Page 39 - DinQ 225 October 2021 Part -2
P. 39

┼                                                                                                                               ┼



                                                                                                    ድንቅ ሰው
          ሰለ ድምጻዊ አለማየሁ እሸቴ                                                                         ድንቅ ሰው



           (በእውቀቱ ስዩም)                           ዘፋኞች የጎሳየ ተስፋየ አድናቂ መሆኑን ነግሮኛል::
                                                    “  የወይን  አረጊቱ”  “፥  አዲሳበባ  ቤቴ’  ፥  “  ከተባለ  ደራሲ  የተቀበላቸው  እንጉርጉሮዎች

           አለማየሁ  እሸቴ  በአጸደ-  ስጋ  አብሮን           አምባሰል  “  እንደ  ጥንቱ  መስሎኝ””፥  ከምሾ በላይ ሆድ የሚያስብሱ ናቸው :: እዚህ
        በነበረበት  ጊዜ  በተረብም  በቁም  ነገርም  ሳነሳው
                                                 ልተለየሽኝም  “  ታሪክሽ  ተጽፏ  ል”  የሚሉት  ላይ  “  ስቀሽ  አታስቂኝ  “  የሚለው  ፒያኖውን
        ቆይቻለሁ ፤ እና የሚከተሉትን ቃላት የምጽፈው “
                                                 ዘፈኖቹ  ዘመን  አልሻራቸውም፤  በጸጋየ  ወይን  የሚያስለቅስበት  ዜማው  ትዝ  ይለኛል፤  የዘፈኑ
        የሞተ ሰው አንገቱ ረጅም ነው” የሚለውን ልማድ
                                                 ገብረመድህን  (  ደብተራው)  የተደረሰው  “  ያ  ባለታሪክ የሙት ልጅ የሆነች  ድሃ ናት:: ኑሮን
        ለመከተል አይደለም ::

           አ ለ ማ የ ሁ    እ ሽ ቴ ,    አ ባ ቴ
        ከሚወዳቸው  ዘፋኞች  እንዱ  ነበር::  “
        አይዘራፍ  እያሉ”  “  ከሰው  ቤት
        እንጀራ”  የተባሉትን  ፤  የልጅነቴን
        ትዝታ  ቀስቃሽ  ዘፈኖች  ፥  በቅርቡ
        ዩቲዩብ ላይ ፈልጌ አጣሁዋቸው ::

           አለማየሁ  የፊልም  አፍቃሪ
        እንደነበር  ሰምተናል  ፤  የወጣትነት
        ህይወቱም ሲኒማ- መራሽ ነበር፤

           የሆነ  ጊዜ  ላይ  አሌክስ  ሂልተን
        ሆቴል  ገባ፤  በሚዘናፈለው  ጠጉሩ  ላይ
        የቴክሳስ  ባርኔጣ  ገድግዷል  ፤  ከወደ
        ቁርጭምጭሚቱ  የሚሰፋ  ቦላሌ
        ለብሷል፤  አግሩን  የመመገቢያ  ጠረቤዛ
        ላይ  እግሩን  አንፈራጦ  በመቀመጥ
        ሲጃራ  ማጤ  ስ  ጀመረ፤  አስተናጋጁ
        እግሩን እንዲያወርድ ጠየቀው ፤ እምቢ
        አለ፤  ዘበኛ  ተጠርቶ  መጣ፤  አሌክስ
        ፊሻሌ ሽጉጥ አወጣና ተኩሶ የዘበኛውን
        ኮፍያ አወለቀው ፤ ብዙ ሳይቆይ ፈጥኖ
        ደራሽና  የክቡር  ዘበኛ  ሂልተን  ሆቴልን  ከበበው፤                                              ለማሸነፍ  “ትፍጨረጨራለች”  ፤  በመከራዋ
        አሌክስ ካዛንቺስ  አካባቢ ሲግጥ የቆየውን ፈረሱን          ጥቁር ግስላ” የተሰኘው ዘፈኑ ራሱን የቻለ አቢዮት        ላይም  ትስቃለች  ::  ይህ  በእንዲህ  እያለ
        በፉጨት ጠራው:: ከዝያ “ እንዳሞራ “ ኮርቻው            ነው  ማለት  ይቻላል  ::  “  የአስር  ሳንቲም  ቆሎ  ፤   ወንድምየው ጣልቃ ገብቶ “ ስቀሽ አታስቂኝ “
        ላይ  ፊጥ  ካለ  በሁዋላ  ጋልቦ  አመለጠ፤  ፈረስ        ቁርጥም አደርግና “ እሚለው ዘፈኑ የኢትዮጵያን
        የጠራበትን  ፉጨቱን  ወደ  እንጉርጉሮ  አሳደገው  ፤       ኢኮኖሚ  ከየት  ወዴት  እንደ  ሄደ  ያመላክታል  ፤     ይላታል ፤ ““ ትፍጨረጨርያለሽ ወጉ አይቀር
        በለስ የቀናው ዘፋኝ ሆነ::                        ለካ አስር ሳንቲም ሙዝየም ከመግባቱ በፊት ይሄን         ብለሽ  “  እያለ  ያዳክማታል  ::  ጭራሽ  “  ውሃ
                                                                                        ጉድጉዋድ  ግቢ  የምየ  ልጅ  ባክሽ  ”  እያለ
           አሁን  ያወጋሁት  እልም  ያለ  ፈጠራ  መሆኑን        ያህል ሙያ ነበረው ::
                                                                                        ይጎተጉታታል ፤
        ተማምነን ወደ ቁምነገሩ እንሂድ::                       “ ካጣን ምናባቱ እንብላ ሽንብራ                    የሰው  ልጅ  ሁኔታ  በጠቅላላው፤  በተለይ

           አሌክስ  ከሚጥም  ድምጹ  ባሻገር  ዘናጭ  ፤            የሰው  እጅን  ብቻ  እንዳናይ  አደራ  “         ደግሞ  የኢትዮጵያ  ሁኔታ  ተስፋ  አስቆርጦኝ
        ከፍተኛ  በራስ  መተማመን  ያለው  ሰው  ነበር  ፤        የሚለውን  ዘፈንስ  እንዴት  ይረሳል?  በአሌክስ        ያውቃል ፤ “ስቀሽ አታስቂኝ”ን ስሰማ ግን እኔን
        እጣፈንታ  በብዙ  ነገር  አዳልታለታለች::  ተቸግሮ        የጉርምስና  ዘመን፥  ያጣ  የነጣው  ድሃ  ሽምብራ       ብሎ ተስፋ ቆራጭ እላለሁ፡: እንደዚህ ተስፋን
        አልለመነም::  የሆነ  ጊዜ  ባለስልጣን  ሆኖ  ያቅሙን      ተመጋቢ ነበር፤ አንዳንዴ ዜጎች የድሮውን ቢናፍቁ         ከጎድንና  ከዳቢቱ  እሚቆርጥ  ዘፈን  ገጥሞኝ
        ያክል ህዝብ ነድቷል :: አርባ ምናመን አመት በሞቅ         ምክንያት አላቸው ::                          አያውቅም ::

        ትዳር  ቆይቷል፤  ይህንን  ያክል  ዘመን  ባንዲት                                                    ሰው  ማለቂያ  በሌለው  ውድቀት  መሀል
        ወይዘሮ  እቅፍ  ተወስኖ  መቆየት  በዘፋኝ  አለም            አሌክስ  የተረፈው  ሀብታም  ልጅ  ነበር  ፤       እንኳን  እየኖረ  ተስፋና  መጽናኛን  የሚያማትር
        ብርቅ ነው ፤ አሌክስ በትዳር የቆየበትን ጊዜ ያክል         በጉርምስና  ዘመኑ  አንዴ  ለመሰደድ  የወሰነው
                                                 እንጀራ  ለማደን  ሳይሆን  የሆሊውድ  አክተር  ፍጡር  ነው  ፤  ከአለማየሁ  እሸቴ  “  ስቀሽ
        ኬኔዲ መንገሻ በሕይወት አልቆየም::
                                                 የመሆን ምኞቱን ለማርካት ነበር :: ቢሆንም ስለ  አታስቂኝ  “  ይልቅ  የ  አለማየሁ  ሂርጶ”
           ሙሉቀን  መለሰ  የሚያደንቀው  ብቸኛ  ዘፋኝ          ድህነት  አብዝቶ  በመዝፈን  ድሀ-  አደግ  ዘፋኞችን  አታቀርቅሪ  ቀን  ያልፋል  “  የሚለውን  ዘፈን
        የጋሽ እሸቴን ልጅ ነው:: አለማየሁ በዘመናችን ካሉ         ሳይቀር ይቦንሳል :: በተለይ ኮለኔል ግርማ ሐይሌ  ይበልጥ የገነነው ለዚህ ይሆን ?


                                               ሄ
                                             ጽ
                                                ት
                                               ሄ
                                    ድ
                                      ን
                                    ድ
                                    ድንቅቅ መጽሄትት
                                      ን
                                           መ
                                             ጽ
                                       ቅ
                                           መ
                                                                                                                      39
              DINQ MEGAZINE       April      2021                                              STAY SAFE                                                                                  39
                                 ድንቅ መጽሄት   Stay Safe            October 2021
 ┼                                                                                                                               ┼
   34   35   36   37   38   39   40