Page 49 - Dinq Magazine July 2020
P. 49
ቅምሻ 2
******* *******
ጠብታ ማር ጠብታ ምክር
ደስታ ከመከራ ውስጥ ይወለዳል>>>!!የተከረኮሙ ላት ይጠቀምባቸዋል፡፡ ከእለታት አንድ ቀን አንደ አሽከሩ ተጠርቶ ወደ ተናካሽ ውሾቹ ዘንድ ይወረ
በድሎት ካደገው በላይ ጥንካሬ ይኖረዋል::ህጻን ልጅ ኛው አሽከሩ ትክክል ያልሆነ ሃሳብ ንጉሱን ተናገ ወር ዘንድ አዘዘ ፤ ወረወሩትም ፡፡ ወርዋሪዎቹም
በመቆም ሚጸናችው ብዙ ወድቆ ከተነሳ በኋላ ነው ረው ፤ በዚህም ምክንያት ንጉሱ እጅግ ተቆጣበት ፤ ይህ አሽከር እንዴት በውሾቹ ሊበላ እንደሚችል እየ
::ተርበው የበሉት ምግብ ይጣፍጣል :ተጠምተው ወዲውኑም ወደ ውሾቹ እንዲወረወር ትዕዛዝ አስ ዘገነናቸው መመልከት እንደጀመሩ ያላሰቡትን ሁኔታ
የጠጡት ውሃ ያረካል: ላብን አንጠፍጥፈው ያገኙት ተላለፈ፡፡ አሽከሩም በሀዘን “አስር አመታት አገለ በአይናቸው አዬ ፤ ንጉሱም በሚመለከተው ሁኔታ
ገንዘብ ይጥማል::ወድቀው ተነስተው ተቸግረው ገልኩህ ፤ ተገዛውልህ ያልከኝን ሁሉ አደረኩልህ ፤ ግራ ተጋባና «በእነዚህ ተናካሽ ውሾቼ ላይ ምን ደረሰ
ያገኙት ነገር በረከት አለው:: የችግርን መጥፎ ጎኑ አሁን ግን ይህንን አደረክብኝ ፤ እባክህ ወደ ውሾች ? ምንስ ገጠማቸው?» ማለት እንደጀመረ… የተወ
ብቻ አናስብ የፈተና ጨለማ ክፉውን ብቻ አንመል ውስጥ ከመወርወሬ በፊት አስር ቀን ስጠኝ” ብሎ ረወረው አገልጋይ በውሾቹ መሃል እየተሻሼ በኩራት
ከት ሰው በመታሰሩ የነጻነትን ጥቅም ይረዳል::በመታ ተማጸነው፡፡ ንጉስም ተስማማ ‹ፈቀደለት› ፡፡ ይወረ እየተራመደ እንዲህ አለ “እነዚህን ውሾች ለአስር
ወር ዘንድ የተፈረደበት አሽከር ውሾቹን ወደሚንከ
ቀናቶች ብቻ መገብኳቸው ተንከባከብኳቸው እነር
መሙ የጤናን ዋጋ ያውቃል በመቸገሩ የችግረኛ ችግር ባከበው ሌላኛው አሽከር ሔደና ‹እባክህ እነኝህን ሱም ያደረኩላቸውን በፍጹም አልዘነጉም ፤ አንተን
ይገባዋል:: ውሾች ለአስር ቀን ልንከባከባቸው › ብሎ ጠየቀው፡ ግን አስር አመት ሙሉ ተገዛሁልህ አገለገልኩህ
<< ምንጭ ለብ ካላሉት ልቦች መጽሃፍ >> ፡ የውሾቹ ጠባቂም ግራ በመጋባት ሁኔታ ፈቀደለት ፡፡ ነገር ግን በአንዲት ጥፋት ምክንያት ሁሉንም ረሳህና
________________ የተፈቀደለት አሽከርም ውሾቹን መንከባ ለሞት አሳልፈህ ሰጠኸኝ” አለው ፡፡ ንጉሱም ሁኔታ
ከብ ጀመረ ፤ ቆሻሻቸውን ማጸዳዳት ፤ ምግባቸውን ውን ሁሉ በማስተዋልና ፤ ከውሾች እንዳነሰም በመ
አንድ ንጉስ አስር ተናካሽ ውሾች (Wild በሰአቱ ማቅረብ ፤ ማጠብና አስፈላጊውን እንክ ገንዘብ አገልጋዬ ነጻ እንዲሆን አዘዘ ፤ ነጻም ሆነ፡፡
dogs) ነበሩት ፤ እነዚህን ውሾችም አገልጋዮ ብካቤ ሁሉ አደረገላቸው ፤ አስር ቀኑም አለቀ፡፡ (በጉዱ ካሳ)
ቹን ‹አሽከሮቹን› ሲያጠፉ ለማሰቃዬትና ለማስበ ከዚያም በኋላ ከንጉስ ጋር በተነጋገሩት መሰረት …
በሁለቱ ስዕሎች መካከል 7 ልዩነቶችን ያውጡ Get 7 Differences
DINQ magazine July 2020 #210 happy independence day Page 49

