Page 66 - Dinq Magazine August 2020 Edition
P. 66
ቆይታ
ቆይታ
የለሊት ንግስት
የለሊት ንግስት
በየሴምወርቅ ደበበ ክፍል 2
የ ያዘገጃጁትን ህሙማኑ ወዳሉበት ይዘዋቸው ገቡ ~
በየሴምወርቅ ደበበ ክፍል 2
የ
ጠሩት የኮንትራት ታክሲ
ከግቢው አጥር በር ላይ
አይናቸውን ለማመን ከበዳቸው እንደዚያ
ህሙማኑ ወዳሉበት ይዘዋቸው ገቡ ~
ጠሩት የኮንትራት ታክሲ
እጥፍጥፍ
ብላ
ተቀምጣ
ቆሞ በመኪናው ድምፅ
በዝምታ
አይናቸውን ለማመን ከበዳቸው እንደዚያ
ከግቢው አጥር በር ላይ
የምትውለው ወጣት እዚህ እና እዚያ
ይጣራል።
በዝምታ
ተቀምጣ
ብላ
እጥፍጥፍ
ቆሞ በመኪናው ድምፅ
የምግብ
ዘንቢል
የምትውለው ወጣት እዚህ እና እዚያ
ያዘገጃጁትን
ይጣራል።
ሰራተኛቸውን አስይዘው ወደሚጣራው
እየተቅበዘበዘች ፊቷ ያገኘችውን ሁሉ
ታወራለች።
ዘንቢል
የምግብ
ታክሲ ገብተው ወደ አእምሮ ህሙማኑ እየተቅበዘበዘች ፊቷ ያገኘችውን ሁሉ
ታወራለች።
ሰራተኛቸውን አስይዘው ወደሚጣራው
ማእከል መጓዝ ጀመሩ ~ ቤተሰብ ገና በሶስት ሳምንት ቀና ብላ መሄዷ እና በሳቅ ፍንድቅድቅ አለች ~ ወሮ ብርሀን
ታክሲ ገብተው ወደ አእምሮ ህሙማኑ
ማእከል መጓዝ ጀመሩ ~ ቤተሰብ ገና በሶስት ሳምንት ቀና ብላ መሄዷ እና በሳቅ ፍንድቅድቅ አለች ~ ወሮ ብርሀን
የመዳን
እንዳላት
መናገሯ
ተስፋ
ታሞቦት ነው? ሲል የታክሲው ሹፌር
በተራቸው አንድም ቃል ሳይተነፍሱ
ታሞቦት ነው? ሲል የታክሲው ሹፌር መናገሯ የመዳን ተስፋ እንዳላት በተራቸው አንድም ቃል ሳይተነፍሱ
ተሰማቸው። ጠጋ ብለው አናገሯት~ አበባ
ጠየቀ። ዝምድናስ የለንም እንደው እግር
በአግርሞት ይመለከታሉ። ከሳቋ መለስ
ጠየቀ። ዝምድናስ የለንም እንደው እግር ተሰማቸው። ጠጋ ብለው አናገሯት~ አበባ በአግርሞት ይመለከታሉ። ከሳቋ መለስ
እባላለሁ
ማነው
ስምሽ?
ስትል
ጥሏት በሬ ላይ መጥታ ወድቃ አንስተው
ብላ ያሬድን መወትወት ቀጠለች ~ በል
ጥሏት በሬ ላይ መጥታ ወድቃ አንስተው እባላለሁ ማነው ስምሽ? ስትል ብላ ያሬድን መወትወት ቀጠለች ~ በል
ጠየቀቻቸው ብርሃን ብርሃን እባላለሁ
ወደዚህ የአእምሮ ማእከል አስገቧት ~
ድርሰቶችህን አሳያት ~ ደራሲ ነው ~
ወደዚህ የአእምሮ ማእከል አስገቧት ~ ጠየቀቻቸው ብርሃን ብርሃን እባላለሁ ድርሰቶችህን አሳያት ~ ደራሲ ነው ~
ታስታውሽኛለሽ? ~ አዎ አቅሻለሁ የያሬድ
ብቻ ለምን የዚህች ልጅ ነገር እንዲህ
መፅሀፎች ፅፏል ~ ተነስ አሳያት እያለች
ብቻ ለምን የዚህች ልጅ ነገር እንዲህ ታስታውሽኛለሽ? ~ አዎ አቅሻለሁ የያሬድ መፅሀፎች ፅፏል ~ ተነስ አሳያት እያለች
እንቅልፍ እንደነሳኝ አላውቅም ~ ለሊትም እናት ነሽ አይደል ነይ ነይ ላሳይሽ የት ሹራቡን ይዛ መጎተት ጀመረች።
እንቅልፍ እንደነሳኝ አላውቅም ~ ለሊትም እናት ነሽ አይደል ነይ ነይ ላሳይሽ የት ሹራቡን ይዛ መጎተት ጀመረች።
እንቅልፍ ሳጣ እሷኑ ሳወጣና ሳወርድ እንዳለ ~ እስኪ አንችም ንገሪው ደራሲ
እንቅልፍ ሳጣ እሷኑ ሳወጣና ሳወርድ እንዳለ ~ እስኪ አንችም ንገሪው ደራሲ
አድራለሁ። አንድዬ ምህረቱን ሆኖ የኔን ታሪክ አልፅፍም አለኝ ~ በያሬድ አይን ላይ ጭንቀት ይነበባል ~
አድራለሁ። አንድዬ ምህረቱን ሆኖ የኔን ታሪክ አልፅፍም አለኝ ~ በያሬድ አይን ላይ ጭንቀት ይነበባል ~
ያውርድላት! እንደው ምን ሆና ለዚህ ይኸውልሽ ያሬድ ~ አንተ ያሬድ ንገራት ትነግርብኛለች ~ ያስሩኛል ~
ያውርድላት! እንደው ምን ሆና ለዚህ ይኸውልሽ ያሬድ ~ አንተ ያሬድ ንገራት ትነግርብኛለች ~ ያስሩኛል ~
እንደበቃች እንጃ ወጣት እኮ ናት እንድ ለምን ታሪኬን እንደማትፅፈው ንገራት ይወስዱብኛል ~ እባክሽ ተይኝ እያለ
እንደበቃች እንጃ ወጣት እኮ ናት እንድ ለምን ታሪኬን እንደማትፅፈው ንገራት ይወስዱብኛል ~ እባክሽ ተይኝ እያለ
ፍሬ እንዲህ ቆሽሻ እንኳን ቆንጅናዋ ምን ይዘጋሀል ንገራት... ንገራት.... መማፀን ጀመረ ~ በፍርሀት ለማንም
ፍሬ እንዲህ ቆሽሻ እንኳን ቆንጅናዋ ምን ይዘጋሀል ንገራት... ንገራት.... መማፀን ጀመረ ~ በፍርሀት ለማንም
የሚገርም ነው አይ የሰው ልጅ መከራ ንገራት..... ንገራት....
የሚገርም ነው አይ የሰው ልጅ መከራ ንገራት..... ንገራት.... እንዳትናገር ቃል አስገብቶ ተነስቶ
አስገብቶ
ቃል
ተነስቶ
እንዳትናገር
እያሉ ሲያወጉት ባለታክሲው ቀበል አርጎ ያሬድ በተሰላቸ ድምፅ ~ ስንት ግዜ ከማእከሉ የመፅሀፍ መደርደሪያ ላይ
እያሉ ሲያወጉት ባለታክሲው ቀበል አርጎ
ያሬድ በተሰላቸ ድምፅ ~ ስንት ግዜ
ከማእከሉ የመፅሀፍ መደርደሪያ ላይ
ምን ይደረጋል~ ግዜው ያመጣብን ጣጣ ልንገርሽ....እኔ የለሊቷን ንግስት የራሱን መፅሀፎች ይዞ መጣ ይኸውልሽ ~
ምን ይደረጋል~ ግዜው ያመጣብን ጣጣ
ንግስት
የለሊቷን
ልንገርሽ....እኔ
የራሱን መፅሀፎች ይዞ መጣ ይኸውልሽ ~
ነው ~ ከተማው ሁሉ በእብድ አልወዳትም እኔ የማውቃት ንግስት ት እንዳትናገሪ ~ ዝምምም ......ዝም.....
ሁሉ
በእብድ
~
ከተማው
ነው
አልወዳትም እኔ የማውቃት ንግስት ት
እንዳትናገሪ ~ ዝምምም ......ዝም.....
ተሞልቷል~ የሚታየውና የሚሰማው ሁሉ የቀን የቀኗን ነው። ባለእጣ፣ የዲያስፖራ ቅዠት ፣ የጋን
ተሞልቷል~ የሚታየውና የሚሰማው ሁሉ
የቀን የቀኗን ነው።
ባለእጣ፣ የዲያስፖራ ቅዠት ፣ የጋን
ያሳብዳል ሰውም እርስ በእርስ እይው ይሄንን ሞኝ ~ እኔኮ የለሊት ጠጠር እና መረብ የሚሉ ርእሶች
ያሳብዳል
እርስ
በእርስ
እይው ይሄንን ሞኝ ~ እኔኮ የለሊት
ሰውም
ጠጠር እና መረብ የሚሉ ርእሶች
ተጨካከነ..... እያለ የመሰለውን ሁሉ ንግስት ነኝ ~ የለሊት ንግስት አበባ ~ ያቺ ነበራቸው ወ/ሮ ብርሀን አንተው ነህ????
ተጨካከነ..... እያለ የመሰለውን ሁሉ
ንግስት ነኝ ~ የለሊት ንግስት አበባ ~ ያቺ
ነበራቸው ወ/ሮ ብርሀን አንተው ነህ????
ምክንያት ከነመሰለው መፍትሄ እየደረደረ
ምክንያት ከነመሰለው መፍትሄ እየደረደረ ለሊት ለሊት እንደሽቶ የምታውደው እግዚኦ አንተው ነህ???? እያሉ
ለሊት ለሊት እንደሽቶ የምታውደው ~ ~
እግዚኦ
እያሉ
ነህ????
አንተው
ወደ ማእከሉ ደረሱ። ስሟን እንደማያውቁ ቀን ቀን አንገቷን የምትደፋው የለሊት ለመቆጣጠር የከበዳቸውን እንባ
ወደ ማእከሉ ደረሱ። ስሟን እንደማያውቁ
ቀን ቀን አንገቷን የምትደፋው የለሊት
የከበዳቸውን
እንባ
ለመቆጣጠር
እና በመልክ እንደሚለዩዋት ተናግረው ንግስት ~ አበባ ~ አታቂያትም? በማለት ዘረገፉት። ስመጥር ደራሲ ነበር ነው ~
እና በመልክ እንደሚለዩዋት ተናግረው
ንግስት ~ አበባ ~ አታቂያትም? በማለት
ዘረገፉት። ስመጥር ደራሲ ነበር ነው ~
ወደ ገጽ 74 ዞሯል
ወደ ገጽ 74 ዞሯል
66 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“ ድንቅ መጽሔት - ነሐሴ 2012
66 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“ ድንቅ መጽሔት - ነሐሴ 2012