Page 34 - DINQ Magazine June 2020 Edition
P. 34

የፍቅር አቡጊዳ










            የፍቅር ጉዞ                                                       (አዲስ አድማስ)






             ፈጣሪ  በየትውልዱ  የራሱን  ድምጽ  ለምንወልዳቸው ልጆች፤ ለምንፈጥራቸው አዲስ  ተው ቂምና ቁርሾም፣ እዚህ አገር ቤትም ሆነ
       ያወጣል ፍቅር ያሸንፋል– የኔ ሳይሆን የትውልድ  ትውልዶች የምናወርሰው ቂምን ከሆነ፣ ያለፈው  በየአገሩ  ተበታትነው  የሚገኙ  ወገኖቻችን፣
       ድምጽ ነው እዳ አለ የምንል ከሆነም፤ እዳ የሚ መቁሰል ሳይበቃ ለወደፊትም ሌላ አደጋ እንዲ ቢያንስ ለልጆቻቸው ሲሉ ይቅር መባባልን እን
       ከፈለውና የሚሸፈነው በፍቅር ብቻ ነው              ፈጠር እየተባበርን ነው ማለት ነው፡፡ የሚሻለው  ዲቀበሉ ለመጋበዝ፤ የአዲሱ ትውልድ ስሜትም
             የፍቅር ጉዞ ከሚለው ሃሳብ እንጀምር፡፡       መፍትሔ፣ እኛ የወረስነው አለመግባባት ካለ፣  ይሄ እንደሆነ የሚገልፁ ዝግጅቶችን ለማቅረብ
                                            በቂም ሰበብ የተቋሰልነው ነገር ካለ፣ የአዲሱን  ነበር ያቀድነው፡፡ ዝግጅቱን በተለያዩ የኢትዮጵያ
             መነሻው ምንድነው? “አቦጊዳ ብዬ፣          ትውልድ ህይወት እንዳያውክ፣ እኛ ጋ መቆም  ከተሞች በስፋት ለማዳረስ ነው፤ በሄኒከን ከሚ
       ፊደል “ሀ”ን ቆጥሬ፤
                                            አለበት ብዬ አምናለሁ፡፡                      ተዳደረው በደሌ ቢራ ጋር ተነጋግረን ውል የተፈ
             የፍቅርን ትርጉም ለልቤ አስተምሬ፣                                               ራረምነው፡፡ በተፈራረምንበት እለት እንደተገለ
                                                  የዘመናችን ፈተናዎች ሳያንሱ፣ የቅርብ
             ይዤሽ በአኮፋዳ እንደቆሎ ተማሪ፣           ጊዜ  የቂም  ታሪክንም  እየተሸከመን፣  ከዚያም       ፀውም፤ የቋንቋና የብሔር ስብጥር ውስጥ ህብ

             አቦጊዳ ልበል የፍቅር ጀማሪ…”            አልፎ  የሩቅ  ጊዜ  የቅሬታ  ታሪኩንም  እየቆሰ      ረትና አንድነታችንን የሚያጠናክር፣ ቂም እንዳ
                                            ቆስን  ቂምን  የምናወርስ  ከሆነ፣  ለማናችንም       ንወርስና መልካም መንፈስን ለመጋራት አንድ
             እንዲህ ነው የኔ የዘፈን ህይወት የሚጀ                                            ላይ የሚጮህ የፍቅር አላማ ያለው ዝግጅት ነው፡
       ምረው። አሁን የፍቅር ጉዞ ላይ ደርሷል፡፡ ሁላች       ሕይወት  የማይጠቅም፣  የልጆቻችንንም  ተስፋ         ፡ ግን፣ የኢትዮጵያ ታሪክም ሆነ የኢትዮጵያው
       ንም፣ በተለያዩ የታሪክ አጋጣሚዎች ውስጥ እና         የሚያጨልም  አደጋ  እየፈጠርን  እናልፋለን፡         ያን  ሕይወት  አንተ  እንደምትለው፣  በፍቅርና
       ልፋለን። ብዙ ቅሬታና ብዙ ደስታ፣ ብዙ ትክክል        ፡  ቂምን  መሻር፣  ቁስልን  መፈወስ፤  ከዚያም      ሰላም ብቻ የተሞላ ሳይሆን፣ በቂምና በግጭትም
       የሆኑ  ነገሮችና  ብዙ  ትክክል  ያልሆኑ  ነገሮች     አልፎ ለሁላችንም የሚበጅና የተስፋ ብርሃንን          የተበረዘ ነው፡፡
       አሉበት – ያለፍንበት ታሪክ፡፡ ትልቁ ነጥብ፣ ካለ      የሚያደምቅ ነገር መስራት የምንችለው በፍቅር
       ፍንበት ታሪክ ተነስተን ለሚቀጥለው ጊዜ ምን          ነው፡፡  ከ  “አቡጊዳ”  እስከ  “ያስተሰርያል”፣           አይደለም?  ምን  ጥርጥር  አለው!
       እናድርግ  የሚለው  ነው፡፡  ያዘንበትን  ነገር  በይ   “ዳህላክ”፣  ቀላል  ይሆናል”…እና  ሌሎች  ያሉና  የነበሩ  ነገሮች  ናቸው፡፡  የህይወት  እና
       ቅርታ  ሰርዘን፣  የወደድነውን  ነገር  ደግሞ  አሳ    ዘፈኖች ይህንን መልዕክት ያስተላልፋሉ፡፡ ግን ልዩ  የደስታ  ውድነት  ትርጉም  የሚኖረው  ከሞትና
       ድገን ለመጓዝ፣ ትልቁ መድሃኒት ፍቅር ነው፡፡         አዋቂ ስለሆንኩ ወይም ልዩ ሃይል ስላለኝ አይደ ከሀዘን ጋር ነው፡፡ የፍቅር ውበት የሚጐላው፣
       ይቅር ተባብሎ የቀድሞ ስህተቶችን ለማስተካከ          ለም፡፡ በፈጣሪ ሃይል ነው። ፈጣሪ በየትውልዱ  ከጥላቻ ጋር ሲነፃፀር ነው። ነገር ግን ያሳዘኑን
       ልና በህብረት ተጠራርቶ የቀድሞ ትክክለኛ ነገ         የራሱን  ድምጽ  ያወጣል።  የትውልዱን  ድምጽ  ነገሮች  ላይ  ብቻ  ስናተኩር፣  አዲሱንና  የወደ
       ሮችን  ለማሳደግ፣  ፍቅር  ያስፈልጋል፡፡  አቡጊዳ     በኔ  አድርጐ  ማውጣቱን  አምናለሁ፡፡  አሁን፣  ፊቱን  ትውልድ  ያውካል፡፡  እዳ  አለ  የምንል
       ብለን ነው ፍቅርን የምንጀምረው፡፡ “ዳህላክ”         ቅን እና ጥሩ ትውልድ አለ፡፡ የዚህ ቅን ትውልድ  ከሆነም፤  እዳ  የሚከፈለውና  የሚሸፈነው
       ላይም፣ ለልጆቻችን ቂምን አናውርስ ብለናል፡፡         ድምጽ የፍቅር ድምጽ ነው። ግራ A የሚያስጨ በፍቅር ብቻ ነው፡፡ ፍቅር መድሃኒት ነው፡፡ የነገር
       “ካስተማርሽው ፍቅርን በጊዜ፣ አይሻለሁ ወይ          ንቁና የተተበተቡ ችግሮች ሁሉ በፍቅር ይፈታሉ፡ ሁሉ  መጀመሪያና  መጨረሻ  ነው፡፡  ሁላችንም
       ባሱ  ጊዜ…”  ኢትዮጵያና  ኤርትራ  ተራርቀው        ፡ ከቂም፣ ከቁስል በፍቅር እንዳን፣ ፍቅር ያሸን ህፃናትን ማቀፍና መሳም የምንወደው ለምንድ
       የተፈጠረው ግጭት የሩቅ ጊዜ ታሪክ አይደለም።         ፋል የሚለው መልዕክት የኔ ሳይሆን የትውልድ  ነው?  ገና  ሲወለዱ፣  ገና  ከመነሻው  ሲፈጠሩ
                                            ድምጽ ነው፡፡ ይህ ቅን ትውልድ ተቀራርቦ፣ ተሰ ፍፁም ፍቅር ስለሆኑ ነው፡፡ ያ የፍቅር ሃይል ነው
             የብዙዎችን  ህይወት  በቀጠፈው            ባስቦ አንድ ላይ የፍቅር ድምፁን የሚያስተጋባ የሚስበን፡፡ ህፃኑም እናቱ ጉያ ውስጥ የሚገባው
       ግጭት፣ ብዙ የተበተነ ቤተሰብ፣ የደማ ስሜት          በት እንዲሆን ታስቦ የተዘጋጀ ነው የፍቅር ጉዞ፡፡      በፍቅር ሃይል ነው፡፡
       አለ፡፡ ይሄ ቁስል ዘላለም እንደመረቀዘ መቀጠል
       አለበት?  መዳን  መፈወስ  የለብንም?  ይቅር              በፖለቲካም ሆነ በሌላ ምክንያት፣ በተ
       መባባልን  ነው  በ“ያስተሰርያል”  የዘፈንነው፡፡      ለያየ ችግርና አለመግባባት በአገራችን ለተከሰ                   (ወደ ገፅ 86 ዞሯል)

            Page 34                                                           “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“                ድንቅ መጽሔት -  ሰኔ 2012
   29   30   31   32   33   34   35   36   37   38   39