Page 13 - Dinq Magazine July 2020
P. 13

የወሩ ጉዳይ






            የግብጽ ዘፈን

            - ሁሌም               ”የኔ ናይል!”




                     (ደረጀ በላይነህ)

              ለሺህ  ዐመታት  የሃይድሮ  ፖለቲካ         ባለመጠቀማቸው ድህነት እየገነነባቸው ኖረዋል፡         አግኝተዋል:: በተለይ ከኢትዮጵያ የሚፈስሱት
        መናኸሪያ የሆነው ናይል፤ በግብጽ ምድር እንደ         ፡ ኢኮኖሚያቸውም በግብርና፣ በዝናብ ውሃ ላይ  ወንዞች  በሚሞሉበት  ጊዜ  የሚፈጠረውን
        ውሃ ብቻ ሳይሆን፣ እንደ አምላክ፣ እንደ ውበት        የተንጠለጠለ ነው፡፡                         መጥለቅለቅ ለመቀነስ በከንቱ ወደ ሜድትራንያን
        ምንጭ  እንደ  ሰውና  አማልክት  መስተጋብር                                              ባህር  የሚፈሰውን  ውሃ  በመገደብ፣  ለተለያዩ
        ጣቢያ ሲታይና ሲዘመርለት፣ ሲዘፈንለትም የኖረ             ይሁንና የዐለማችን ውሃ ዐጠር ከሚባሉት         ልማቶችና  ለሐይድሮ  ኤሌክትሪክ  ሀይል
        ነው፡፡ ስለዚህም በደረቅ አፍ የሚጠራ ሳይሆን         የሰሜን  አፍሪካና  የመካከለኛው  ምስራቅ           መጠቀም ችለዋል፡፡
        ቅኔ የጠገበ፣ ቁጣው የሚያስፈራ ተደርጎ ሲነገር        ሀገራት  አንዷ  የሆነችው  ግብጽ፤  ከሌሎች
        ዘልቋል፡፡  በርግጥም  ናይል  ለግብጽ  ሁለንተናዊ     ምድር  በሚፈስስላት  ውሃ  ገነት  ሆና  በናጠጠ          ከዚያም በኋላ በ1920 ራስዋን የቻለች
        ስልጣኔ ሚናው ታላቅ ነበር፡፡ ስለ ሰማይ ጥበብ፣       ኢኮኖሚ  ተቀናጥታ  ትኖራለች፡፡  በኢኮኖሚ  ነጻ  ሀገር  ስትሆን፣  እንግሊዝ  በሱዳን  ለነበራት
        ስለ  ጨረቃና  ከዋክብት፣  ጥናት  ስነ  ክዋክብት     አቅሟም ጠንካራ ሆና በሌሎች ጥቅም ላይ ጫና  የጥጥ  እርሻ  ውሃ  አጠቃቀም  ላይ  ግጭት
        መነሻ የሆነ፣ እስከ ዛሬም ድረስ ዕውቀት ጠገብ        በመፍጠር ቀጥላለች፡፡                        ተፈጥሮ፣ ወደ ሌላ ስምምነት እንዲመጡ ግድ
        ያደረጋቸው ይኸው ተፋሰስ ነው፡፡                     ይሄ  ናይልን ከሌሎች ከልክሎ ለራሷ ብቻ        ብሏቸዋል፡፡  ስለዚህም  በ1929  በግብጽና
                                             ስትጠቀምበት  የኖረችው  የሞኝ  መዝሙር፣           በእንግሊዝ  መካከል  ስምምነት  ፈርመዋል::
            እስከ ዛሬ ቱሪስት ሳቢ የሆኑ ፒራሚዶችም፣                                            ይህ  ስምምነት  ግብጽ  በየጉባኤው  ይዛው
        የናይልን ተፋሰስ ተከትሎ በመጣ የስልጣኔ ዳና         አሁንም  መቀጠሉ  የሚያስቅና  የሚያስገርም          የምትመጣው የቅኝ ግዛት ስምምነት ውል ነው፡፡
        የተፈጠረ ነው፡፡ ጸሐፍት እንደሚሉት፤ የቀደሙ         ነው፡፡ ከ2 ሺህ ዐመት በፊት ሄሮዶቱስ የተባለው       ይሁን እንጂ ያንን ውል የታችኛው ተፋሰስ ሀገሯ
        ግብጻውያን  ናይልን  እንደ  አንዳች  ተዐምራዊ       የግሪክ ጋዜጠኛ፤ “ናይል ማለት ግብጽ፤ ግብጽ         ሱዳን እንኳ ትተቸዋለች፡፡
        ክስተት  ይቆጥሩት  ነበር፡፡  የዐለም  ስልጣኔ  ላይ   ማለት  ናይል  ናት››  በማለት  የጻፈውን  ነገር
        የተጻፈ  መጽሐፍ  ‹‹world civilization››   ይዘው፣ዛሬም    በተለወጠና  በተሻለ  የኢኮኖሚ           ለምሳሌ በ1958 የሱዳን የመስኖና እርሻ
        ይላል፡፡                                አቅም  ውስጥ  ሳሉ  ሌሎች  የተፋሰሱን  ሀገራት  ሚኒስተር  ስለ  1929ኙ  ስምምነት  ሲናገሩ
                                             ስነልቡናዊ  ጫና  ውስጥ  ለመጣል  ሰበብ  እንዲህ  ብለው  ነበር፡-የዐባይ  ውሃ  ስምምነት
            በመሆኑም  ለናይል  ብቻ  የሚቀኙት  ቅኔ       አድርገው መጠቀማቸው ትዝብት ላይ የሚጥል  ድርድር  በሚደረግበት  ጊዜ፣  አስተያየቷን
        እንደነበር የታሪክ ድርሳናት ይነግሩናል፡፡           ነው፡፡  ይህ  የሄሮዱተስ  አባባል  ዘመን  ቆጥሮ  እንድትሰጥ         ሱዳን     አልተጠየቀችም::
            Adoration to nile!               ሁኔታዎች ከተለወጡ በኋላ የግብጽን የኢኮኖሚ  መብቷም              ግምት     ውስጥ     አልገባም፡፡

            Hail to thee, O nile!            ሁኔታ  ያጤነችው  ፖርቱጋላዊት  ጋዜጠኛ፤  በተጨማሪም  ስምምነቱ  በተፈጸመበት  ወቅት
                                             የቀድሞው መዝሙር ዘመኑ ማለፉንና የግብጽ  ፣ግብጽም  ሳትቀር  የተሳተፈችበት  የቅኝ  ግዛት
            Who manifestth thyself over      ኢኮኖሚ ከዐባይ መላቀቁን ጽፋለች:: በርግጥ  ጫና በሰፈነበት ሁኔታ ነበር:: እንደ እውነቱ
        this land.                           በሄሮዶቱስ  ዘመን  ግብጽ  የደሃ  ገበሬዎች  ከሆነ  ስምምነቱ  በቀጥታ  በግብጽና  በእንግሊዝ
            And comesth to give  life to  ሀገር፣ ኢኮኖሚዋም በግብርና ላይ የተመሰረተ  መንግስታት  መካከል  ደብዳቤ  በመለዋወጥ
        Egypt.                               ነበር፡፡  በኋላ  ግን  በተሻሻለ  የኢኮኖሚ  ስርዐት  የተፈጸመ ነው፡፡ ብለው ነበር፡፡
                                             በመመራት  ባመጣችው  ዕድገት፣  ከናይል
            ይሁንና  ይህ  ግብጽ  ላይ  ዘውድ  ደፍቶ                                               ግብጽ ከዚህ ስምምነት ሌላ አንጠልጥላው
        የነገሰው  ዐባይ  መነሻና  ምንጩ  የሆነቺው         ጥገኝነት መውጣትዋ የዐደባባይ ምስጢር ነው፡፡         የምትዞረው  ፋይል፣  የ1959  በሱዳንና  በርሷ
        ኢትዮጵያ  ላይ  ያን  ያህል  አግራሞትና               የግብጽ  ኢኮኖሚ  የናይል  ጥገኛ  ሆኖ  መካከል የተካሄደው ስምምነት ነው:: ይሁንና
        አድናቆት አልፈጠረም፡፡ 86 ፐርሰንት ውሃው  ቢቆይም ወደ ተሻለ የኢኮኖሚ ስርዐት መግባት  ለሱዳን  ቀደም  ካለው  ስምምነት  የተሻለና
        ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ቦታዎች እየሄደ፣ ያን ያህል  የጀመረው እንግሊዝ ቅኝ ግዛት ስር በነበረችበት  አንጻራዊ ፍትሃዊነት የነበረው ነው::
        ትኩረት ባለማግኘቱ ረሃብ ሲፈራረቅብንና ዘመን  በ1882  የጨርቃጨርቅ  ኢንዱስትሪዎችዋን                      ግብጽን  በኢኮኖሚ  የበላይነት  ወንበር
        ቆጥሮ  ሲቀጣን  ኖሯል፡፡  የሚገርመው  ደግሞ  ጥሬ  ሀብት  ለማሟላት  ዘመናዊ  የጥጥ  እርሻ             ያፈናጠጣትና  ብቻዋን  ዘውድ  ልጫን  ያሰኛት
        በአባይ ተፋሰስ አስሩ ሀገራት፣ በዐለማችን ላይ  ተግባራዊ  ስታደርግ  ነበር፡፡  ከዚያም  በኋላ
        ካሉ ደሃ የሚባሉት ሀገራት አራቱን መያዛቸው  በ1902 የተጠናቀቀው አነስተኛ ግድብ ሲሰራ                             (ወደ ገፅ 74 ዞሯል)
        ነው::  ከሀገራቸውና  ከደጃቸው  ያለውን  ውሃ  ለቀጣዮቹ ትልልቅ ፕሮጀክቶች የሚሆን ልምድ
              DINQ    magazine   July   2020   #210                                               happy   independence   day                                                                                                                                                  Page 13
   8   9   10   11   12   13   14   15   16   17   18