Page 74 - Dinq Magazine August 2020 Edition
P. 74

....የለሊት ንግስት         ከገጽ  66 የዞረ


      ያሬድ  እና  መሰሎቹ  የሀገር  ሀብቶች                 በጋረደው         አይናቸው         እና    ስናደርግ  ይህ  መልስ  ይመለሳል።  ሌሎች
      በእብዶች  እስር  ቤት  ታጉረዋል  ~  አየሽ             በሚርገበገበው  ድምፃቸው  ዳግም              እንዲረዱ  ስንጠብቅ  እኛ  ያለንን  ሳንሰጥ

      አይደል  ነይ  ደግሞ  ሌላም  አሳይሻለሁ                እንደሚመጡ          ቃል      ገብተው      ቀርተን  ተጠያቂ  እንሆናለን  ~  ደግሞ  እኮ

      እያለች እጃቸውን መጎተት ጀመረች........              ተሰናብተው  ወጡ  ~  ሲመጡ  ምን            መስጠት ለ”መጽደቅ” ብቻ ሳይሆን ጤናን
      ወ/ሮ  ብርሀን  በሚያዩት  ሁሉ  በመገረም               ይዘው  እንደሚመጡ  ከባለቤታቸው              ለመጠበቅም  ይረዳል፤  በሽታ  የመከላከል

      እጃቸውን       እየጎተተች       ስትወስዳቸው          ጋር  ተማክረው  ተቋሙን  እንዴት             አቅማችንን  ከፍ  ያደርጋል፤  ህይወታችን
      ይከተሏት ጀመር።                               እንደሚረዱ              እያውጠነጠኑ        በትርጉም  የተሞላና  በዓላማ  የታጠረ

                                               ከሚቀዝፉት ሀሳብ ~ የልብዎ ደረሰ?             እንዲሆን  ያግዛል፡፡  ስለዚህ፣  ያለንን
      ነይ  ~ነይ  አሁን  ደግሞ  መቃብር  ቆፋሪውን            የሚለው  የታክሲ  ነጅው  ጥያቄ              ማንኛውንም  ነገር  ጊዜም  ሆነ  ገንዘብ
      ላሳይሽ ~ ነይ ልጆቼን አሳይሻለሁ ብሎኛል                አባነናቸው  ~  የልቤስ  የሚደርስው           እንደየአቅማችን  ብንሰጥ  በምትኩ  ከፀፀት

      ~  ልጆቼን  የቀበራቸው  እሱ  ነው  እያለች             እነኝህ    የቁም     ሙቶች       ድነው     ነፃ     የሆነ     ህይወት        ይኖረናል፡፡
      ስትመራቸው  ፤  አንድ  ወጣት  ወደ  ወ/ሮ              እንደሙሉ         ሰው       የሰውነት      አንዳንዶቻችን  “እኔ  ራሴ  እርዳታ  ፈላጊ

      ብርሀን  እየተጠጋች  ~  ፍቅር  ይዞሽ                 ግብራቸውን  ሲከውኑ  ሳይ  ነው።             ነኝ ~ ምን ኖሮኝ ነው የምሰጠው?
      ያውቃል? ~  እኔን  ይዞኝ  ያውቃል  ጠዋት              ባየሁት      ነገር      ሁሉ      ልቤ
      ማንም  ሰው  ከእንቅልፉ  ሳይነሳ  ተነስተሽ              ተነክቷል~ወጣቶች           ፣ጎልማሶች፣      ራስ  ሳይጠና…፡፡”  እንላለን፡፡  ጊዜን

      ወደ  ሰማይ  ተመልከቺ  የምትወጅውን                   አዛውንቶች  ከትንሽ  እስከ  ትልቅ  ፣         መስጠት፣          ጉልበትን         መለገስ፣
      ታያለሽ  ~  ለእምዩም  ነግሬአት  ነበር  እሷ            ምሁሮች       ሳይቀሩ       የታጎሩበት      አከባቢያቸውን  ፅዱ  ማድረግ  ወዘተ  ይህ

      ግን  ጠዋቱን  ትታ  ማታ  ማታ  ሰማዩ  ላይ             ማገገሚያ  ነው  ~  ብቻ  እርሱ             ሁሉ  ለእነርሱ  በገንዘብ  ቢተመን  ውድ
      የምትወደውን  ትፈልገዋለች  አታገኘውም                  በቸርነቱ ይጎብኛቸው!                     የሆነ ስጦታ ነው።
      ለምን  መሰለሽ  ፍቅርና  ጥላቻን  አንድ  ላይ            ያሉበት  ቦታስ  የሰው  ልጅ  ሊኖርበት         በእንዲህ አይነት ሁኔታ ለሚገኙ የአእምሮ

      አርግዛ  እኮ  ነው  ~  ጠዋት  ታፈቅርና  ማታ          የሚከብድ ቦታ ነው።                       ህሙማኖች  ልናበረክት  የምንችለው  ብዙ
                                                                                  የማናውቀው ስጦታ አለን።
      ትጠላለች  ~  ጠላቶቼ  ኮሰኮሱኝ  ብላ                እርስዎ  ሲቆዩብኝ  እኮ  ገብቼ  ትንሽ          እና  ነገሩ  “ከአንጀት  ካለቀሱ”  ነውና

      ታለቅሳለች  ~  ሲነጋም  ምቀኛ  አታሳጣኝ              ዞር  ዞር  ብዬ  ተመለከትኩ  የውሀ            እንዲያው  ለሌሎች  ብቻ  ብለን  ሳይሆን
      ብላ ትለምናለች ምቀኛ ስላለኝ ለመለምኩኝ                ቧንቧ      እንኳን     የላቸውም       ~    ለራሳችንም  ቢሆን  እርዱ  ከማለት  እየረዱ
      ትላለች  ~  የሷ  ጠላቶች  ለሷ  ግዜ  ያላቸው          ሰውነታቸውን         መታጠብያ        ቦታ    ማሳየት ይሻላል።

      መሰለሽ?  እነሱ  ሲመጡ  እቅፍ  አርገው               ስለሌላቸው  ንፅህናቸውን  ለመጠበቅ             በል  ወንድሜ  ሰላም  ያገናኘን  ሳምንት
      ይስሟታል  ሲሄዱ  እርግማኗን  ትቀጥላለች               ይቸገራሉ  ምግባቸውን  ለማቅረብ               ተመልሼ እሄዳለሁ እደውልልሀለሁ ብለው

      ፍቅር     የዘመረች      እየመሰላት      ጥላቻን       በየቀኑ      በጭንቀት         ይኖራሉ      ተሰናበቱት።
      ስትዘምር ትውላለች ተይ በሏት እሺ ~ ተይ                ህክምናቸውን  በተገቢው  መንገድ              የአጥር በሩን መጥሪያ ሲደውሉ ልጆቻቸው
      በሏት  እያለች  ጥላቸው  ሄደች  ።  አበባም             ለማከናወን       አቅም      የላቸውም       እየተሯሯጡ እማዬ ~ እማዬ ~ አባባ መጣ

      ነገሩን  ሁሉ  ረስታ  ተው  ሽሸኝ  አልሸሽም  ~          ለእነዚህ  ሁሉ  የአእምሮ  ህሙማን            ~ አባባ መጣ እያሉ ናፍቆታቸውን እያሳዩ
      ተው  ሽሸኝ  አልሸሽም  እንዲያው  ስንባባል              አንድ  ሀኪም  ብቻ  ነው  ያላቸው            ተያይዘው ወደቤት ገቡ....

      አለብኝ               ጭልምልም...........       እሱም ፈቃደኛ።
                                                ለመሆኑ       እርዳታ        ለማግኘት
      ጭልምልም...............እያለች  እየዘፈነች                                                             ይቀጥላል. . . . . . . ..
      መደነስ  ጀመረች  ወ/  ሮ  ብርሀንም  እንባ             ሞክረዋል?
                                                እንግዲህ  እኔም  አንተም  የበኩላችንን



        74                                                                                              “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“                                                    ድንቅ መጽሔት -  ነሐሴ  2012
   69   70   71   72   73   74   75   76   77   78   79