Page 40 - DinQ 225 October 2021 Part -2
P. 40
┼ ┼
አንድ ለመንገድ
ከ በእውቀቱ ስዩም ማስታወሻ የተቀነጨበ
ቀ
ቀ
፤
ኛ
ም
ስ
ስ
ዩ
ዩ
ቱ
በ
የ
የ
ስ
ስ
ው
ው
በ
በ
ር
አ
በ
ር
እው
ጥ
አ
እው
በእውቀቱቱ ስዩምም ፤፤ የውስጥጥ አርበኛኛ)
)
)
(በእውቀቱ ስዩም ፤ የውስጥ አርበኛ) ስለሀለዊን አውዳመት (በእውቀቱ ስዩም)
ያንደኛ ደረጃ ተማሪ እያለሁ የሆነ Bully አሜሪካን አገር፥ አበሻና ላቲኖ የሚበዛበት ሰፈር ውስጥ
የሚያደርገኝ ቤት ስከራይ ለደላላው እማቀርበው የመጀመርያው ጥያቄ “
ስለ ኢምፔርያሊዝም፥ አልልም ዝም ልጅ ነበር ፤ ሽንት ቤቱ የብቻ ነው የጋራ ?” ሚል ነው::
ስሙ ራሱ
ሙሉጌታ ቡሊ መሰለኝ ካልተሳሳትኩ፤ እና አንድ ቀን ሄጄ ኮሌታውን ጨምድጄ ወድጄ አይደለም፤ ደባል አበሻ ነህ እንበል! ዶሮ ወጥ
ያዝኩት፤ እሱም እጁን ወደ አንገቴ በመስደድ አጻፋውን ለመመለስ ኮሌታየን ትወዳለህ! አሜሪካን አገር ያለው “ችክን” ደግሞ ችክ ያለ
ይፈልግ ጀመር ፤ በጊዜው ኮሌታ ስላልነበረኝ የቡዳ መዳኒቴን ጨምድዶ ለመያዝ ነው፤ አጥንት ያለው አይስክሬም እንደመብላት ልትቆጥረው
ተገደደ ፤ በዚህ አጋጣሚ፥ እኛ ሰፈር የነበረው ቡዳ ፥ መልክ ሳይሆን ጸባይ ያለውን ትችላለህ :: እናትህ የላክህላትን ዶላር መንዝራ ፤ ስድስት ዶሮ
እየመረጠ እሚበላ እንደነበር ላስታውስ እፈልጋለሁ :: ረሽና ጉርድ በርሚል በሚያክል አገልግል አጭቃ ትልክልሀለች
ተያያዘን፤ ተንሽ ተንገዳገድን ፤ ተንሸ ተቦጫጨርን፤ በቴስታ ልመታው ፤ ዶሮ ወጡ ፤ ከናትህ ወደ መልክተኛው፥ ከፍሪጅ ወደ ሻንጣ
ስሞክር ራሱ በጣም ራቀብኝ፤ ብቻ በድብድብና በዳንስ መካከል ያለ እንቅስቃሴ ሲንከራተት ከርሞ ይደርሰሀል፤ አንተም ተቀብለህ በቅርስነት
ስናካሄድ አንድ ሃያ ደቂቃ ሞላ፤ ደሞ ባጋጣሚ ሞላ የተባለ ቦርድ የወጣ አየር በማስመዝገብ ፋንታ ወደ ሆድህ ታዛውረዋለህ ! ከዚያ
ወለድ በጋሪ ወደ አብማ ማርያም አቅጣጫ ሲሄድ ያየናል፤ ከጋሪው አክሮባት ሰርቶ
በማግስቱ የዳጉሳ ቂጣ እንደበላ ምስኪን ዘለግ ያለ ምጥ
ወረደና ‘ ሰላም ፍጠሩ ብያለሁ “ ብሎ ወደኛ ሲንደርደር ትዝ ይለኛል፤ ቀጣዩን ይጠናብሀል፤ (በተወለድሁበት አካባቢ ጤፍ መሸመት
አልተከታተልኩትም፤ ለመንግስት ተመላሽ ባላደረገው ከስክስ ጫማው ሲያፍሰኝ የማይችል ሰው ዳጉሳ ይበላል፤ ዳጉሳ ለማምረት የሚያስቸግር
በካህሊል ጅብራን ስእል ላይ እንዳሉ ሰዎች ደመና ላይ ተገለባብጨ ዘነብሁ፤ ብቻ
ከነበርኩበት አጭር ኮማ ነቅቼ አካባቢየን ሳማትር ሙሉጌታ የተጋጋጠ በልቶ ተረፈ ምርቱን ለማስወገድም የሚከብድ እህል ነው፤ እና
ቁርጭምጭሚቱን እያሸ እንዲህ ሲል ሰማሁት፥ ሲተረት “ የዳጉሳ ጣሩ እስከ …ሩ” ይባል ነበር ) እና ምጥ
“ አየ ! ጋሽ ሞላ! ቀኑን ሙሉ ብንደባደብ ብንውል ራሱ አንተ የጎዳኸንን ሲፋፋምብህ ሳምሶናይት እሚያህል ላፕቶፐህን ይዘህ፥ ሽንት
ያህል አንጎዳም ነበር ” ቤት ትገባና ከላይም ከታችም ዳውንሎድ እያደረግህ እኩለቀን
የአሜሪካ በሰው አገር ገብታ የምታደርገውን ጣልቃገብነት ባሰብኩ ቁጥር ትዘፈዘፋለህ:: ታድያ ይሄን እያየሁ" ሽንት ቤት የግል ነው
ትዝ የሚለኝ ይህ ነው ፤ አንድ ህዝብ የሆነ ሰበብ ፈጥሮ ሲፋለም ፤ በገላይነት ፤አገር የጋራ ነው" ብል ይፈረድብኛል?!
ይገቡና በሰፈር ጠብ ደረጃ የሚተመነውን ግጭት አባብሰው ለአቅመ አርማጊዶ
በአለም አንደኛ የሚባል አመት በአል ካለ” እንቁጣጣሽ
ያበቁታል :: “ መሆን አለበት:: የደስታው ምስጢር ተነፋፍቆ መገናኘት
እኛ በግጭትና በቅራኔ ከሌሎች አገሮች የተለየን አይደለንም፤ ከሌሎች
አገሮች የሚለየን ለአገር በቀሉ ችግር አገር በቀል መፍትሄ አለመፈለጋችን ነው፤ መቻል ይመስለኛል:: ተራርቆ የኖረ ወዳጅ በሰበቡ ይገናኛል፤
ተሰውሮ የቆየብን ልምላሜ ፤ ቄጤማ ፤ አደይ አበባ እና እንደ
በዚህ ምክንያት የኢምፔሪያሊስቶች ሰለባ እንሆናለን ::
የተወሳሰበ ፖለቲካ ለማይመቻችሁ ኢምፔርያሊዝም በየፈርጁ እንዴት ሉባንጃ የሚጥም አየር ይጎበኘናል :: በጦም ወይ በእጦት
እንደሚሰራ በምሳሌ ላሳያችሁ፤ ለምሳሌ ሱዳኖች መአት ነዳጅ ዘይት አላቸው፤ ግን ምክንያት ተለያይቶን የኖረውን የክት ምግብና መጠጥ
ማውጣት የተሳናቸው ናቸው ፤ ቻይና ይህንን ጉደለት በማጤን መቆፈርያ እናገኘዋለን :: ያስቴር አወቀን “ አበባየ ሆይ “ ጨምሮ ሌሎች
መሰርሰርያና ማጥለያ ይዛ ብቅ ትላለች፤ ከዚያ እንደ በርሚል ከአንድ ባልዲ ነዳጅ ምርጥ ምርጥ የህይወት ጸጋዎች ተካፋይ የምንሆነው
ታወጣለች ፤ በርሚሉን ለራሷ ታስቀርና ወደ ሱዳን ጎንበስ ብላ “ ባልዲው ውስጥ ባውዳመት ነው::
ያለውን ደግሞ ከደቤ ጋራ ተካፈሉ “ ትላታለች ፤ በነገራችን ላይ ደቤ የደቡብ ሱዳን ፈረንጅ አመት በአል አያምርበትም :: ትንሽ ለየት ያለው
ማቆላመጫ ነው፤ ከዚያ ጠይሟ ሱዳን ባልዲውን ከእግሮቿ ስር አድርጋ ወደ ደቤ
“ ሀለዊን” የተባለው አመት በአል ይመስለኛል :: የሰማእታት
ቁልቁል እያየች “ አንድ ጣሳ ብተውልሽ ይደብርሻል ? “ ብላ ነገር ትፈልጋለች ፤ መታሰቢያ ቀን ነው ይሉታል፤ ዜጎች የጭራቅ ማስክ አድርገው
ብጥብጥ ይነሳል፤ ብዙም ሳይቆይ የተባበሩት መንግስታት እንደ ሞላ ያለ የእብድ
የጎረቤቶቻቸውን ቀልብ ለመግፈፍ ተፍተፍ የሚሉበት በአል
ገላጋይ አስመርቆ ይልካል ፡:
ካፍጋኒስታን ትራጀዲ እንማር ፤ ባለፈው የኖህ መርከብን በሚመስለው ነው :: በተለይ ከሁለተኛው አለም ጦርነት ወዲህ ጦርነት
የአሜሪካ አውሮፕላን ክንፍ ላይ ተንጠላጥለው ሊበሩ ሲሞክሩ እንደ ሾላ የረገፉ የጤረረባቸው የበለጠጉ አገሮች ከተንዛዛ ሰላም የመነጨ
ሰዎችን ማየት ቅስም ይሰበራል ፤ ድብርት ለማባረር ይጠቀሙበታል፤ በአሉን ዘግናኝ ፊልም
በነገራችን ላይ ከክንፉ ከወደቁት መካከል አንዱ የአፍጋን የብሄራዊ ቡድኑ በማየት ወይም አሰቃቂ ታሪኮችን በመለዋወጥ ያሳልፉታል::
ኩዋስ ተጫዋች ነበር ፤ ይሄንን ለጉዋደኛየ ለበየነ ስነግረው፥ “ ሀለዊን በአገራችሁ ይከበራል?” አለኝ አንዱ ባለፈው ::
“ እኔም በክንፍ በኩል ሲሻማ ጠርጥሬ ነበር “ ስላለኝ “ በኛ አገር ካመት እስከ አመት “ሀለዊን” ስለሆነ የተለየ
ተጣልተናል፤ ቀን አያስፈልገንም” ብየ መለስኩ::
ድሃ በድሃ ሲጨክን ይደብራል : :
“
”
2
“ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት ሚያዝያ 2013
2
ያ
ዝ
ሚ
ያ
ቅ
ን
ድ
መ
ት
ሔ
ጽ
““ኢትዮጵያያ ለዘላለምም ትኑርር ” ድንቅቅ መጽሔትት ሚያዝያያ 20133
ለ
ያ
ዘ
ኑ
ዮ
ጵ
ለ
ም
ት
ላ
ት
ር
”
ኢ
ዝ
40 “ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር” DINQ ጥቅምት 2021 0 0 1 1 3
ሚ
ያ
ት
ዮ
ን
ድ
ኢ
ላ
ሔ
ለ
ኑ
ት
ጽ
ጵ
ለ
ዘ
መ
┼ ┼