Page 26 - DINQ MAGAZINE SEPTEMBER 2020 EDITION
P. 26
ል ብ -ወለድ
ከእንቅልፉ እንደነቃ እንደነገሩ አጣጥፎ ወንበር ላይ ብጫ ቀይ ባንዲራ የተቋጠረበት እረጅም የብረት መስቀል ‹‹ለምሳሌ ትናንት በጓደኛህ ‹ንቃ! ልጅቱ ላንተ
ያስቀመጣቸውን ልብሶቹን ለበሰና ማሠሪያቸውን ሳይፈታ ይዘዋል፡፡ ጫማ ያልተጫማው እግራቸውን ሲመለከት አልተፈጠረችም፡፡ ተዋት› የሚል መልዕክት ተላከብህ፡፡
ያወለቃቸው ጫማዎቹን በትግል ተጫምቶ፤ ያደረ ፊቱን ጥራቱና ልስላሴው፤ በጫማ ሙቀት ከሚቀቀለው ከእሱ አንተ ግን በክፋት ተርጉመኸው ጓደኛህን ተቀየምህ፡፡
ውሃ እንኳን ሳያስነካ የቤቱን በር ቆልፎ ወጣ:: እግር እንደሚበልጥ ጠረጠረ፡፡ ሌቱን እኔም በህልምህ እየተመላለስሁ እንድትነቃ
ልነግርህ ሞከርኩ፡፡ አንተ ግን ህልሙን እንደ ቅዠት
ለደቂቃዎች ተጉዞ ቴዎድሮስ አደባባይ ሲደርስ፤ ‹‹ልጄ›› አሉት ሽማግሌው፡፡ ድምጻቸው በጣም ቆጥርህ ስትጨነቅ አደርህ:: ይኸዉ አሁን በአካል
አስፋልቱን ተሻግሮ፤ ቁልቁል ወረደና ቴሌው ፊት ለፊት ያምራል፡፡ ድንጋጤው ስላለቀቀው ዝም ብሎ አፍጥጦ መጥቼ መልዕክቴን አድርሻለሁ፡፡ ንቃ! ንቃ ልጄ!››
ባለችው ቀጭን፣ ቁልቁለት መንገድ አቋርጦ፤ ጎላ ሚካኤል ተመለከታቸዉ፡፡
ቤተ ክርስትያን ደጃፍ ደረሰ፡፡ ሽማግሌዉ ፊታቸዉን አዙረው መንገድ ሊጀምሩ
‹‹እግዝያብሔር የዋህ ስለሆንክ ነው የሚጠብቅህ›› ሲሉ እጃቸውን ይዞ አቆማቸውና በጥያቄ ዓይን
ትናንት ማታ ከጓደኛው ጋር ያደረገውን ክርክርና አሉት፡፡ ተመለከታቸው፡፡ ለደቂቃዎች በጥያቄ ዓይን እየተያዩ
ሌሊት በህልሙ ስላያቸው ሽማግሌ በማሰብ ተጠምዶ ቆሙ፡፡ መፋጠጡ ሲያስፈራውና ባለጉዳዩ እሱ እንጂ
የነበረው አእምሮው፤ ቀንበሩ ወርዶለት፤ ቤተ ክርስትያኑ ‹‹እ?›› አላቸው የሞት ሞቱን፡፡ እሳቸዉ እንዳልሆኑ ሲረዳ
ጋ መድረሱን የተረዳው ወደ ቤተ ክርስትያኑ የሚገቡና
ከቤተ ክርስትያኑ የሚወጡ፤ ነጠላ የለበሱ ምዕመናን ‹‹የየዋህ አምላክ የዋሆቹን ይጠብቃል፡፡ አንተንም ‹‹ቆይ ንቃት፣ ንቃት የምትሉኝ ምንድን ነው? መች
ትከሻውን ከግራና ከቀኝ እየገጩ ከሀሳቡ ካናጠቡት በኋላ እየጠበቀህ እስከ ዛሬ አድርሶሀል:: ይሄ ማለት ሌሎቹን ነው ሳልነቃ የቀረሁት?››
ነበር፡፡ አይጠብቅም ማለት አይደለም፡፡ እንዳንተ አይነቱ ልዩ
ጥበቃ ያስፈልገዋል፡፡ ስለዚህ ልጅቱ ትቅርብህ:: ገዝታ ‹‹ልጄ አሁን እራሱ ከእንቅልፍ መች ነቃህ?
ቤተ ክርስትያኑ ጋ እንደደረሰና በየት በኩል አድርጎ የሰጠችህንም ሹራብ ከዛሬ ጀምሮ አትልበሰው በእንቅልፍ ልብህ ነው ቤተ ክርስትያን የመጣኸው፡፡››
እንደመጣ ሲረዳ ደነገጠ፡፡ ሌላ ጊዜ ወንዙ ጋ የሚሰበሰቡ ብሎሀል፡፡››
ጎዳና ተዳዳሪዎችን ፍራቻና ወንዙ የሚያወጣውን መጥፎ ‹‹እና መምጣቴ ጥፋት አለው ማለት ነው?››
ሽታ ጥላቻ በኢሚግሬሽን በኩል ዞሮ ነበር ቤተ ክርስትያን ‹‹ምን?......ምን?›› በሂደት የለቀቀው ድንጋጤ በትዝብት ተመለከታቸው፡፡
የሚሳለመው፡፡ አሁን ግን በሀሳብ ተወጥሮ፤ ሰክሮ እንኳን ተመልሶ መጥቶ ሰፈረበት፡፡
የማይሠራውን ስህተት እንደሠራ ሲረዳ ደነገጠ፡፡ መልሶ ‹‹ልጄ ምንም ለማድረግ ንቃት ያስፈልግሀል፡፡
ግን የምጠላውን ካላየሁና ካላሸተትኩ፤ በዚህ ጋ መጣሁ ‹‹‹በየዋህነት የሚረግጡ እግሮችህን እስካሁን ነቅተህ ነው መምጣት ያለብህ! ለምን፣ መቼ፣ እንዴት
በዛ ምንድነው ለውጡ ሲል እራሱን አረጋጋ፡፡ መንገድህ ላይ አጽንቼ አቆምኩልህ› ብሎሀል፡፡ እንደርሱ ሆነህ መምጣት እንዳለብህ፤ ከመምጣትህ በፊት ማወቅ
ባይሆን ይሄኔ መንገድህን ይዛብህ ሄዳ ነበር፡፡ አንተም አለብህ፡፡››
ከተረጋጋ በኋላ ወደ ቤተ ክርስትያኑ ቅጥር ባንድ ነጭ ሹራብ መንገድህን ሸጠህላት ነበር፡፡ የዋሆች
ከሚገቡና ከሚወጡ ምዕመናን ጋር ላለመጋጨት አንዴ ነጭ ነገር ሁላ ያታልላችኋል፡፡›› ‹‹ደግሞ ቤተ ክርስትያን ለመምጣት…ከፈጣሪዬ
ቆም፤ ሌላ ጊዜም ፈጠን እያለ የግቢውን በር ቀኝ ይዞ፤ ቤት ለመምጣት ይሄን ሁሉ ጥያቄ መመለስ አለብህ
ጥግ ላይ ቆሞ ጸሎት ለማድረግ፤ እረኛ እንደሌላቸው ‹‹ምንድን ነዉ የሚሉኝ አባት?›› ግራ በመጋባት ነዉ የሚሉኝ? ጉድ እኮ ነው!››
በየቦታው የተበታተኑትን ሀሳቦቹን መሰብሰብ ጀመረ፡፡ ጠየቀ፡፡ ድንጋጤው በግራ መጋባት ተተክቷል፡፡
የቻለውን ያህል ከሰበሰበ በኋላ፤ አልሰበሰብ ያሉትን ‹‹ልጄ ለመዳን በሽታህን ማወቅና ለበሽታህ
ሀሳቦች በረጅሙ ተንፍሶ አወጣቸውና ተመልሰው ‹‹የየዋህ አምላክ ‹ተነስ መንገድህን ተሸክመህ ሂድ› የሚሆነውን መድኃኒት መርጠህ መውሰድ አለብህ፡፡››
እንዳይመጡበት አማትቦ ጸሎቱን ማድረስ ጀመረ፡፡ ብሎሃል፡፡ ልጄ መንገዱ ትክክለኛ እስከሆነ ድረስ
በመንገዱ ላይ መሄድ ብቻ ሳይሆን አንዳንዴም መንገዱን ‹‹እግዝያብሔር ሁሉንም በሽታ በአንድ መድኃኒት
ለደቂቃዎች በተመስጦ ሆኖ በውስጡ እየተመላለሱ እራሱ ተሸክሞ መሄዱ ግድ ይላል፡፡ ጠላት እንቅፋት መፈወስ ይችላል አባቴ!››
እረፍት ለነሱት ጥያቄዎች መልስ ያገኝ ዘንድ እንዲረዳው የሚያበጀው ለእግሮች ብቻ አይደለም፡፡ አንዳንዴም
አምላኩን እየጠየቀ ሳለ ድንገት አንድ እጅ ትከሻው ላይ መንገዱን እራሱ ማደናቀፍ ይፈልጋል፡፡›› ‹‹ከፈጣሪ ጋር ልታጣላኝ እየሞከርህ ነው እንዴ
አረፈ፡፡ ከተመስጦው ብንን ብሎ ባለ እጁን ዞሮ ልጄ?››
ተመለከተ፡፡ የቀይ ዳማ ቆዳና ብሩህ ቡናማ ዓይን ‹‹ቆይ የምን መንገድ ነዉ አባቴ? ደግሞ ስለ እኔና
ያላቸው፣ ጸጉራቸው ዳባ የመሰለ፤ ጺማም ሽማግሌ ፈገግ እሷ እንዴት አወቁ?›› ‹‹አይደለም የፈጣሪን ኃያልነት እየመሰከርኩ ነዉ፡፡
ብለው ሲያዩት ተመለከተ፡፡ ያየውን ባለማመን ደነገጠ፡፡ እርስዎ የባህታዊ ልብስ ስለለበሱ ብቻ የሚሉትን ሁሉ
ማታ በህልሙ እየተመላለሱ፤ አንዳች ነገር ሊነግሩት ‹‹እኔማ ምን አውቃለሁ ብለህ ነው ልጄ! ሁሉን ማመን የለብኝም፡፡ መርምሩ ይላል እኮ!››
ሲሞክሩ የነበሩት ሽማግሌን ይመስላሉ፡፡ የሚያውቅ እርሱ በተለያየ መንገድ ንቃ ብሎ መልዕክት
ቢሰድብህም አልነቃም ስላልክ ነው እኔን ወዳንተ ‹‹እሱን እኮ ነው የምለው ልጄ - መርምር!::
ሽማግሌው ትከሻውን ጨምድደው ሙሉ ለሙሉ የላከኝ፡፡›› የምታደርገውን ነገር ለምን እንደምታደርግ መርምር፡፡
ወደሳቸው ዞሮ እንዲቆም አደረጉት:: በድንጋጤ መቼና እንዴት ማደረግ እንዳለብህ እራሱ መርምር ነው
እንደተዋጠ ሽማግሌውን ከላይ እስከ ታች ‹‹ማለት? ምንድን ነው የሚሉኝ አባቴ?›› የምልህ፡፡››
ተመለከታቸው፡፡ በብጫ አፈር የቀድሞ መልኩ የጠፋበት
ልብስ መናኝነታቸውን ይናገራል፡፡ ጫፉ ላይ አረንጓዴ፣
ወደ ገጽ 86 ዞሯል
26 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - መስከረም 2012