Page 52 - DINQ MAGAZINE NOVEMBER 2020 EDITION
P. 52

የባህል ህክምና መድሃኒቶች




         ከተዘረዘሩት ከእነዚህ ውስጥ አብዛኞቹን በየቤታችን
         ውስጥ እናቶችን ይጠቀሙበታል::


         1. ጤና_አዳም ፦ ቅጠሉም ሆነ ፍሬው ለሆድ
         መታወክ ፣ ለቁርጥማትና ለሌሎች መሰል ሕመሞች
         መድኃኒት ነው።

         2. ዳማከሴ ፦ ለጉንፋን ፣ ለከባድ ራስ ምታት
         (ማይግሬን) በአፍንጫ ተስቦ የሚወሰድ ፣ ለመተንፈሻ
         ቧንቧ ችግርና አጠቃላይ ለምች ፍቱን መድኃኒት ነው።

         3. ሬት፦ ቅርፊቱ ተልጦ የሚገኘው የውስጡ ዝልግልግ

         የማር ወለላ የመሰለው ነገር ከሌላ ምግብ ጋር አዋህዶ
         በመምታት የከሱ ሕፃናት ቢመግቡት ወዲያውኑ
         ያፋፋቸዋል ፣ ለቁስል ቢቀቡት ወዲያው የመፈወስ
         ኃይል አለው ፣ ለፎረፎር ቢቀቡት፣ የስኳር በሽተኞችና    እና በሰውነት ውስጥ ምግብ እንዲንሸራሸር ፍቱን         የጉንፋን
         የደም ግፊት ችግር ያለባቸው ሰዎች አድርቀው          መድኃኒት እንደሆነ አዋቂዎች አብነት በመጥቀስ          ዓይነትን ያለ ኪኒን በሁለት ቀን ውስጥ ፈውስ ያገኛል።
         ፈጭተው እንደ ሻይ አፍልተው                    ይናገራሉ።
         ቢጠጡት የመፈወስ አቅም አለው።                                                        10. ቀይ_ሽንኩርት ፦ ለአጠቃላይ ጤንነትና ለደም
                                              7. የኮክ_ዛፍ_ቅጠል ፦ የጋማና የቀንድ ከብቶች        ዝውውር ጠቃሚ ከመሆኑም ባሻገር የዘር ፈሳሽ

         4. የጫት_ቅርፊት ፦ ስጋ በልቶ አልፈጭ ብሎት ሆዱ     በድንገት ሲታመሙም ሆነ ሰዎች በድንገተኛ በሽታ         እጥረት ላጋጠማቸው ሰዎች በብዛት ለማመንጨት
         የታወከ ሰው ወቅጦ ቀቅሎ ቢጠጣው ይድናል።           ሲያዙ ከጤና                               እንደሚያገለግል አባቶች ይናገራሉ ፤ ኮረሪማና ቆንዶ
                                              አዳም ጋር ተወቅጦና ተጨምቆ ሲጠጡት                በርበሬ እነዚህ በአንድ ላይ ተቀምመው ለራስ ምታትና
         5. አርማ_ጉሳ ፦ አረንጓዴውን ቅጠል በማድረቅ        ከህመማቸው ይፈወሳሉ።                         ለሆድ ቁርጠት ፍቱን መድኃኒት ናቸው።
         ወቅጠው እንደ ሻይ ለረጅም ጊዜ በመጠጣት የስኳር
         ህመምተኞች በደማቸው ውስጥ ያለው የስኳር መጠን        8. ግራዋ ፡- ቀን ተመርጦ 7 ቅጠሉ ተቀንጥሶ በሰው     11. ዞጓራጋጅ (አማርኛ ስሙ ለጊዜ የማይታወቅ)
         ፈጥኖ የማውረድና የመቀነስ አቅም አለው። ቅጠሉን       እጅ መድኃኒት ለበላ ሰው ቢያጠጡት የመፈወስ ኃይል       ቅጠሉ በእንጨት የሚጠመጠም ሆኖ እንደ አሚቾ ስር
         ደግሞ በአረንጓዴነቱ ወቅጠው ጨምቀው ቢጠጡት          አለው ፣ እንዲሁም በግራዋ የታጠበ እቃ(እንስራ)        የሚያኮርት ሲሆን ይኸው ስሩ ትክትክ ለያዘቸው
         ከቁርጥማት የመፈወስ ኃይልና የምግብ አፒታይት         ሽታን የሚያመጡ ባክቴሪያዎችን ያጠፋል። ከዚህ          ሕፃናትና ወባ ለያዛቸው ሰዎች አገልግሎት
         የመክፈት ኃይል አለው።                       በተጨማሪም ግራዋ የተተከለበት ቦታ እባብ ፈፅሞ         እንደሚውል አባቶች ይናገራሉ።

                                              አይኖርም።
         6. ነጭ_ሽንኩርት ፦ ለደም ዝውውር ፣ ለጨጓራ ፣                                            12. ኦሞሮ ፦ ይህ አረንጓዴ ተክል የእግር ወለምታ
         ለውስጥ ካንሰር፣ ለመተንፈሻ አካል፣ ለወሲብ          9. የነጭ_ባህርዛፍ_ቅጠሉ ፦ ቅጠሉን በውሃ ተፈልቶ      ላለባቸውና ሰውነታቸው ተቀጥቅቶ ደም
         ማነቃቂያነት                              ቢታጠኑት የመተንፈሻ አካል ችግርም ሆነ የትኛውም        ለቋጠረባቸው ቅጠሎቹን በውሃ ቀቅሎ ቦታውን


                                                                                                        ወደ ገጽ  62 ዞሯል

        52                                                                                   “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ሕዳር  2013
   47   48   49   50   51   52   53   54   55   56   57