Page 23 - Descipleship 101
P. 23
በትምህርት አንድ እና ሁለት ላይ የተመሰረቱ ጥያቄዎች
1. ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የህይወትህ አዳኝ አድርገህ ስትቀበለው እርሱ የሰጠህ ምንድን ነው?
ሀ. ዳግም እድል ሐ. የእርሱን ህግጋት
ለ. የእርሱን ህይወት መ. አዲስ የጴንጤ ሃይማኖት
2. እንደ ዮሐ. 3፡18 አባባል ባለፈው ሕይወትህ ምን ነበርክ?
ሀ. በክብርና በፍቅር ውስጥ ለ. በደስታና በሰላም ውስጥ ሐ. በአስደናቂ ብርሃን ውስጥ መ. በፍርድና በኩነኔ ውስጥ
3. እንደ ዮሐንስ 10፡28 አባባል ምን አለህ? ---------------------------------------------
------------------
4. ዘላለም ማለት ምን ማለት ነው? ---------------------------- -----------------------------------------------------------
የሚከተሉት ዓረፍተ ነገሮች ትክክል ከሆኑ “እውነት” ትክክል ካልሆኑ “ሐሰት” በል።
1. ---------------- ዮሐ.5፡24 ክርስቲያን አንድ ቀን ስለኃጢያቱ ይፈረድበታል ይላል።
2. ----------------እግዚአብሄር የዘላለም ሕይወት እንዳለህ እንድታውቅ ይፈልጋል።
3. ----------------ኢየሱስ በዮሐ. 6፡37 እንዳለው ወደ እርሱ ሊመጡ የሚችሉ ጻድቃን ብቻ ናቸው።
22