Page 4 - Jesus the Saviour Amharic Digital
P. 4

ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በቀራንዮ መስቀል   መጥቶ ያከናወነው የድነት ስራ ሙሉ እንዲሆን አሁን  ስለዚህ አረጋግጣለሁ ኢየሱስ ስላለ ሰዎች መዳን ይችላሉ፡፡
 ይሄው ለኃጢአተኞች የሞተ አንዱ ኢየሱስ ወደ ምድር
 የተሰቃየው የሞተው ለማን ይመስልሃል?  በአብ ቀኝ ተቀምጦዋል፡፡ በዚያም ተቀምጦ   “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥
 እጆቹ በሚስማር የተቸነከረውስ ለማን ይመስልሃል?   የእግዚአብሔር ልጆች እንድንሆን ሀይልን ይሰጠናል፡፡    እኔም አሳርፋችኋለሁ።” (ማቴ. 11፡28 )“በልጁ የሚያምን የዘላለም
 ጎኑንስ በጦር የተወጋው ለማን ይመስልሃል?   በአብ ቀኝ ያለውም ሊቀ ካህን ሆኖ ፍጹም ይቅርታን    ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ
 ለእኛ ለመስጠት ነው፡፡
 የከበረ ደሙንስ ያፈሰሰው ለማን ይመስልሃል?     ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።” (ዮሐንስ ወንጌል 3፡36)“በእርሱ
 እነዚህ ነገሮች ሁሉ የሆኑት ላንተነው!!  ይህ ሁሉ የሆነው
    በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ
  ላንተ ኃጢአት ነው፡፡ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እነዚህን    ወደ እኔ ይመጣል፥ ወደ እኔም የሚመጣውን ከቶ ወደ ውጭ
    ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።” (ዮሐ 3፡18)“አብ የሚሰጠኝ ሁሉ
  አሰቃቂ መንገድ የተጓዘዉ ለኃጢአተኞች ካለዉ ፍቅር    አላወጣውም፤” (ዮሐንስ ወንጌል 6፡37) “ልጅንም አይቶ በእርሱ የሚያምን
    ወደ እኔ ይመጣል፥ ወደ እኔም የሚመጣውን ከቶ ወደ ውጭ
  የተነሳ ያለምንም ዉጫዊ ግፊት በራሱ ፈቃድ ነዉ፡፡    ሁሉ የዘላለም ሕይወትን እንዲያገኝ የአባቴ ፈቃድ ይህ ነው፥ እኔም
  ይህም ድርጊቱ ለእኛ ኃጢያተኞች የኃጢያት ይቅርታን   በአብ ቀኝ ያለው በሰዎችና በእግዚአብሔር መሐከለኛ    በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።” (ዮሐንስ ወንጌል 6፡40)
  አስገኝቶልናል፡፡ በእርግጥ ክርስቶስ ለኃጢአተኛ ከሞተ   አስታራቂ ለመሆን ነው፡፡ እየሱስም አማላጅ ነው፣   ማንም ሰው ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ በልቡ አምኖ በአፉ ቢመሰክር ይድናል
  ያመነ ሰው ሁሉ ይድናል ማለት ይችላል፡፡   መልካም እረኛ ነው፣ ታላቅ ወንድም ነው፣ ብቸኛ ካህን   አይጠፋም የዘላለም ህይወት ይኖረዋል፡፡
 ነው፣ እውነተኛም ወዳጅ ነው፡፡በእግዚአብሔር አብ ቀኝ
  የተቀመጠው ለህዝቡ ጥበብ፣ ጽድቅ ፣ቅድስና መቤዠት
  ለመሆን ነው፡፡ በተጨማሪም በህይወት እንዲቆዩ ለማድረግ
  እንዳይሞቱ ለመርዳትና በመጨረሻም ወደ እግዚአብሔር
  ቀኝ ለማምጣት ነው።ለማን በአብ ቀኝ የተቀመጠ ይመስልሃል?
  እየሱስ ለእያንዳንዳችን በማይነገር ክብር  በላይ በሰማይ
  ተቀምጧል፡፡ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አይለወጥም፡፡


 እየሱስ ለአንድ ጊዜም አይቀየርም
 ሁል ጊዜ ያው ነው።  መዳን ማለት አሁን ካለው የሀጢአት ሀይል ነጻ በመውጣት ዳግም

 ፣ ከአለማዊነት፣ ከአጋንንት በመላቀቅ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል
         በተጨማሪም     መወለድና በክርስቶስ መንፈስ መንጻት ማለት ነው፡፡ከክፉ ሀጢአት
 ሳኦልን የእርሱ እንዳደረገው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አይቀየርም፡፡
  ኢየሱስ ስላለ ያመነ ሁሉ ይድናል፡፡   በገሊላ ባህር ሲሄድ እንደነበረው እርሱ አይቀየርም አሳዳጁ   አዲስ ማንነትን መልበስ ማለት ነው፡፡
 ኢየሱስ ድሮ እንደነበረው አሁንም አይቀየርም መቅደላዊት
 ማርያምን በፍቅር ሲቀበል  ዘኪዮስን ከዛፍ ላይ ውረድ ሲለው
 እንደነበረው ኢየሱስ አይቀየርም፡፡ ኢየሱስ ትናንትናም ዛሬም
  እስከ ለዘላለም ያው ነው፡፡
  እስከ ለዘላለም ያው ነው፡፡
   1   2   3   4   5   6