Page 6 - Jesus the Saviour Amharic Digital
P. 6
ማንም ሰው የዳነ ነፍስ እንዲኖረዉ የኃጢአት ስርየት ለማግኘት የሚያስፈልገን ብቸኛ መጠይቅ
ኃጢያአታችንን መናዘዝ እና በጌታ በኢየሱስ ክርሰቶስ ማመን ብቻ ነው፡፡
በአምሮ መንፈስ መታደሰ ይኖርበታል፡
የዳነ ነፍስ ያለዉ ሰው አይጠፋም ፤ ይልቁንስ ወደ እግዚአብሔር ይህን የንስኃ ድርጊት በእምነት ባደረግን ጊዜ ነፍሳችን ታርፋለች
የክብር መንግስት ይገባል፡፡ የወደፊት ተስፋም ይኖረናል፡፡
መዳን ማለት ከእግዚአብሔር ፍርድ
ማምለጥ ማለት ነው፡፡ይህም ሰው እንከን የለሽ፣ ነቀፋ የለሽ፣
ስህተት የለሽ እና በክርስቶስ ፍጹማን መሆን ማለት ነው፡፡
እንግዲህ ከላይ የተጠቀሰውን ባደረክ ጊዜ ሃጢአትህ ይሰረይልሀል
ድነትንም ታገኛለህ ማለት ነዉ፡፡
“ንጉሡም በቀኙ ያሉትን እንዲህ ይላቸዋል፦ እናንተ የአባቴ ቡሩካን፥ ኑ፤
ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ የተዘጋጀላችሁን መንግሥት ውረሱ።”
(ማቴ. 25፡34) “ያን ጊዜ፦ እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ
“ ለአንዱ ስላላደረጋችሁት ለእኔ ደግሞ አላደረጋችሁትም ብሎ ይመልስላቸዋል።”
(ማቴ. 25፡45) By Dr.J.c. Ryle
የዳነ ሰው በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ
በኩል የእግዚአብሔር ልጅ እና የእግዚአብሔር
አገልጋይ ይባላል፡፡
ሌላ ሰው ከእግዚአብሔር የተለየ እና ከእግዚአብሔር ዘንድ
እድል ፈንታ የለውም በተቃራኒው እጣፈንታው በጨለማ፣ ኢየሱስ
ትሉ ወደማያባራበት ወደ እሳት ባህር ይጣላል፡፡ በዚያም ለቅሶ
ጥርስ ማፋጨት ለዘላለም ይሆንበታል፡፡ በክርስቶስ የሆነው
ግን ጌታ ዳግመኛ ሲመጣ የጽድቅ አክሊል ይዘጋጅለታል የከበረ
አካል ለብሶ ወደ ዘላለማዊ መንግስት ይቀላቀላል፡፡
የጽድቅ አክሊልም ይሰጠዋል፡፡ ቁጥር የለሽ ዘመናት በደስታ
ይኖራል፡፡
እንግዲህ እውነተኛ ክርስቲያኖች የሚጠባበቁት “መቤዠት”
ይሄ ነው፡፡
አዳኙ