖርበታል፡፡
          የደረት መጨምደድ ወይም መውጋት                ከሚበክሉ  ሽታዎች  ካላቸው  ቆሻሻዎች
                                             ተጋላጭነትን  ማስወገድ  አሊያም  መቀነስ            ወላጆች  አስም  በሽታ  ተጠቂ  ከሆኑ  ልጆች
          ደረት  አካባቢ  በምንተነፍስበት  ወቅት          ያስፈልጋል፡፡ ይህ ጉዳይ በግለሰብ ደረጃ ብቻ          በሚወልዱበት  ግዜ  የህክምና  ምርመራ
           የሚሰማ ሲር ሲርታ                                                             እንዲዲርጉ እና በሃኪሞች የሚሰጡ ምክሮችን
                                             ሳይሆን በከተማ እና በሃገር ደረጃ ሊሠራበት
       የአስም  በሽታን  ሊቀሰቅሱ  ከሚችሉ  ነገሮች         የሚገባ ጉዳይ ነው፡፡                         መከታተል ተገቢ ነው፡፡
       ውስጥ  አንዳንዶቹ  ከዚህ  በታች  ተጠቅሰዋል



        76                                                                                  “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ታሕሳስ  2013
   71   72   73   74   75   76   77   78   79   80   81