Page 24 - Descipleship 101
P. 24
4. ----------------የኢየሱስ በጎች ፈጽሞ አይጠፉም (ዮሐ.10፡28)
5. ----------------ምንም አይነት ነገር ወይንም ችግር ከክርስቶስ ፍቅር ሊለይህ አይችልም (ሮሜ. 8፡35-39)
6. -----------------ከክርስቶስ እጅ ልትነጠቅ ትችላለህ (ዮሐ.10፡28)
7. -----------------እግዚአብሄር ስለማይዋሽ በእርሱ ተሰፋ ላይ መደገፍ ትችላለህ (ዘሁ.23፡19)
1. ሮሜ. 10፡17 የዘላለም ህይወት ዋስትናችንን የምናገኘው በ--- -------------ተደግፈን ነው።
ሀ. በስሜታችን ለ. በእግዚአብሄር ቃል
ሐ. በመልካም ስራችን መ. በቤተክርስቲያን አባልነት
2. ህይወትህን ለመለወጥ እግዚአብሄር ምንን ተጠቀመ? (ዮሐ.15፡3)። -----------------------------
3. ለክርስቶስ ያለህን ፍቅር እንዴት ልትገልጽ ትችላለህ? (ዮሐ. 14፡21) -----------------------------
4. የክርስቶስ ደቀ መዛሙርት መሆናችን የሚገለጥበትና አህዛብም የሚያውቁበትን ምልክት
ሀ. መባና አስራት መስጠታችን ለ. በየሰንበቱ ቤ/ክ መሔዳችን ሐ. እርስ በርስ መዋደዳችን መ. መልስ የለውም
23