Page 81 - Dinq Magazine August 2020 Edition
P. 81

ክገጽ 80 የዞረ
                           ክገጽ 80 የዞረ

     ቅርስ መስጊድ መሆኑ የብዙ ኦርቶዶክሶችን               ሱልጣን አሕመድ ዳግማዊ ቀድሞ                    ተደርጓል፡፡

     ቅርስ መስጊድ መሆኑ የብዙ ኦርቶዶክሶችን
     ልብ የሚሰብር ነው፡፡                           ሱልጣን አሕመድ ዳግማዊ ቀድሞ                    ተደርጓል፡፡
                                             ኮንስታንቲኖፕል ትባል የነበረችውን
                                                                                   አያ ሶፊያ ለብዙ መቶ ዓመታት መስጊድ
     ልብ የሚሰብር ነው፡፡                           ኮንስታንቲኖፕል ትባል የነበረችውን
     350 ቤተክስትያኖችን ያቀፈው የዓለም                 ኢስታንቡልን በመውረር ተቆጣጠረ፡፡                 አያ ሶፊያ ለብዙ መቶ ዓመታት መስጊድ
                                                                                   ሆኖ ካገለገለ በኋላ ይህ ስፍራ በከማል
     350 ቤተክስትያኖችን ያቀፈው የዓለም                 ኢስታንቡልን በመውረር ተቆጣጠረ፡፡
     አብያተ ክርስቲያናት ጉባኤ በበኩሉ                   ወረራውን ተከትሎም የኦርቶዶክስ                   ሆኖ ካገለገለ በኋላ ይህ ስፍራ በከማል
                                                                                   አታቱርክ ግፊት ወደ ሙዝየምነት ተቀየረ፡።
     አብያተ ክርስቲያናት ጉባኤ በበኩሉ                   ወረራውን ተከትሎም የኦርቶዶክስ
     ውሳኔው እንዲቀለበስ ጠይቋል፡፡ ይህ ውሳኔ              ክርስቲያን ካቴድራል የነበረችው አያ ሶፊያ            አታቱርክ ግፊት ወደ ሙዝየምነት ተቀየረ፡።
     ውሳኔው እንዲቀለበስ ጠይቋል፡፡ ይህ ውሳኔ              ክርስቲያን ካቴድራል የነበረችው አያ ሶፊያ            አያ ሶፊያን በዓመት ወደ 4 ሚሊዮን
     አንድነትን ሳይሆን ክፍፍልን የሚፈጥር ነው              ወደ መስጊድነት ተቀየረች፡፡                     አያ ሶፊያን በዓመት ወደ 4 ሚሊዮን
     አንድነትን ሳይሆን ክፍፍልን የሚፈጥር ነው              ወደ መስጊድነት ተቀየረች፡፡                     የሚጠጉ ቱሪስቶች ይጎበኙታል፡፡
     ሲሉ አስጠንቅቋል፡፡                            ቤተ ክርስቲያኒቱን ወደ መስጊድነት                 የሚጠጉ ቱሪስቶች ይጎበኙታል፡፡
                                                                                                       ክቢቢሲ አማርኛ የተገኘ
     ሲሉ አስጠንቅቋል፡፡                            ቤተ ክርስቲያኒቱን ወደ መስጊድነት
     ‹‹ኤርዶጋን ግን ሉአላዊ አገር ነን፡፡                በመቀየሩ ረገድ በዚያ ዘመን አራት                                     ክቢቢሲ አማርኛ የተገኘ
     ‹‹ኤርዶጋን ግን ሉአላዊ አገር ነን፡፡                በመቀየሩ ረገድ በዚያ ዘመን አራት
     ውሳኔያችንም ሉአላዊነታችንን የሚያረጋግጥ               ሚናሬቶችም እላዩ ላይ እንዲገነቡ
     ውሳኔያችንም ሉአላዊነታችንን የሚያረጋግጥ               ሚናሬቶችም እላዩ ላይ እንዲገነቡ
     ነው›› ብለዋል፡፡
     ነው›› ብለዋል፡፡
     በሕንጻው ውስጥ የሚገኙ የቅድስት
     በሕንጻው ውስጥ የሚገኙ የቅድስት
     ማርያምና ሌሎች ክርስቲያናዊ ምሥሎችና
     ማርያምና ሌሎች ክርስቲያናዊ ምሥሎችና
     ምልክቶችም ተጠብቀው እንደሚቆዩ
     ምልክቶችም ተጠብቀው እንደሚቆዩ
     አረጋግጠዋል፡፡
     አረጋግጠዋል፡፡
     ‹‹አያ ሶፊያ ከ86 ዓመታት በኋላ ወደ
     ‹‹አያ ሶፊያ ከ86 ዓመታት በኋላ ወደ
     መስጊድነት ተቀይሯል፡፡ የኢስታንቡል
     መስጊድነት ተቀይሯል፡፡ የኢስታንቡል
     ወራሪ የነበረው የሕንጻው ባለቤት በኑዛዜው
     ወራሪ የነበረው የሕንጻው ባለቤት በኑዛዜው


     ቤቴ መስጊድ እንዲሆን ባለው መሰረት
     ቤቴ መስጊድ እንዲሆን ባለው መሰረት
     ኑዛዜው እነሆ ተከብሮለታል›› ብለዋል
     ኑዛዜው እነሆ ተከብሮለታል›› ብለዋል
     ኤርዶጋን፡፡
     ኤርዶጋን፡፡
     ሆኖም ኤርዶጋን ሕንጻው ለክርስቲያኖችም
     ሆኖም ኤርዶጋን ሕንጻው ለክርስቲያኖችም
     ክፍት መሆኑን አስምረውበታል፡፡
     ክፍት መሆኑን አስምረውበታል፡፡
     ከክርስቲያች በተጨማሪም ለጎብኚዎች
     ከክርስቲያች በተጨማሪም ለጎብኚዎች
     ዓመቱን ሙሉ ክፍት ይደረጋል፡፡
     ዓመቱን ሙሉ ክፍት ይደረጋል፡፡
     አያ ሶፊያ የማን ነው?
     አያ ሶፊያ የማን ነው?
     አያ ሶፊያ በ537 በቢዛንታይን ኢምፐረር
     አያ ሶፊያ በ537 በቢዛንታይን ኢምፐረር
     ጀስቲኒያን የተገነባ ልዩና ብርቅዬ
     ጀስቲኒያን የተገነባ ልዩና ብርቅዬ
     ቤተክርስቲያን ነበር፡፡ ንጉሡ ይህ ስፍራ
     ቤተክርስቲያን ነበር፡፡ ንጉሡ ይህ ስፍራ
     ትልቁ የዓለም ቤተ ክርስቲያን እንዲሆን
     ትልቁ የዓለም ቤተ ክርስቲያን እንዲሆን
     አስቦ እንዳስገነባው ይነገራል፡፡
     አስቦ እንዳስገነባው ይነገራል፡፡
     ሆኖም እንደ አውሮጳዊያኑ በ1453 ኦቶማን
     ሆኖም እንደ አውሮጳዊያኑ በ1453 ኦቶማን






              DINQ MEGAZINE      August 2020                                           STAY SAFE                                                                                           81
              DINQ MEGAZINE      August 2020                                           STAY SAFE                                                                                           81
   76   77   78   79   80   81   82   83   84   85   86