Page 13 - DINQ MAGAZINE SEPTEMBER 2020 EDITION
P. 13
የወሩ ጉዳይ
(ከሄኖክ ስዩም ድሬ ቲዩብ) ያካተተው የእንጦጦ ፓርክ ልማት መዲና እዚህ ናትና፤ እዚህ ቅርስ አለ
ከተሜን ከተፈጥሮ የሚያስተዋውቅ የታላቁ ጥቁር ንጉሥ የዳግማዊ ዐፄ
እንደኾነ አየሁ፡፡ ፈረስ ምኒልክ የዓይን ስስት የነበረችው
እንጠጦ ያው የትናንቱ ተራራ ነው፡፡ መጋለቢያዎች፣ የስፖርት ማእከላት፣ እንጦጦ ማርያምና ሙዚየሟ የጉብኝት
የዛሬው ነገሩ ልዩ ነው፤ የነገውን ደግሞ የእግር ጉዞ ማረፊያዎች፣ የውሃ መስመሩ አካል ናቸውና፤ እዚህ
ገምቻለሁ፡፡ ብዙ ሰዎች እዚህ ተራራ መስህቦች ብቻ ብዙ ነው፡፡ የሀገራችን ተፈጥሮ አለ፡፡ ሰው በዱር ውስጥ
ላይ ተአምር እየተሰራ መኾኑን ቅንጡ ሎጂ እዚህ ድንቅ የጎብኚ ከተፈጥሮ የሚነጋገርበት መስህብ
በማህበራዊ ሚዲያ ሰነግሩን ማረፊያ እየሰራ ነው፡፡ አዲስ አበባ ነውና::
ሰንብተዋል፡፡ ማየት አለብኝ ብዬ ወደ እንደ ፓሪስ ከፍ ያለ ማማ ባይኖራት
አዲስ አበባ አናት ወጣሁ፡፡ እንደ እንኳን “አዲስ አበባን አውቃታለሁ” የእግረኛ ተጓዦች ማረፊያዎች ከቦሌ
ስፍራው ከፍ ያለ ነገር ነበር የሚል “እንጦጦ የተፈጥሮ ማማ ላይ መንገድ ቅንጡ ካፊዎች ይበልጥ
የተመለከትኩት፡፡ ያለው ካፌ ኾነህ አይተሃታል?” ያምራሉ፡፡ የሚታየው ሁሉ ደስ ይላል፡፡
ተብሎ ይጠየቃል፡፡ ህይወትና ደስታ ቀጣዩ ትውልድ ራሱን ከዓለም ከተሞች
እንጦጦ ድንቅ ነገር እየተሰራበት ነው፡፡ እዚህ ደን ውስጥ ልትመሽግ ጥቂት ጋር አንጽሮ የኔ ከተማ ውበትና
ቀርቷታል፡፡
እንዲህ ያለው ጸጋ ለሌላው ዓለም
ቅንጦት አይደለም መሰረታዊ ፍላጎት
ነው፡፡ እንጦጦን መጠበቅ ብቻውን
ድል ነበር፡፡ ይሄ እጥፍ ድል
የሚያደርገው እንጦጦን መጠበቅ
አልምቶ መጠቀም አዲስ አበባ የመጣ
የውጪ ጎብኚን ሳይቀር አንድ ቀን
የሚያሳድር ልዩ መስህብ ነው፡፡እዚህ
ታሪክ አለ፤ የአዲስ አበባ ቀደምቷ
ነገ እየተሰራበት ነው፡፡ እኔ ሀገር ዛሬ ተፈጥሮስ ካለ እንጦጦ ጥሩ መልስ
እየተሰራ ሁሌም ዓለም ሲቀድመን ይኾናል፡፡ጠቅላዩ ናቸው የፕሮጀክቱ
ኖሯል፡፡ ዓለም ኖሮት የሌለን ብዙ መሪ፣ ቤተ ሰሪ ደም የለውም የሚለው
ነው፡፡ ኖሮን ያጣን መኾናችን ደግሞ እዚህ ፕሮጀክት ላይ የታየው
ቁጭቱን እጥፍ ያደርገዋል፡፡ አንድ እፎይታም እንደሌለው ነው፡፡ የቀን
ከቁጭት የሚያድን የትውልድ ኩራት ሰራተኞቹ እንደ ምጽአት ቀን ከተፍ
በታላቁ የመዲናዋ ትከሻ ላይ አየሁ፡፡ ብለው የደረሰበትን ያያሉ አሉኝ፡፡
መምጫቸው አይታወቅም፡፡ ጠንካራ
ውስጡ ድንቅ አስፋልት ሰዎች የሚመሩት ፕሮጀክት መኾኑ
ተሰርቶበታል፡፡ አስፋልቱ የእግረኛና ጥራቱና ፍጥነቱ ይናገራል፡፡ ገና ግሩም
የሳይክል ነው፡፡ ብዙ ፕሮጀክቶችን
ወደ ገጽ 89 ዞሯል
DINQ MEGAZINE September 2020 STAY SAFE 13