Page 67 - Dinq 219 April_ 2021 FiNaL
P. 67
አእምሮ እንዳስተዋለውና እንደተረዳውም
ኮርሶችን እያስተማረ በኢትዮጵያ ሬዲዮ እና
ግ
ማ
ሪ
ቀ
ወ ወ ግ ቀ ማ ሪ ው . . . . . . ክ ገ ገ ጽ 5 2 የ የ ዞ ረ ሊያስገነዝበን የቻለ ይመስለኛል።
ው
ወግ ቀማሪው ....ክገጽ 52 የዞረ
ወግ ቀማሪው ......ክክገጽ 52 የዞረረ
ጽ
ዞ
5
2
የኩራዝ አሳታሚ ድርጅት ውስጥም ይሰራ
ነበር። ተወዳጅ የወግ መጽሐፍቱን ማሳተም በድክመታቸው ሳያመር እኛን
ሕይወቱ ጀምሮ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጀመረውም በዚሁ ጊዜ ነበር። የመጀመሪያ ተደራሲያኑንም ሳያስመርር በግርምት ትንሽ
ይቀርቡ በነበሩ ‹‹የኮሌጅ ቀን ግጥሞች›› ስራውም ‹‹የቡና ቤት ስዕሎችና ሌሎችም ጠንከር ሲልም ለትዝብት ያህል ብቻ ስቀን
መድረክ ውስጥ ተሳታፊ ነበር። በዚህም ወጎች›› የተሰኘ የወግ መጽሐፍ ነው። ጋዜጠኛ ተቀብለን ስቀን እንድንሸኛቸው ያደርገናል።
ምክንያት ከእነ ኃይሉ ገብረ ዮሐንስ (ገሞራው) ጥበቡ በለጠ ‹‹የምወደው ደራሲ ትዝ አለኝ – ይህ በራሱ ቀላል አይደለም› ሲል ስለ መስፍን
ጋር ቅርርብ ነበረው። መስፍን ‹‹በረከተ መስፍን ሀብተማርያም›› በሚለው ጽሑፉ መፅሐፍ ጽፎለታል …Æ››
መርገም›› የተሰኘውን ዘለግ ያለውን የኃይሉ ስለመስፍን ስራዎች እንዲህ በማለት
ገብረዮሐንስን ግጥም በቃሉ ይዞት ስለነበር አብራርቷል። መስፍን በ1976 ዓ.ም ከአዲስ አበባ
‹‹ተጓዡ በረከተ መርገም›› የሚል ቅጽል ስም ዩኒቨርሲቲ መምህርነቱ በፈቃዱ ለቀቀ።
ተሰጥቶት ነበር። በወቅቱ በዩኒቨርሲቲው ‹‹ … መስፍን ሐብተማርያም ጋዜጠኛ ጥበቡ በጽሑፉ እንደሚያስረዳው
ተማሪዎች የነበረው የለውጥ ፈላጊነት በዩኒቨርሲቲው ልዩ ልዩ የትምህርት ኮርሶችን መስፍን ከዩኒቨርሲቲው ከለቀቀ በኋላ ህይወት
እንቅስቃሴ ከሚንፀባረቅባቸው መድረኮች በመስጠት በማስተማር ይታወቃል። በአዲስ ብዙም የተመቸው ሰው አልነበረም። የህይወት
መካከል አንዱ ግጥም ነበር። መስፍን በዘመኑ አበባ ዩኒቨርሲቲ እያስተማረም በኢትዮጵያ ውጣ ውረዶች ምስቅልቅሎች አጋጥመውታል።
የሚያቀርባቸው ግጥሞቹ ወጣቶች በብዕር ሬዲዮ እና የኩራዝ አሳታሚ ድርጅት ውስጥም ‹‹መስፍን ግን በነዚህ ሁሉ የህይወት ጫናዎች
ያደርጉት የነበረውን የትግል አቅጣጫ ወደ ሌላ ይሰራ እንደነበር መረጃዎች ያመለክታሉ። ውስጥ ሆኖ ፍካትን፣ ደስታን፣ ሳቅን፣ ጨዋታን
የመራ እንደሚመስላቸው የሚናገሩ ከማስተማሩ ባሻገርም በኢትዮጵያ ሥነ-ፅሁፍ የሚያዘወትር ሰው ነበር›› ይላል። ከዩኒቨርሲቲ
ባለሙያዎችም አሉ። ውስጥ በእጅጉ ተወዳጅ የሆኑትን መጽሐፎቹን መምህርነቱ ከለቀቀ በኋላም በተለያዩ መስሪያ
ማሳተም ጀመረ። በህትመት ደረጃ
ቤቶችና ተቋማት ውስጥ በግሉ ሲሰራ
በ1959 ዓ.ም የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያው የሆነችው ስራው ‹‹የቡና ቤት ቆይቷል።
ተማሪ ሳለ፣ በክረምት ወቅት አስመራ ያሉ ስዕሎችና ሌሎችም ወጎች›› የምትሰኘዋ ነች።
መምህራንን እንዲያስተምሩ ከተላኩት 10 ሰዎች በዚህች መጽሐፍ ውስጥ የተነሱት ርዕሰ መስፍን ‹‹የቡና ቤት ስዕሎችና
መካከል አንዱ መስፍን ሀብተማርያም ነበር። ጉዳዮች በዘመኑ አንባቢያን ዘንድ በእጅጉ ሌሎችም ወጎች›› ከተሰኘው የመጀመሪያ
በአስመራና በምፅዋ ከተሞች የአማርኛ ቋንቋ ተወዳጅ ነበሩ። በተለይ ራሱ መስፍን መፅሐፉ በተጨማሪም ‹‹አውዳመትና ሌሎች
አስተማሪ ሆኖ አገልግሏል። ሐብተማርያም ወጎቹን በኢትዮጵያ ራዲዮ ወጎች››፣ ‹‹የሌሊት ድምፆች››፣ ‹‹አዜብና ሌሎች
በራሱ ድምፅ ግሩም አድርጎ ሲተርካቸው አጫጭር ልብ ወለዶችን›› የተሰኙና ሌሎች
መስፍን በ1962 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ደግሞ ተቀባይነታቸው እያደገ ሔደ።
ስራዎችን አሳትሟል። በወግ አፃፃፍ ስልቱ
ትምህርቱን አጠናቆ ከኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ስነ ለኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ በር የከፈተው
-ጽሑፍ ትምህርት ክፍል የመጀመሪያ ይህ ‹‹የቡና ቤት ስዕሎችና ሌሎችም ፊታውራሪው ደራሲ መስፍን ሀብተማርያም፤
ዲግሪውን በማዕረግ ተመረቀ። ለሁለት ወጎች›› የተሰኘው የመስፍን መጽሐፍ በመጽሐፍ ካሳተማቸው ስራዎቹ በተጨማሪ
ዓመታት ያህል በመምህርነት ካገለገለ በኋላ እንደታተመ የመግቢያ አስተያየት የሰጠው እጅግ በርካታ ወጎችን በተለያዩ ጋዜጦችና
የውጭ አገር የትምህርት እድል አግኝቶ ወደ ታዋቂው የሥነ-ፅሁፍ ሊቅ እና ባለቅኔው ደበበ መጽሔቶች ላይ ጽፏል። የተለያዩ ጋዜጦችና
ካናዳ ሄደ። በዚያም በቫንኮቨር ከተማ፣ ሰይፉ ነበር። ደበበ በወቅቱ በአዲስ አበባ መጽሔቶች አዘጋጅ ሆኖም ሰርቷል።
በብሪቲሽ ኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ (University ዩኒቨርሲቲ እጅግ ታዋቂ መምህር ከመሆኑም
of British Columbia) የፈጠራ ስነ-ጽሑፍ ባሻገር የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበርንም ለወግ የስነ-ጽሑፍ ዘውግ የላቀ
(Creative Writing) በተሰኘው የትምህርት በፕሬዚዳንትነት ይመራ ነበር። እናም ደበበ አስተዋፅኦ ያበረከተው ደራሲና ሃያሲ መስፍን
መስክ የማስተርስ ዲግሪውን አገኘ። ይህም ‹በዚህ መፅሐፍ ውስጥ መስፍን መልካም ሀብተማርያም ሐምሌ 6 ቀን 2006 ዓ.ም ከዚህ
በዘርፉ ከሰለጠኑ ፈር ቀዳጅ ኢትዮጵያውያን የሚባሉ ወጎችን አቅርቦልናል። ዓለም በሞት ተለይቷል። ስርዓተ ቀብሩ ሐምሌ
መካከል አንዱ እንዲሆን አስችሎታል። 8 ቀን 2006 ዓ.ም በመንበረ ፀባዖት ቅድስት
የሚወያይባቸውን ጉዳዮች በሚገባ
ስላሴ ካቴድራል ተፈፅሟል። ደራሲና ሃያሲ
የካናዳ ትምህርቱን አጠናቆ ከመጣ ከማወቁ ጋር በጉዳዮቹ መነሾነት ወደ ወጎቹ መስፍን የሁለት ወንዶችና የአራት ሴት ልጆች
በኋላም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሩን የገቡትን ሰዎች ድርጊትና አባባል በብሩህ አባት እንደነበረም የሕይወት ታሪኩ ይናገራል።
ቀጠለ። በዩኒቨርሲቲው ልዩ ልዩ የትምህርት
67
DINQ MEGAZINE April 2021 STAY SAFE 67