Page 58 - Dinq Magazine July 2020
P. 58
የመሳሳም ጥበብ ይልቅ፣ አይነ እርግቧ የታጠበበት ኬሚካል ማውጣት ጀመረ፡፡ አንቺ ታዲያ፣ በዚህ ጊዜ
መጥፎ ጠረን ጎልቶ ይሰማዋል፡፡ ይሄኔ ነው … ባልሽን ተከትለሽው ወደ ምድጃው ሄደሽ ከን
“ኤጭ!... የከናፍርቷ ጣዕም፣ በአይነ ፈርሽን አሞጥሙጠሽ፣ “ሳመኝ!...”
ከገፅ 34 የዞረ እርግቧ ውስጥ ጠፋ!...” ያለው:: ስትይ እየተሞላቀቅሽ ጠየቅሽው፡፡ ባልሽ
ምን ማለቴ መሰለሽ… እንዲህ ያለው ፍቅር ከምድጃው በመዘዘው የፍም ጉማጅ እጆቹ
እዚህ ላይ አንድ ምሳሌ ላንሳልሽ… ሌላኛው አሰጣጥ የሚኖረው ዋጋ በሁለቱ ተፋቃሪ እየተቃጠሉ እንደምንም ዘወር ብሎ አየሽ፡
ገጣሚ ፍራንኮይስ ኮፔ የጻፋት አንዲት ስኝን ዎች ስምምነትና በውስጣቸው በሚፈጥረው ፡ አንቺ መች በዚህ በቃሽ!... በእሳት
አለች… የሁላችንን ልብ በስሜት የምታሞቅ ስሜት ላይ የተመሰረተ በመሆኑ፣ ነገሩን እን የሚለበለበውን ያንን ምስኪን ባልሽን፣ ጠም
ስንኝ… ገጣሚው በአንድ የክረምት ምሽት ዳናበላሸው መጠንቀቅ አለብን፡፡ የኔ ውድ… ዝዘሽ ይዘሽ ልቡ እስኪጠፋ ሳምሽው::
ቤቱ ውስጥ ቁጭ ብሎ ፍቅረኛውን በጉጉት ስለ ቅልጥፍና የጎደለሽ ገልጃጃ ቢጤ መሆንሽን ይሄኔ በእጁ ይዞት የነበረውን ጉማጅ ጣለና
ሚጠብቅ አንድ የናፈቀ አፍቃሪ ይነግረናል፡ በተደጋጋሚ ለማስተዋል ችያለሁ፡፡ እርግጥ በንዴትና በተስፋ መቁረጥ ተነፈሰ:: በቁጣ
፡ በውስጡ ስለተፈጠረው ጭንቀት፣ ትዕግ ይህ የአንቺ ብቻ ችግር አይደለም፡፡ አብ ገንፍለሽ መሳምሽን አቋረጥሽና ባልሽን
ስት አጥቶ ስለመቅበጥበጡ፣ ‘ሳላያት ላድር ዛኞቹ ሴቶች መሳሳም የሚባለውን ትልቅ ገፋ አደረግሽው፡፡ ከዚያም… “አሳሳምህ
ነው’ ብሎ በፍርሃት ስለመራዱ ይተርክል ነገር፣ አግባብ ባልሆነ ሁኔታ ያለወቅቱ ይከ እንዴት ነው የሚያስጠላው ባክህ!?”
ናል። በስተመጨረሻም ያቺ በጉጉት ስትጠበቅ ውኑታል፡፡ ይህን በማድረጋቸውም በሚወ አልሽው በመጸየፍ እያየሽው፡፡ የኔ ውድ…
የነበረች ተፈቃሪ ድንገት ከተፍ ማለቷን ይገ ዷቸው ወንዶች ላይ ያላቸውን የበላይነትና እውነቴን ነው የምልሽ… በእንደዚህ አይነት
ልጽልናል፡፡ የሚወዳት ልጅ ትንፋሷ እየተቆራ ስልጣን ያጣሉ፡፡ ነገሮች ላይ ጥንቃቄ ማድረግ አለብሽ!...
ረጠ፣ በክረምቱ ምሽት የንፋስ ሽውታ ውስጥ ልብ ባንለው እንጂ፣ አብዛኛዎቹ ሴቶች
በጥድፊያ ስትመጣ የተመለከተውና አቅፎ የትዳር አጋራቸው ወይም ፍቅረኛ ምቹ ያልሆኑ ሁኔታዎችን ለፍቅር ልፊያና
መሳም የጀመረው አፍቃሪ፣ ድንገት እንዲህ ቸው ድካም ቢጤ እንደተሰማውና መንፈ
ኩሸት የመምረጥ እንዲህ ያለ የቂል አመል
ብሎ በማጋነን ተናገረ ይለናል ገጣሚው ኮፔ… ሱም አካሉም እረፍት እንደሚሻ እያወቁ፣
አለብን። ፍቅረኛችን ወይም የትዳር አጋራ
“ኤጭ!... የከናፍርቷ ጣዕም፣ በአይነ በውስጡ ያለውን ስሜት ከማጤን ይልቅ በጉ
ችን በጥም ተቃጥሎ አንድ ብርጭቆ ውሃ
እርግቧ ውስጥ ጠፋ!...” እጅግ ድንቅ ትጎታ ለመደባበስና ፍቅር ለመስጠት ይሞ
በሚፈልግበት፣ ጫማውን ለማጥለቅ ባጎነበ
ስሜት፣ ውብ እይታ፣ ፍጹም የሆነ እውነታ ክራሉ፡፡ እንዲስማቸው በመገፋፋትና በመ
ሰበት፣ ከረባቱን ለማሰር በሚጣደፍበት…
የያዘ… ደስ የሚል ገለጻ ነው አይደል?... ለመን እንዲሁም ያለ ምክንያት በመደባ በአጠቃላይ ምቹ ባልሆነበት አጣዳፊ ሁኔታ
የሚወዱትን ሰው በድብቅ ለማግኘት የተጣ በስ የበለጠ ያደክሙታል:: ከልምዴ በመ ውስጥ ሲሆን ነው፣ ለመሳምና ለመተሻሸት
ደፉ፣ በፍቅር አቅላቸውን ስተው በወንዶች ነሳት የምሰጥሽን ምክር በጥርጣሬ አትመ
የምንፈልገው:: ይህ ደግሞ የጀመረውን
ክንድ ላይ የወደቁ ሴቶች ሁሉ፣ በአይነ እርግብ ልከቺው፡፡ የመጀመሪያው ነገር ፍቅረኛሽን ነገር አቋርጦ ከእኛ ጋር እንዲላፋ ማስገ
ውስጥ ተከልለው ያደረጓቸውን ጣፋጭ መሳሳ ሰው በተሰበሰበበት በአደባባይ አትሳሚው፡ ደድ ነው፡፡ እንዲህ ስናደርግ ፊቱ ላይ የመሰ
ሞች ጠንቅቀው አይረሷቸውም፡፡ ፡ እንዲህ ያለው መሳሳም ጣዕም የለውም፡ ላቸትና ምነው በተገላገልኳት የሚል ምሬት
፡ ለራስሽ ስሜት ብቻ ተገዝተሽ በአደባባይ
ከዘመናት በኋላ ተመልሰው ባስታወሷ ብትስሚው፣ ሀፍረት ሊሰማውና ይቅር የማ የወለደው ስሜት ሲፈጠር እናነባለን፡፡ የም
ቸው ቁጥርም በስሜት ይቃትታሉ፡፡ የሚስሟ ይሉት ቅያሜ ሊይዝብሽ ይችላል፡፡ ጥቅም ልሽን ነገር ከከንቱ ትችት አትቁጠሪብኝ።
ቸው ወንዶችስ?... እስኪ የዚህን ገጣሚ የሌላቸው መሰል መሳሳሞች በመካከላችሁ የኔ ውድ… ፍቅር ስሱ ነው፡፡ ተራ የሚባል
አፍቃሪ ገጸባህሪ ታሪክ ልብ ብለሽ አስቢው ክፍተት ይፈጥራሉ፡፡ እርግጠኛ ነኝ አንቺም ነገር ፍቅርን ሊረብሸው፣ ተፈቃሪንም ሊያስ
የኔ ውድ… ወጣቷ በሚያንቀጠቅጥ ውርጭ እንዲህ ስታደርጊ ነበር፡፡ ለምሳሌ አንድ የሆነ ቀይመው አቅም አለው፡፡
ውስጥ በፍጥነት እየተራመደች ወደ አፍቃ ቀን አስደንጋጭ ነገር እንዳደረግሽ አስታውሳ ሁሉም ነገር የሚመሰረተው በፍቅር አሰ
ሪዋ ትመጣለች… በቀዝቃዛ ትንፋሿ እንፋ ለሁ፡፡ ምናልባት አንቺ ትዝ ላይልሽ ይችላል፡፡ ጣጣችን ላይ እንደሆነ እወቂ። ቦታውን
ሎት የረጠበ፣ ጤዛ የቋጠረ አይነ እርግብ እኔ፣ አንቺና ባለቤትሽ አንድ ክፍል ውስጥ ያልጠበቀ መሳሳም ፍቅርን ክፉኛ ሊጎዳው
ተከናንባለች… መጣች ቀረች እያለ በር በሩን ነበርን፡፡ ከባለቤትሽ ጭኖች ላይ ቁጭ ብለሽ ይችላል፡፡ “ባሌ በማላውቀው ነገር ነው
እያየ በጭንቀት ሲባዝን ያመሸው አፍቃሪ፣ አሻግረሽ በሩቁ ከኔ ጋር ስታወሪ፣ እሱ እን የራቀኝ፣ ለምን ትቶኝ እንደሄደ ምክንያ
ዱካዋን ሲሰማ በደስታ ይፈነጥዛል፡፡ ጨለማ ደምንም እየተንጠራራ ከንፈርሽንና አንገት ቱን አላውቀውም!... ምን አስቀይሜው
ውን ሰንጥቃ የመጣችለትን ፍቅሩን ደጃፍ ስርሽን ይስም ነበር፡፡ በወሬያችን ተጠምደሽ ይሆን ብዪ ባስብ ባስብ መልስ ላገኝ አል
ድረስ ወጥቶ እየተፍለቀለቀ ይቀበላታል:: ስለነበር፣ ሲስምሽ ከጉዳይ አልጣፍሽውም፡ ቻልኩም” ብለሽኛል፡፡ ምናልባትም ያን
በጥድፊያ በእቅፉ ውስጥ አስገብቶ በክን ፡ ችላ ብለሽው ከኔ ጋር ስታወሪ ቆይተሽ፣ ቀን፣ “አሳሳምህ እንዴት ነው የሚያስጠ
ዶቹ ይጨምቃታል፡፡ እቅፍ አድርጎ እንደያ በመካከል ጥግ ላይ ወደነበረው ምድጃ ላው ባክህ!?” ብለሽ በተናገርሽው ነገር
ዛት ጎምጅቶ ወደ ከናፍሯ ይሄዳል፡፡ ቀዝቃዛ ታያለሽ፡፡ አጥፍቼዋለሁ ያልሽው እሳት እን ተቀይሞ ሊሆን ይችላል። በይ አንግዲህ የኔ
ትንፋሿን በትኩስ ከናፍሩ ለብ ያደርገዋል። ደገና ተያይዞ እየተንቀለቀለ ነበር፡፡ ትዝ ውድ… ምናልባት ባልሽ ተመልሶ የሚመጣ
በዚህ መሃል… የአይነ እርግቧ ጤዛ ጺሞቹን ይለኛል... “እሳቱ!... እሳቱ!” ከሆነ፣ የሰጠሁሽን ምክር ተቀብለሽ ተግባ
ሲያረጥባቸው፣ አፍንጫ ቆርጦ የሚጥል እያልሽ መጮህ ጀመርሽ፡፡ ባልሽ ጩኸትሽን ራዊ ለማድረግ ሞክሪ፡፡ አሮጊቷ አክስትሽ -
ጠረን ከእሷ ገላ ላይ ተንኖ ድንገት ሲተነ ሲሰማ በድንጋጤ ክው አለ፡፡ ኮሌቴ፡፡
ፍገው… ይሄ ሰው ምን ይሰማዋል?...
ጓጉቶ የጠበቃትን የሚወዳትን ሴት ከና በፍጥነት አፈፍ ብሎ በመነሳትም
ፍርት በወጉ ማጣጣም ይችላል?... በሩጫ ወደ ምድጃው ሄዶ እሳቱን ለማጥ
በፍጹም!... የከናፍርቷን ጣዕም አይነ ፋት መጣደፍ ያዘ፡፡ እንደምንም ከወላፈኑ
እርግቧ ይነጥቀዋል፡፡ ከቀዝቃዛ ትንፋሿ ጋር እየታገለ የፍም ጉማጆችን እየመዘዘ
Page 58 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“ ድንቅ መጽሔት - ሐምሌ 2012

