Page 65 - Dinq 219 April_ 2021 FiNaL
P. 65
Ethiopian Food Mart
All you need to make Ethiopian dish
ሁሉም ነገር አለ!
Address:
4485 Lawrenceville Hwy # 204
Lilburn, GA 30047
770 806 0017
ሳ
የ የ ቤ ር ሳ ቤ ህ … . ( ከ ገ ገ ጽ 5 9 የ ዞ ረ ) “አዎ” ስትፈራ ስትቸር፣ ፊቷ በሀፍረት ላቦት እየወረዛ
ቤ
ቤ
ር
…
ጽ
ከ
ረ
የ
ዞ
የቤርሳቤህህ….. ((ከገጽ 59 የዞረ))
9
5
የቤርሳቤህ…. (ከገጽ 59 የዞረ)
“እኔኮ ቀድሜ አውቄዋለሁ፣ታዲያ ለምን አትናገሪም፣ ለምን ፍቅርሽን
ፈገግ እያለች አየችኝና ቶሎ ብላ አይኖቿን ከአይኔ ብትነቅል፣ ጥርጣሬዬ ለብቻሽ ትሸከሚያለሽ?”
ጎላ፡፡ ይህቺ ልጅ በእርግጥም አፍቅራኛለች፡፡ ድንገት ታፍኖ ታፍኖ ሲያቅተው “እምቢ ከተባልኩስ?”
እንደገነፈለ ጥንስስ፣ ቤርሳቤህ ጧ! ብላ ሲተናነቃት የነበረው የሳግ ጉርምርምታና “አንቺ በመጀመሪያ መቼ ተነፈሽ፣ በርግጥ የሴት ወግ ይዞሽ ባንዳንድ
ደመና እምባ ሆኖ ከአራቱም የአይኖቿ ማዕዘን ይንዠቀዠቅ ዠመር፡፡ ግራ ገባኝ፡፡ ምልክቶች ገልጸሸ ሊሆን ይችላል በቃ አሁን አታልቅሽ ሁሉም ነገር
አጠገቧ ሄጄ እምባዋን ላብስላት ከጀለኝና የፍርሃት ማነቆ ሰቅዞ ያዘኝ፡፡ ይስተካከላል” (አጠገቧ ሄጄ እምባዋን በሶፍት እያበስኩላት)
“ቤርሳ ለምን የሆንሽውን አትነግሪኝም በጣም አስጨነቅሽኝ እኮ?” “አይመስለኝም ግሩም፣ አይመስለኝም ” ሊያባራ የነበረው እምባዋ ይዘንብ ጀመር፡፡
“ይቅርታ ግሩም” በልቅሶ ቃና በታጀበ ድምጽ “እመኚኝ ስልሽ ቤርሳ አይወደኝ ይሆናል ብለሽ ታስቢያለሽ እንዴ?”
“ምን ሆነሽ ነው በጌታ?” “አዎ”
“አይ ዝም ብዬ ነው” “በፍጹም ይወድሻል፣ ማለቴ እወድሻለሁ፣ ካንቺ የበለጠ እወድሻለሁ”
“ዝም ብለሽማ አይሆንም የሆነ ነገር ሆነሻል” ድልህ በርበሬ በመሰሉት ዓይኖቿ ቀና ብላ አየችኝ፣ አይኖቿ ውስጥ ግራ
“አዎ” መጋባት፣ ደግሞ መደነቅ፣ አይነት ነገሮች አነበብኩ፡፡
“ፕሊስ ንገሪኝ” “ምነው አላመንሽኝም?”
“አንተ መጥተህ አናጠብከኝ እንጂ በረኪና ገዝቼ ነበር፣ ህይወቴን ላጠፋ” “ግሩም እ . . ማለቴ እ . እ..”
“ምናልሽ፣ ቆይ ምንድነው የሆንሽው በእግዚአብሔር?” ዝም፡፡ “ግዴለም ጨርሺው እወድሃለሁ በይኝና እረፊው፣ ተገላገይ፡፡ አትፈሪ ቤርሳቤህ”
ከቤተሰብ ተጣልተሸ ነው? “ማለቴ እ የገባህ አይመስለኝም”
አይደለም፡፡ “ከዚህ በላይ?”
በትምርትሽ ወደቅሽ? “ማለቴ እኔ ፍቅር የያዘኝ ካንተ አይደለም”
አይደለም፡፡ “ምን? ታዲያ ከማን ነው?”
ከሰው ተጣላሽ? አታውቀውም፡፡
አይ፡፡ ታዲያ ለምንድነው የቀጠርሽኝ ቤርሳ? . . .
“ታዲያ ፍ . . ፍቅ . . . ማለቴ ፍቅር ይዞሽ ነው?” እንድታማክረኝ ፡፡
እስካሁን ድረስ ሳስበው የሚያስገርመኝን ፈገግታ ፈገገች፡፡
“ነው አይደል ቤርሳ?”
65
DINQ MEGAZINE April 2021 STAY SAFE 65