Page 84 - Dinq Magazine August 2020 Edition
P. 84
የሰኔ እና ሰኞ
ሰኔ እና ሰኞ ገጠመ። ይህንኑ ተከትሎ “ምን 1962 ሰኔ እና ሰኞ ሲገጥም፤ ለኢትዮጵያ
ይመጣ ይሆን?” ተብሎ ሲጠበቅ፤ አንድ ትልቅ ማስጠንቀቂያ ነበር። በዚህ አመት በኤ
ከገፅ 81 የዞረ
አዲስ የመንገድ አዋጅ ወጣ። ከሰኞ ሰኔ 1 ርትራ በርሃ የመጀመሪያዋ የመገንጠል ጥያቄ
ቀን ጀምሮ፤ በግራ በኩል ይሄዱ የነበሩ ወደ ጥይት ተተኮሰች። በውጭ አገር እና በአገር
በት መልካም ዘመን መሆኑን የታሪክ ድርሳ
ናት ይመሰክራሉ። ለዚህም ይሆናል በአበቅ
ቀኝ፤ በቀኝ ይሄዱ የነበሩ መኪኖች ደግሞ በግራ ውስጥ የሚገኙ ተማሪዎች፤ በሶሻሊዝም አደ
ቴው ሰኔና ሰኞ በአገሪቱ ላይ ክፉ ቸነፈር ሳይ
በኩል እንዲያሽከረክሩ ህግ ወጣ። ከዚያ ቀን ረጃጀት ተመሰረቱ። እንደተፈራውም በቀጣዩ
በፊት… መኪኖች በሙሉ አሁን በሚሄዱበት አመታት በአገሪቱ ቁጣ ወረደ። በወሎ እና
ወርድ የቀረው።
በተቃራኒ መንገድ ነበር የሚሄዱት። ከዚያን አካባቢው የረሃብ ቸነፈር መጣ። የተማሪዎ
1959 በዚህ ዘመን ሰኔ እና ሰኞ
ቹን እንቅስቃሴ ተከትሎ አመጽ ተነሳ፤ መንግ
ወዲህ ግን… የመኪና መንገድ አካሄድ መቀየ
ሲገጥም… “ምን ሊመጣ ይሆን?” መባሉ
ሩን በአባቴ እድሜ የነበሩ ሰዎች፤ “ወይ ሰኔ ስት ተገለበጠ፤ ትርፍ ቤት እና የግል መሬት
አልቀረም። ሆኖም በቀጣዩ አመት በ1960ን
እና ሰኞ” እያሉ በመገረም ሲያወሩ እንሰማ ተወረሰ። ተቃዋሚዎች በዙ፤ ቀይ ሽብር
ጉሠ ነገሥቱ ለጉብኝት ወደ ብራዚል በሄዱበት
ነበር። በዚሁ አመት 1956 ዓ.ም. አለ
ተፋፋመ። ንጉሠ ነገሥቱም ተገደሉ።
ወቅት፤ የክቡር ዘበኛ ጦር አመጽ አስነስቶ፤
ማችንን ያስደነገጠ ትልቅ ክስተትም ተስተናግ
የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ አደረገ። ኢትዮ
1981 - ከአንድ አበቅቴ በኋላ
ዷል። የአሜሪካው 35ኛው ፕሬዘዳንት፤ ጆን
የሚመጣ ሰኔ እና ሰኞ ያስፈራል። ምክንያቱም
ጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ አይታ የማታውቀውን፤
ኤፍ ኬኔዲ የተገደሉት በዚሁ ሰኔና ሰኞ በገጠ
የአበቅቴውን ሰኔ እና ሰኞ ተከትሎ፤ ከሶስት
የተቀነባበረ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ አስ
መበት አመት ነበር።
አመታት በኋላ የሚመጣው የረሃብ ቸነፈር
ተናገደች። በጄ/ል መንግስቱ ንዋይ እና በገ
ርማሜ ንዋይ የተመራው መፈንቅለ መንግስት
1970 - በአውደ ቀመሩ ስሌት ከበድ ያለ ነው። በመሆኑም በቂ ዝግጅት ካል
የ600 ሰዎችን ህይወት ቀጠፈ፤ ብዙዎች መሰረት፤ ከ6 አመታት በኋላ የሚመጣው ተደረገ መጪዎቹ አመታት የከፉ እንደሚ
ታሰሩ፤ ጥቂቶች ተሰደዱ። በንጉሠ ነገሥቱ የአበቅቴው ሰኔ እና ሰኞ፤ በመጪው አመታት ሆኑ አውደ ቀመሩ ያሳያል። ለኢትዮጵያም …
እና በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ግን ጥቁር በአገሪቱ ጦርነት እና ብጥብጥ ሊነሳ እንደ
መጪው ዘመን መልካም እንደማይሆን የማ
ጠባሳ ጥሎ አለፈ - የታህሳሱ ግርግር።
ሚችል አመላካች ነው። (በእርግጥ እንዲህ ስጠንቀቂያ ደወል የተሰማበት ነበር። ጊዜው
በኢትዮጵያ አቆጣጠር 1973 ሲሆን፤ የአ
አይነቱን የዘመን ትንቢት ለመናገር የከዋክ
1964 በአባቶቻችን ዘመን አንድ የሚ
ብት ስነ-ፈለግን ምጥቅዕ እውቀት መጨመር
ወደ ገፅ 88 ዞሯል
ያስታውሱት የ”ሰኔ እና ሰኞ” ገጠመኝ ነበር።
በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1956 ዓ.ም. ያስፈልጋል።) የሆኖ ሆኖ በዚህም መሰረት
Page 84 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“ ድንቅ መጽሔት - ሐምሌ 2012
ifetricks.com/
84 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“ ድንቅ መጽሔት - ነሐሴ 2012