Page 1 - Jesus the Saviour Amharic Digital
P. 1

ማንም ሰው የዳነ ነፍስ እንዲኖረዉ   የኃጢአት ስርየት ለማግኘት የሚያስፈልገን ብቸኛ መጠይቅ
 በአምሮ መንፈስ መታደሰ ይኖርበታል፡  ኃጢያአታችንን መናዘዝ እና በጌታ በኢየሱስ ክርሰቶስ ማመን ብቻ ነው፡፡

 የዳነ ነፍስ ያለዉ ሰው አይጠፋም ፤ ይልቁንስ ወደ እግዚአብሔር  ይህን የንስኃ ድርጊት በእምነት ባደረግን ጊዜ ነፍሳችን ታርፋለች
 የክብር መንግስት ይገባል፡፡  የወደፊት ተስፋም ይኖረናል፡፡
 መዳን ማለት ከእግዚአብሔር ፍርድ
  ማምለጥ ማለት ነው፡፡ይህም ሰው እንከን የለሽ፣ ነቀፋ የለሽ፣
  ስህተት የለሽ እና በክርስቶስ ፍጹማን መሆን ማለት ነው፡፡
 እንግዲህ ከላይ የተጠቀሰውን ባደረክ ጊዜ ሃጢአትህ ይሰረይልሀል

 “ንጉሡም በቀኙ ያሉትን እንዲህ ይላቸዋል፦ እናንተ የአባቴ ቡሩካን፥ ኑ፤
 ድነትንም ታገኛለህ ማለት ነዉ፡፡
 ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ የተዘጋጀላችሁን መንግሥት ውረሱ።”
 (ማቴ. 25፡34) “ያን ጊዜ፦ እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ
 “ ለአንዱ ስላላደረጋችሁት ለእኔ ደግሞ አላደረጋችሁትም ብሎ ይመልስላቸዋል።”
   (ማቴ. 25፡45)  By Dr.J.c. Ryle
 የዳነ ሰው በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ
 በኩል የእግዚአብሔር ልጅ እና የእግዚአብሔር
 አገልጋይ ይባላል፡፡
 ሌላ ሰው ከእግዚአብሔር የተለየ እና ከእግዚአብሔር ዘንድ
 እድል ፈንታ የለውም በተቃራኒው እጣፈንታው በጨለማ፣  ኢየሱስ
 ትሉ ወደማያባራበት ወደ እሳት ባህር ይጣላል፡፡  በዚያም ለቅሶ
  ጥርስ ማፋጨት ለዘላለም ይሆንበታል፡፡ በክርስቶስ የሆነው
  ግን ጌታ ዳግመኛ ሲመጣ የጽድቅ አክሊል ይዘጋጅለታል የከበረ
  አካል ለብሶ ወደ ዘላለማዊ መንግስት ይቀላቀላል፡፡
 የጽድቅ አክሊልም ይሰጠዋል፡፡ ቁጥር የለሽ ዘመናት በደስታ
 ይኖራል፡፡
 እንግዲህ  እውነተኛ ክርስቲያኖች የሚጠባበቁት “መቤዠት”
 ይሄ ነው፡፡





            አዳኙ
   1   2   3   4   5   6