Page 104 - Descipleship 101
P. 104

በትምህርት አስራ አንድና አስራ ሁለት ላይ የተመሰረቱ ጥያቄዎች ከግራ በኩል የተጻፉትን ከቀኝ በኩል ከተጻፉት ጋር አዛምድ።
  1. የዳግም ምጽዓት ሌሎች ስሞች ------------1. የጌታ ቀን ------------2. የክርስቶስ ቀን ------------3. የእግዚአብሄር ቀን ------------4. ያ ቀን
------------5. የመጨረሻው ቀን
2. የመምጣቱ ዓላማ ምንድን ነው? -------------1. ቃሉን ለማጽናት -------------2. ሙታንን ለማስነሳት -------------3. ሞትን ለመደምሰስ -------------4. የተዋጁትን ለመሰብሰብ -------------5. በአለም ለመፍረድ -------------6. ታማኞችን ለመሸለም
3. አመጣጡ እንዴት ነው?
ሀ. ዮሐ.12፡48 ለ. 2ተሰ.1፡10
ሐ. 2ጴጥ.3፡12 መ. 1ተሰ.4፡13-18 ሠ. 1ተሰ.5፡2
ሀ. 1ተሰ.4፡13-18
ለ. ዮሐ. 14፡3
ሐ. ማቴ. 16፡27
መ. ማቴ. 25፡32-46 ሠ. ማቴ. 24፡31
ረ. 1ቆሮ. 15፡25-26
103






















































































   102   103   104   105   106