Page 51 - Dinq Magazine July 2020
P. 51

ድንቃ ድንቅ








              የሰኔ እና ሰኞ


                  ግጥምጥሞሽ
                (በዳዊት ከበደ ወየሳ)







            የቀን መቁጠሪያ ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ሰኔ እና ሰኞ በአስገራሚ መንገድ በየተወሰነ አመት ይገጥማል። የሰኔ እና ሰኞ ነገር
            አስገራሚነቱ  በዚህ  ይጀምራል።  ሰኔ  እና  ሰኞ  በ5  እና  በ6  አመታት  ልዩነት  ይመጣና፤  ቀጥሎ  በ5እና6  በመደመር  በየ11
            አመት ይመጣል… ይህም አንድ አበቅቴ ይሆናል። ሰኔ እና ሰኞ ሌላም አስገራሚ ባህሪ አለው። በመቶ አመት ውስጥ ሁለት ጊዜ
            በጎዶሎ፤ ሁለት ጊዜ በሙሉ ቁጥር እያከታተለ ይመጣል። ሌላ አስገራሚ ነገር እናክል። ከሌሎች ወራት በተለየ፤ ሰኔ እና ሰኞ
            በፈረንጅ ካላንደር ከገጠመ፤ በሳምንቱም በኢትዮጵያ ካላንደርም ሰኔ እና ሰኞ መልሶ ይገጥማል። የሰኔ እና ሰኞን ግጥምጥሞሽ…
            እንደዋዛ ፈዛዛ በጨዋታ መልክ የሚያልፉት ሰዎች የመኖራቸውን ያህል፤ በአውደ ቀመር የተካኑ፤ ስለመጥዕቅ በምጥቅ እና
            በጥልቅ የሚያውቁ የጥንት አባቶች ግን፤ ነገሩን በዋዛ የሚያዩት አይመስልም። ቀን ቆጥረውና አመታት አስልተው ሰኔ እና ሰኞ
            የሚገጥምበትን አመት፤ በጥንቃቄ እንድናልፈው ይመክሩናል። እኛም እንደሊቃውንት አባቶቻችን፤ የባህረ ሃሳብን እውቀት እና
            ቀመር መሰረት አድርገን… በአገራችንና በአለማችን የተከሰቱ የሰኔ እና የሰኞ ግጥምጥሞሽን፤ ትንሽ በትንሽ እንጨዋወታለን።


               ኢትዮጵያ  ክፉ  ቀን  የምንለው…         በኋላ ይመጣል። ከ11 አመታት በኋላ የሚ                1846  የዚህን  አመት  ሰኔ  እና  ሰኞን
            በረሃብ፣  በሽታ  እና  ጦርነትን  ነው።       መጣው ሰኔ እና ሰኞ፤ በአገሪቱ ላይ የጦርነት  ተከትሎ፤  የሸዋ  ንጉሥ  የነበሩት፤  የምኒልክ
        የሰው  ብቻ  ሳይሆን  የከብት  በሽታ  ጭምር…       ወይምየበሽታ  ወይም  የረሃብ  ደመና  ሊመጣ  አያት… ንጉሥ ሳህለስላሴ ከዚህ አለም በሞት
        የኑሮ  ሚዛን  የሚያዛባበት  አጋጣሚ  አለ።         እንደሚችል  ያመላክታል።  እናም  ለሚቀጥ           ተለዩ።
        በ1880  ዎቹ  መጀመሪያ  ላይ  በኢትዮጵያ         ሉት  አመታት  ዝግጅት  ካልተደረገ፤  በ3ኛው
        አስከፊ  ረሃብ  ሲቀሰቀስ፤  በስተበኋላም  ብዙ       አመት ላይ የከፋ ቸነፈር ይወርዳል። ለምሳሌ              1857  በ19ኛ  ክፍለ  ዘመን  ከነበሩት
        ቸነፈር ሲወርድ፤ ሰኔ እና ሰኞ ገጥሞ ነበር።         ከ11 አመታት በኋላ… በ1880 ሰኔና ሰኞ           የሰኔ እና ሰኞ አበቅቴዎች መካከል፤ ይሄኛው
        የከዋክብት ስነ ፈለግ እውቀት የነበራቸው አባ         ገጠመ።  ዝግጅት  ስላልተደረገ  በሚቀጥሉት          አንደኛውና  ተጠቃሽ  ዘመን  ነው።  በኢትዮ
        ቶችም፤ የሰኔ እና ሰኞን ግጥምጥሞሽ ከከዋክ          ሁለት እና ሶስት አመታት ከሃምሳ ሺህ በላይ          ጵያ አቆጠጠር 1849 ዓ.ም መሆኑ ነው።
        ብቱ ተጽዕኖ ጋር ቀምረው፤ መጪውን የረሃብ           ሰዎች በረሃብ ቸነፈር አለቁ። እንዲህ እንዲህ         ጥንቃቄ፣ ዝግጅት፣ ጸሎት እና ግዝት ካልተደ
        ወይም  የጦርነት  ዘመን  በትክክል  ይተነብዩ        እያልን ባለፉት 200 አመታት የሆነውን ነገር         ረገ በቀር፤ አበቅቴ ላይ የሚያርፈው ሰኔ እና
        ነበር።  ዛሬ  የምናደርገው…  የቻልነውን  ያህል      አብረን እንመልከት።                         ሰኞ በተከታታይ አመታት የሚያመጣው ቸነፈር
        አውደ ታሪክ ፈትሸን፤ “በእርግጥ ሰኔ እና ሰኞ                                             ከበድ ያለ ይሆናል። ይህ ዘመን የአጼ ቴዎድ
        ሲገጥም ምን ተፈጠረ?” የሚለውን ይሆናል።               ከአንቀጹ  በፊት  ያስቀመጥነው  አመት  ሮስ  ዘመነ  መንግስት  ነው።  በኢትዮጵያ  አቆ
                                             ሁሉም  እንደፈረንጆች  የቀን  አቆጣጠር  ጣጠር 1849 ሰኔ እና ሰኞ ከገጠመ በኋላ፤
            ከዚያ  በፊት  ግን  አጼ  ምኒልክ፣  አባታ     ሲሆን፤ ዝርዝር ታሪኩን ደግሞ ስንገልጽ በኢ          አጼ ቴዎድሮስ በእጃቸው ያለውን እያጡ የነ
        ቸው ንጉሥ ኃይለ መለኮት፣ ልጃቸው ንግሥት           ትዮጵያ  ቀን  አቆጣጠር  እያልን  ጽፈነዋል።  በረበት  ፈታኝ  ዘመን  ነበር።  በጎጃም  ደጃች
        ዘውዲቱ፣  እቴጌ  ምንትዋብ፣  እቴጌ  መነን…        መልካም ንባብ ይሁንላቹህ።                     ተድላ  ጓሉ፣  በሸዋ  ሰይፉ  መሸሻ፣  በሰቆጣ
        ሁሉም  ከሰኔ  እና  ሰኞ  አንድ  አመት  በፊት                                           ዋግሹም ገብረ መድህን፣ በጎንደር ጋረድ ክንፉ
        ወይም በኋላ ነው ህይወታቸው ያለፈው። ይህን              1812    በዚህ  አመት  ሰኔ  እና  ሰኞ     እና  ግንባሮ  ካሳ፣  በትግራይ  ደጃች  ንጉሴ…
        ያህል ስለደጋጎቹ ካወጋን፤ ሌላውን ታሪክ በግ         ገጠመ።  የንጉሥ  ሳህለስላሴ  አባት  …መርድ        አምጸውባቸው፤  ወሎ  እና  ቤጌምድርም  አል
        ርድፍ ፈጠን ቀልጠፍ ብለን እናወጋችኋለን።           አዝማች  ወሰንሰገድ  በዚህ  አመት  ከጦርነት        ገዛም ብሎ ያስቸገረበት ወቅት ነው።   የጎን
                                             በኋላ በብርቱ ቆስለው ሞቱ።                    ደር ቀሳውስት ተሰብስበው፤ ለአጼ ቴዎድሮስ
            ወደ  ዝርዝር  አውደ  ታሪካችን  ከመግባ                                            አዲስ የመንግስት አሰራር እንዲከተሉ በድፍ
        ታችን  በፊት፤  ጥቂት  ስለሰኔ  እና  ሰኞ  አስገ        1829  6  በኢትዮጵያ  ከፍተኛ  ረሃብ       ረት የተናገሩበት ሁኔታ ተከስቷል።
        ራሚ ባህሪ እንግለጽላቹህ። ሰኔ እና ሰኞ በ5         ሆነ።  ረሃቡን  ተከትሎ  የኮሌራ  በሽታ  በመም
        እና  በ6  አመት፤  ከዚያም  ከ11  አመታት        ጣቱ በተለይ በሸዋ እጅግ ብዙ ሰው ሞተ።                          ወደ ገፅ 81 ዞሯል
              DINQ    magazine   July   2020   #210                                               happy   independence   day                                                                                                                                                  Page 51
   46   47   48   49   50   51   52   53   54   55   56