Page 103 - Descipleship 101
P. 103
4. የክብር አክሊል፡- ምሳሌ ለሆኑ መሪዎች (1ጴጥ.5፡4)
5. የደስታ አክሊል፡- የስራ ፍሬ (ፊሊ.4፡1፤1ተሰ.2፡19)
ጌታ እነዚህን ካደረግን እንደሚሸልመን ተናግሯል
1. ለሌሎች ጥቂት ደግነትን ብናደርግ
2. ሊከፍሉን ለማይችሉ በነጻ ብንረዳ
3. በምስጢር በታማኝነት ብንጸልይ
4. ብርጭቆ ውሃ እንኳን ለክርስቲያን ብንሰጥ
5. ስለ ክርስቶስ ብለን መከራ ብንቀበል
6. በቤታችን ጌታን ብናከብረው
7. ለሌሎችና ለራሳችን ብንጠነቀቅ
ምሳሌ 11፡18 ሉቃ.14፡14 ማቴ.6፡6 ማር.9፡41
ሉቃ.6፡22-23 ሩት.2፡11-12 2ዮሐ. 8
ሽልማታችንን የት እናገኛለን?
• ማቴ. 5፡12------------------------------------------
• ታይታን የሚወዱና ግብዞች ሽልማታቸውን ከየት ይቀበላሉ?
• ማቴ.6፡2፣5፡16------------------------------------- 102