Page 29 - DINQ MAGAZINE NOVEMBER 2020 EDITION
P. 29
ከገጽ 81 የዞረ
አበባ እንደተቀመጡእንደገና ወደ ጎንደር ሄደው ደራ ውስጥ ቁላላ ሚካኤል ተወልደው
አለቃ ገብረ ሐና እርሳቸውም ትርጓሜ መጻሕፍትን እያስተማሩ እንጦጦ ተቀመጡ ፡፡ ጥቂት ጊዜ በአዲስ
ያደጉትን ወይዘሮ ማዘንጊያን አገቡና አለቃ ተክሌን ጥሩነሽ እናአለቃ ሥኑ የተባሉ ልጆች
ገብረ ሐናን አደራ አሏቸው ፡፡ ከዐፄ ቴዎድሮስ ሞት በኋላ በ፲፰፻፷፬ ዓ.ም ዐፄ ወለዱ ፡፡ ተክሌ ለትምህርት ሲደርስ ከሌላው የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ጋር እርሳቸው
ዮሐንስ ሲነግሡከገዳም ወጥተው ወደ ትግራይ አቀኑ ፡፡ ከባሕታዊ ጸዐዳገብረ ሥላሴ ጋር ሆነው ያዘጋጁትን ዝማሜም አስተማሩት ፡፡ ይህም ተክሌ
አለቃገብረ ሐና በዐፄ ዮሐንስ አደባባይ ፍትሐ ነገሥትን እየተረጎሙ ብዙ ዘመን ከሦስቱም ልጆቻቸው የመጀመርያ ሳይሆን እንዳልቀረእንድንገምት ያደርገናል፡፡
ተቀምጠዋል ፡፡ በዚህ ምክንያት በአኩስም ጽዮን ቤተክርስቲያን በሚገኙ አንዳንድ
የብራና መጻሕፍት ላይ የአለቃ ገብረ ሐና ስም ሠፍሮ የሚገኘው በዚህ ምክንያት አለቃ ገብረ ሐና እና የድኾች ጠበቃ
ነው ፡፡ ዐፄዮሐንስ በመተማ ጦርነት ሕይወታቸው ሲሠዋ አለቃ ገብረ ሐና ወደ አለቃገብረ ሐና ምንም ከመኳንንቱ እና ከመሳፍንቱ ጋር ቢውሉ ምንም እንኳን የእንጦጦ
ናበጋ ጊዮርጊስ ተመለሱ ፡፡ ራጉኤል ሰዎች እንደሚናገሩላቸው በዐፄ ቴዎድሮሰቤተ መንግሥት ከምኒሊክ እና ከእቴጌ
ምንትዋብ ቀጥለው ግብር የሚቀመጡት ገብረ ሐና ቢሆኑም ድኾች ሲጨቆኑ እና ሲያዝኑ
በመቀጠልምበቴዎድሮስ ቤተ መንግሥት የሚያውቋቸው ምኒልክ በሸዋ ግንአይወዱም ነበር ፡፡ በአንድ ወቅት የአቡነ ሐራ ገዳም አካባቢ ርሃብ ገብቶ ገበሬው ሲቸገር
መንገሣቸውን ተከትለው ወደ ሸዋ መጡ ፡፡ አለቃ ገብረ ሐናን ወደ አዲስአበባ ቢያዩ “ እናንተ ባገኛቸሁ ጊዜለአቡነ ሐራ እንደሰጣችሁ ሁሉ እናንተ ሲቸግራችሁ ደግሞ
እንዲመጡ ያደረጉት ሊቅነታቸውን የሚያውቁት እነ ጸሐፌ ትእዛዝ ገብረ ሥላሴ አቡነ ሐራ ይሰጧችኋል ” ብለው ከሥዕለት የተሰበሰበውን ገንዘብአውጥተው ለገበሬዎች
እና እነ አለቃ ገብረ ማርያም ናቸው ፡፡ አከፋፈሉት ፡፡ በዚህ ጉዳይ ተከስሰው ከፍርድ ሚኒስቴሩ ከአፈ ንጉሥ ነሲቡ ዘንድ ቀርበው
ሊፈረድባቸውነበር ፡፡
ዐፄምኒልክ በዐፄ ቴዎድሮስ ቤተ መንግሥት ሳሉ አለቃ ገብረ ሐናን ስለ
ሚያውቋቸው በደቡብ ጎንደር የሚገኘውን የአቡነ ሐራን ገዳምሾሟቸው ፡፡ በኋላ ግን ሊቀ መኳስ አባተ ቧ ያለው ዐፄ ምኒሊክ አለቃ ገብረ ሐናን ሲያደነቁ እንደሚሰሙ
ይህንንም የታዋቂው ገጣሚ የመንግሥቱ ለማ አባት አለቃ ለማ ኃይሉ “ አለቃ እና አፈንጉሥ ለሚሰጡትፍርድ እንዲጠነቀቁ በማመልከታቸው ጉዳዩ ወደ ዙፋን ችሎት
ገብረ ሐና የጎንደር የከተማው ናቸውትምህርታቸውም እዚያው ነው አቡነ ሐራ ተመራ ፡፡ ዐፄ ምኒልክም አለቃ ገብረ ሐናን የፍትሐ ነገሥቱ ሊቅአንተ አይደለህም ወይ ?
የሚባል ገዳም በበጌምድር ነው ወዲህ እሱን ተሾመው ነበር በዐፄ ምኒልክ፡ በዐፄ እስቲ ምን ይላል ንገረን ? አሏቸው ፡፡ አለቃም “ ፍትሐ ነገሥቱማ ሲሦውን ለካህናት
ዮሐንስጀምሮ በምኒልክ ጊዜ እንደ አቡነ ሐራ የከበረ ገዳም አልነበረም ” በማለት ሲሦውንለሠራያን ይገባል ይላል እኔም ክፉ ቀን ስለሆነ ለሕዝቡ አካፍየዋለሁ አቡነ ሐራ
መስክረውታል፡ ፡ አለቃ ከደቡብ ጎንደር ወደ አዲስአበባ የተዛወሩት የአቡነ ሐራን አባታቸውን አይጦሩበት ልጃቸውን አይድሩበት ”ሲሉ መለሱላቸው ፡፡
ገንዘብ ለገበሬዎች አከፋፈሉ ተብለው ተከስሰው ነበር ፡፡ አለቃ ለማ ይህንን ጉዳይ
ሲያስታውሱት“ የስእለቱን ገንዘብ አበላሹ ገንዘቡን አጠፉ ብሎ ከሠሠ አገሩ አለቃገብረ ሐና ከምኒሊክ ባለሟሎች ጋር ተጣልተው ለመጨረሻ ጊዜ አዲስ አበባን
ተከሰው በኃጢአት መጡ ዐፄ ምኒልክ፡ አትሄድም ተባሉ ቀሩ ትልቅሰው አይደሉም ለመልቀቅ ያበቃቸውም መኳንንቱ እና መሳፍንቱግብዝናውን እየተሾሙ የድኻውን ካህን
እንዴ ሆሆይ ገብረ ሐና የማይታወቀበት ወዴት አለ አልተሾሙም ራጉኤል ነበሩ መሬት እየወሰዱ ካሀኑን በቶፍነት ስም ጭሰኛ ማድረጋቸውን በመቃወማቸው ነበር ፡፡
የወር ቀለብ ዐፄ ምኒልክ እየሰጧቸው» አለቃይህንን አሳዛኝ አሠራር ፊት ለፊት ተቃውመውታል ፡፡ በዚህም ምክንያት ከአዲሰ አበባ
ይወጡ ተብለው ወደ ሀገራቸው ለመመለስበቅተዋል ፡፡
ንጉሥምኒልክ አለቃን የእንጦጦ ራጉኤል የአቋቋም መምህር አድርገው ሾሟቸው ፡፡ ክፍል ሁለትን በሚቅጥለው እትም ይጠብቁ
ቤትም ተሰጣቸው ፡፡ በኋላም የእንጦጦ ራጉኤልአስተዳዳሪ ሆነው ተሾሙ
DINQ MEGAZINE November 2020 STAY SAFE 29