Page 86 - Dinq Magazine August 2020 Edition
P. 86

ልሜ ጓደኛ        ........ክገጽ 26 የዞረ
        የሕ

      ውስጥ ገቡ፡፡ ክው አልኩኝ፡፡ መጀመርያ                የሞባይል ቁጥሯን ለመቀበል ሁነኛ ምክንያት            ከዓመት በላይ እንደሚተዋወቅ ሆነን ነበር፡፡
      ያየችኝ ባልደረባዬ ነበረች - ፈገግታ ለገሰችኝና          አገኘሁ፡፡ “ስልክሽን ስጪኝና ማታ ደውዬ             መነካካቱና መደባበሱ አቅሌን አሳጣው

      ተያይዘው ወደ እኔ መጡ፡፡ ሰላምታ                   ህልሙን እነግርሻለሁ” አልኳት፡፡ እሷ               መሰለኝ ሳላስበው ጠጋ አልኳትና የግራ
      ተለዋወጥንና ከእኔ ፊት ያለው ወንበር ላይ              እንደሆነ ፈጣሪ እጁን ታጥባ የፈጠራት ናት            ጆሮዋ ላይ ከንፈሬን አሳረፍኩባት። እኔ
                                   የግሪክ
      ተቀመጡ፡፡ ለስሙ ነው እንጂ ከጐኔ                   - ቅንጣት ጥርጣሬ ሳይታይባት በተለመደው             ደነገጥኩ፤ እሷ ግን ሳቀች፡፡ሳቅዋ
      የተቀመጡ ያህል ነበር፡፡ ባወራሁ ቁጥር                ሳቋ አጅባ ቁጥሯን ነገረችኝ፡፡ ማታ                ድንጋጤዬን አባረረውና ዓይኔን በጨው
                                   ኦርቶዶክስ
      ፊታቸውን ወደኔ እያዞሩ ነው የሚያዳምጡኝ               ደወልኩላት፡፡ ሳቋ ናፍቆኝ እንጂ ህልሙን             አጥቤ የግራ ዓይንዋ ላይ ደገምኳት፡፡ አሁን
      - ወግ በዓይን ይገባል እንዲሉ፡፡ መቼም የዛን           ልነግራት አልነበረም። የማይቋረጠውን                አልሳቀችም፤ ትክ ብላ አየችኝ፡፡ እቺ የሳቅ
      ዕለት “ቀልዶች” ከየት እንደመጣልኝ እግዜር             ንፁህ ሳቋን ሰማሁና ለውለታዋ ሁለት                ዥረት የፍቅር ዥረትም ሳትሆን

                                              ግጥሞችን በጆሮዋ አንቆረቆርኩላት - የጥበብ
      ይወቀው! አንዳንዶቹን እኔም ራሴ         ትምህርት ቤት                                         እንደማትቀር ልቤ ጠረጠረ። ከዚህ በኋላ
      አላውቃቸውም፡፡ በቃ እኔ አወራለሁ፡፡ እነሱ             ስሜቷን ለመፈተሽ፡፡ አላወቅሁም እንጂ               ማን ይቻለን! የፍቅር አክተሮች ሆነን ቁጭ
      ይስቃሉ፡፡ በተለይ በህልሜ ሻማ የሰጠችኝ               ልጅቷ ሁለመናዋ ከጥበብ የተሰራ ነው፡፡ ሳቅ           አልን፡፡ ወሬያችን፣ ሳቃችን፣ ፍቅራችን

      ልጅ ከልቧ ነው የምትስቀው፡፡ ጥርሷ ብቻ               ራሱ ጥበብ አይደለም እንዴ!በየቀኑ መደወል            ሞቀ፤ ደመቀ፡፡ሌላ ቀን (ምናልባት ከዓመት
      ሳይሆን ዓይኗም ይስቃል፡፡በዝናቡ በስብሶ               ጀመርኩ - በህልሜ ያየኋት ልጅ ጋ፡፡               ገደማ በኋላ) ሳቂታዋ የህልሜ ጓደኛ እንዲህ
      የነበረው ኮቴ በምን ተዓምር እንደደረቀ ግራ             ህልሙን ግን አልነገርኳትም - ልቧን                ስትል ጠየቀችኝ “ለምን ወደድኩህ?”

      ገብቶኝ ልጅቷን ጠየቅኋት፡፡ ያደላት ናት -             ለማንጠልጠል ሳይሆን ለመገናኘት ምክንያት             ደንግጬ አየኋትና “ምን አልሽ?” አልኳት፡፡
      እሷ! ሥራዋ መሳቅ ብቻ ነው!“ሳቅሽ ይሆናል             እንዲሆነን ብዬ ነው፡፡በዚያው ሰሞን                “ለምን  ወደድኩህ?” ደገመችው - ዓይኗን
      ያደረቀው!” - አልኳት ሳላስበው። የባሰ               ህልሙን ልንገርሽ ብዬ ምሳ አብረን                 ዓይኔ ላይ እያንከባለለች“ፈጣሪዬን

      ለቀቀችው - ሷቋን፡፡ ብዙ ዓይኖች ወደ እኛ             ለመብላት ተቀጣጠርን፡፡ ፍልውሃ                   ጨቅጭቄው ነበር” አልኳት - ለጥያቄዋ
      ተወረወሩ፡፡ አጠገቧ የተቀመጠችው የሥራ                ሬስቶራንት ምሳ በልተን ማኪያቶ እየጠጣን             መልስ እንደማይሆን እያወቅሁኝ፡፡“ምን

      ባልደረባዬ “ኧረ ቀስ በሉ!” አለች -                ህልሜን ከሀ እስከ ፐ ነገርኳት፡፡በጆሮዋ             ብለህ?” አለችኝ - እየሳቀች“አምላኬ ስጠኝ
      በተወረወሩት ዓይኖች ተሸማቃ፡፡ እኛ ግን               ብቻ አይደለም የሰማችኝ - በሁለመናዋ               በልኬ ብዬ” - አልኳት፡፡የበለጠ ሳቀች፡፡
      ዓይነ ጥላችን ተገለጠልን መሰለኝ ባሰብን፡፡             ነው፡፡ ሁሉ ነገሯ ከእኔ ጋር እንደነበር             በጣም ሳቀች፡፡ ብዙ ሳቀች። ሳቋን

      ከዚያ በኋላማ ማን ይቻለን! የማናወራው                ታስታውቃለች።የተለመደው ሳቋ ጆሮዬ                 እንዳገባደደች በተራዬ ድንገተኛ ጥያቄ
      ወሬ፤ የማንስቀው ሳቅ የለም፡፡መተሃራ                 ውስጥ ይፈሳል - እንደ ጣፋጭ                    ሰነዘርኩ፡፡ “ፍቅሬ፤ ህልሙ እኮ

      ጉዳያችንን ጨርሰን ስንመለስም በአንድ                 ዜማ፡፡ያየሁትን ህልም ለእናቷ አስፈትታ              አልተፈታም” አልኳት“ኧረ ባክህ … ከዚህ
      አውቶብስ ላይ ነበርን - እዚያው                    እንድትመጣ ተስማማን፡፡ የህልሙ ነገር               በላይ እንዴት ይፈታ!” አለችኝ - ገፋ ብሎ
      መቀመጫችን ላይ፡፡ አሁንም ከጣራ በላይ                በዚህ ቢቋጭም ሳናውቀው ሌላ ነገር                 ወደሚታየው ሆዷ በእጇ

      እየሳቅንና እያወጋን አዲስ አበባ ገባን፡፡ የሥራ          ጀምረን ነበር፡፡ መነካካት፤ ትክ ብሎ               እያመለከተችኝ፡፡በህልሜ ያበረከተችልኝ
      ባልደረባዬ ግን እኛን ትታ መፅሃፍዋን መርጣ             መተያየት … እና የተለመደው የሳቅ ጅረት! …          ሻማ ፍቺው ገባኝ። በህልም ሻማ ማለት ሳቅ
      ነበር። ወሬያችንና ሳቃችን ፋታ ስላልሰጠኝ              ጅረቱ እንደ ጉድ ጆሮዬ ውስጥ ይፈሳል …             … ደስታ … ፍቅር… ደግነት… ህይወት…

      ልጅቷን በህልሜ እንዳየኋት የነገርኳት                 ይፈሳል … ይፈሳል፡፡ተቀራርበን ስና                ልጅ… ነው ለካ!! ፈጣሪዬ በልኬ የተሰፋ
      ከወረድን በኋላ ነው፡፡ በህልሜ አየሁሽ                                                      ፍቅር ስለሰጠኝ አመሰገንኩት፡፡
                                                 ወራ ሁለተኛ ቀናችን ነው፡፡ በህልሜ
      አልኳት እንጂ ዝርዝሩን ግን አልነገርኳትም፡፡
                                              ያየኋት ቀን ከተቆጠረ ምናልባት ሦስተኛ
      እንኳንም አልነገርኳት ሳልል አልቀረሁም፡፡
                                              ቀናችን ሊባል ይችላል፡፡ ለታዘበን ግን






        86                                                                                              “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“                                                    ድንቅ መጽሔት -  ነሐሴ  2012
   81   82   83   84   85   86   87   88   89   90   91