Page 78 - Dinq Magazine August 2020 Edition
P. 78

ለቅሶ በዘመነ ኮሮና                           ጠቃቀም መመሪያዎችን በትክክል መከተልን ይጠ           እንዲል መጽሐፉ ይህንን ቸነፈር ማምለጥ የሚቻ
                                             ይቃል።
                                                                                   ለው ምክርን በአግባቡ በመስማት እና በተግባርም
                Abiy Ahmed has unveiled a locally-assembled electric car
       ከገፅ 67 የዞረ                              እንደመውጫ                              በማዋል ነው። ለምሳሌ በአዋጅ የተነገረው በባለ
                                                                                   ሙያዎች  የተነገረን  ሰዎች  በብዛት  በሚገኙበት
         ነገ በሰላም ለመገናኘት እና የምንፈልገው             የሰው መሞት ቁጥር ሆኗል፤ ሬሳ መዝገን የአ
       ንም  ማህበራዊ  ህይወት  እንደወደድን  ለመከ         ለማችን የእለት ተዕለት ተግባሯ ከሆነ ሰነባበቷል።       እንደ የጤና አጠባበቅ ተቋም፣ አረጋውያንን የመ
                                                                 Haile Gebreselassie, most famous for his achievements as a
        Ethiopia's Prime Minister Abiy Ahmed has unveiled a
       ወን መንግስትም፣ የህክምና ባለሙያዎች እና            ለወትሮ  በኢኮኖሚ  በፖለቲካ  በማህበራዊ  ጉዳዮ       ንከባከቢያ ማዕከል፣ የጤና እክል ያለበት ወይም
       የሃይማኖት አባቶች የሚሉትን መተግበር ዛሬን           ቻቸው ፈርጣማ ጡንቻ ያላቸው ሀያላን አገራት           ነፍሰ ጡር ቤት፣ የታመሙና በበሽታው የተጠረ
        locally-assembled electric car from Marathon Motor, a
                                                                 long-distance runner.
       ከዚህ ክፉ ወረርሽኝ አልፎ ነገን ለማየት እንዲ         አሁን  ግን  በዚህ  ወረርሽኝ  ምክንያት  ክንዳቸው     ጠሩ የሚቆዩባቸው፣ ማግለያ ቦታዎች ወይም አን
                                                                 The prime minister's office said that the project came about
        joint venture between Korean auto giant Hyundai and
       ረዳን ያደርጋል።                            ታጠፏል።  አንገታቸውን  ተደፍቶ  የመፍትኤ  ያለ       ቅሰቃሴ የታገደባቸው ከልሎች፣ ያስክሬን ማቋያ፣
                                                                                   ያስክሬን መገነዣ ወይም ሰርዓት ቀብር የሚፈጸም
                                                                 after Mr Abiy convinced Hyundai's CEO to establish an elec-
         እንደሚታወቀው  ራስን  ከማንኛውም  ሰው           እያሉ  ነው፤  ሃያላኑ  ዝለዋል  ደክመዋል።  ዙሪያ     ባቸው ቦታዎች፣ እንደ ሰርግም ያሉ የደስታ ቦታዎ
                                                                 tric car assembly plant.
       ቢያንስ ሁለት የአዋቂ ርምጃ በመራቅ፤ የመተን          ገባው ጨልሞባቸዋል፤ የሚይዙት የሚጨብቱትን            ችና ህዝብ በብዛት የሚኖርባቸው የከተማ ስፍራ
                                                                 The plant, which opened in March, has a capacity to produce
       ፈሻ አካላት ህመም ምልክቶች ወይም ማስነጠስ           አጥተዋል፤  ሆስፒታሎች  ሞልተዋል…ብቻ  ነገር         ዎች (ማለትም የተፋፈጉና ንጽህና የጎደላቸው)፣
       እና  ማሳል  የታዩባቸው  ሰዎች  አካባቢ  ስንሆን      ግራ ሆኗል።             10,000 cars a year.   የስደተኞች ማቆያ ጣቢያ ያሉ ቦታዎች ከመሄደ
       ደግሞ የበለጠ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል። እጅ           በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ በአፍሪካ  በመታቀበ  የበሽታውን  ስርጭት  ለመግታት  መተ
                                                                 It is, however, unclear if the cars are meant for the local
       መጨባበጥን፣  መተቃቀፍንና  መሳሳምን  ማስወ          በተዳከመ ኢኮኖሚና የማህበራዊ ንክኪ በእጅጉ  ባበር  ያስፈልጋል።  በወረርሽኙ  ምክንያት  ደግሞ
                                                                 market or for export.
       ገድ  መልካም  ነው።  በተጨማሪም  ራስን  ለመከ       በሚበዛበት ኑሮ ይህ በሽታ ተጨምሮ የችግሩን አሳ        የዕለት  ጉርሳቸውን  መሸፈን  ለማይችሉ  ወገኞች
       ላከል የሚያገለግሉ የተጠቀምንባቸው ቁሳቁሶችን          ሳቢነቱን ከፍ ያደርገዋል። ለዚህም ከሞት ጋር ለሚ       ድጋፍ  በማድረግ  እና  በተገቢው  መንገድ  በመ
                                                                 ‘‘The electric car does not require charging at terminals and
       ማለትም ጓንቶች፣ የፊት ጭንብሎች፣ የመከላከያ          ደረገው ግብግብ ያሉንን ሁሉ እድሎች፣ አቅሞች  ድረስ  በተጨማሪም  አገሪቱ  ያላትን  የመቻቻል፣
                                                                 can rather be charged anywhere," Mr Abiy's office said with-
       ሽርጦች፣  ቱታዎች/በመላ  አካላችን  የሚጠለቁ         መጠቀም የግድ ይላል። ወረርሽኙን በተሻሉ ሆስፒ         የሰላም እና የፍቅር እሴቶች በመጠቀም የመጣብ
                                                                 out clarifying.
       ልብሶች ተጠቅመን የምንጥላቸው የጫማ መሸፈ            ታሎች፣ የህክምና ባለሙያዎች እንዲሁም በዘመ           ንንና የሚመጣብንን ሰይጣናዊ የጥፋት ውሃ ለመ
       ኛዎች) በጥንቃቄ ማጥለቀና ማውለቅ በጣም አስ          ናዊ  መሳሪያዎች  መቆም  እንደማይቻል  ሃያላኑን  ከላከል ለመግታት መረባረብ ይገባናል። ኢትዮጵያ
                                                                                                            Source: BBC
       ፈላጊ ነው። እነዚህን ቁሳቁሶች በአግበቡ ለመጠ         ሲፈትን አይተናል።                           የፍቅር የመቻቻል አገርና ምድርነቷ ይቀጥላል።
       ቀም ደግሞ መልካም የጥንቃቄ ተሞክሮዎችና የአ
                                               ‹‹ጠቢብ ሰው ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል››             አብርሃም ተወልደ

            Page 78                                                           “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“             ድንቅ መጽሔት -  ሐምሌ 2012
       78                                                                                              “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“                                                    ድንቅ መጽሔት -  ነሐሴ  2012
   73   74   75   76   77   78   79   80   81   82   83