Page 90 - Dinq Magazine August 2020 Edition
P. 90
ክገጽ 93 የዞረ ደምሴ ለሙያው የነበረው ትጋትና ፍቅር ልዩ
ምን ሠርተው ታወቁ? እንደነበር ይነገርለታል። ኢትዮጵያውያን ተደስቷል … 30 ደቂቃ መጨመሩ
አይቀርም … ›› እያለ በስሜት ይጮህ
አበባ እንዲመጣ ነገሩት። ደምሴም በፍጥነት አትሌቶች ድሎችን ሲያስመዘግቡ በውድቅት ነበር።
ወደ አዲስ አበባ ሄደ፤ ከአማተር ጋዜጠኛነት ሌሊት ጭምር አስፈሪ አደጋዎችን እየተጋፈጠ መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜው አንድ ለ
ወደ መደበኛ/ዋና/ ጋዜጠኛነት ተሸጋገረ። ከቤቱ ወደ ቢሮው ሄዶ ድሉን ለሕዝብ ያበስር አንድ በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቀቀ።
ጋዜጠኝነትም ሙያው ሆነ። በርቀት ነበር። በተሰጡት የመለያ ምቶች ዳኛቸው
ሲያደንቃቸው ከነበሩት ጋዜጠኞች ጋርም ደምሴ በበርካታ ኢትዮጵያውያን ዘንድ የመጨረሻዋን ግብ ሲያስቆጥር ደምሴ ‹‹ …
በቅርብ ሆኖ ደመወዝ ተከፍሎት ለመስራት እንዲታወስ ካደረጉት ዘገባዎች መካከል
በቃ። እነ ሰለሞንም ፈለጋቸውን ሲከተል በ1980 ዓ.ም የተካሄደው 15ኛው አሁን ዳኛቸው ነው የሚመታው … አሁን
የነበረውን ደምሴን እጁን ይዘው ከደረሱበት የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ የእግር ኳስ ዳኙ ሊመታ ነው … አሁን ይገላግለናል …
አደረሱት። ደምሴም በሙያውም አንቱ ሻምፒዮና ዋንጫ (ሴካፋ/ CECAFA) ወይኔ! ወይኔ ዳኙ! ዳኙ አገባ! ዳኝሻ አገባ!
ተባለበት። ከኢትዮጵያ ሕዝብ በተለይም አንዱና ዋነኛው ነው ማለት ይቻላል። በጣም አስደናቂ ግብ ነው ዳኝሻ! ቀኙን
ከስፖርት አፍቃሪው የኅብረተሰብ ክፍልም ኢትዮጵያ ባስተናገደችውና ስምንት አገራት አሳይቶ ግራውን፤ ግራውን አሳይቶ በቀኙ …
አድናቆትንና ተወዳጅነትን አተረፈበት። (ኢትዮጵያ፣ ዚምባብዌ፣ ዛንዚባር፣ ኬንያ፣ አሁን ተጨዋቾቻችን ደስታቸውን እየገለጹ
የአትላንታ፣ የአቴንስና ቤጂንግ ኦሊምፒኮችን ታንዛኒያ፣ ኡጋንዳ፣ ዛምቢያ እና ማላዊ) ነው! … ሕዝቡ ወደ ሜዳ እየገባ ነው …
በስፍራዎቹ በመገኘት በማይረሳ አዘጋገብ በተካፈሉበት በዚህ ውድድር ለፍፃሜ የቀረቡት
ለኢትዮጵያ ህዝብ አስተላልፏል። በተጨማሪም አስተናጋጇ የኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም ተመልካቹም ‹እንደተመኘኋት አገኘኋት›
የዓለም ሻምፒዮናዎችን፣ የመላ አፍሪካ ኢትዮጵያና የሮበርት ሙጋቤዋ ዚምባብዌ እያለ ነው … ችቦ በራ! ስታዲዬሙ
ጨዋታዎችን፣ የአገር አቋራጭ ውድድሮችን፣ ነበሩ። ተንቀለቀለ …›› ብሎ ትንፋሹ ቁርጥ ቁርጥ
የዓለምና የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የእግር ኳስ ታኅሣሥ 17 ቀን 1980 ዓ.ም የፍፃሜው እያለ የደስታና ሲቃ ስሜት በተቀላቀለበት
ጨዋታዎችን … እየተመለከተ ዜናውን ለሕዝብ ጨዋታ የተካሄደበት ቀን ነበር። በዕለቱ ሁለት ድምፀት ያሰማው የደስታ ጩኸት ከብዙ
አድርሷል። ቁጥር መለያ ለብሶ ለዚምባብዌ ብሔራዊ ሰው አዕምሮ የሚዘነጋ አይደለም!
ከማይዘነጉት የደምሴ ዘገባ አቀራረብ መንገዶች ቡድን ሲጫወት የነበረው ተጨዋች በራሱ ግብ ደምሴ በአማተርነት የሰራባቸውን ጨምሮ
መካከል ደምሴ በዘገባዎቹ ወቅት ላይ አስቆጥሮ የኢትዮጵያን ብሄራዊ ቡድን በአጠቃላይ ከ40 ዓመታት በላይ በስፖርት
ኢትዮጵያውያን አትሌቶችን የሚያበረታታበትና የአቻነት ግብ ሲያገኝ በዕለቱ ጨዋታውን ጋዜጠኝነት አገልግሏል። በአገልግሎቱም
የሚያደንቅበት አጋጣሚ አንዱ ነበር። ሲያስተላልፍ የነበረው ጋዜጠኛ ደምሴ ዳምጤ ለኢትዮጵያ ስፖርት እድገት ደከመኝ ሳይል
ውድድሮችን በቀጥታ ለሕዝብ እያስተላለፈ ሳለ ‹‹ … ወይኔ! ወይኔ! ወይኔ ገብሬ! ገብሬ የሰራና በዚህም በሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ
በስሜት ተሞልቶ ኢትዮጵያውያን አትሌቶችን የመታውን የዚምባብዌው ሁለት ቁጥር በራሱ ተወዳጅነትን ያተረፈ ባለሙያ ነበር። በአንድ
ያበረታታል፤ ያደንቃል። ለአብነት ያህል ወቅት ‹‹በሙያው ተምሬ ያካበትኩት
ግብ ላይ … በራሱ ግብ ላይ ከመረብ አሳረፈ
‹‹የአንበሳ ግልገል፣ ጀግና …›› በሚሉ ቃላት እውቀት ሳይኖረኝ ከሕዝብ ተምሬ ነው
… በራሱ ግብ ላይ ከመረብ አሳረፈ …
አትሌቶችን ያሞካሽ ነበር። ከዚህ በተጨማሪም ሕዝብ ያገለገልኩት›› ብሎ ተናግሯል።
(ደምሴ እንባና ሳቅ እየተናነቀው ነበር)
ደምሴ በ1970ዎቹ መጨረሻና በ1980ዎቹ በግል ባህርይውም ተግባቢና ሰላምተኛ
መጀመርያ ጎልተው ወጥተው የነበሩትን አማኑኤል ለገብረመድኅን … ገብረመድኅን እንዲሁም በባልደረቦቹ ዘንድ ተወዳጅ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ በጭንቅላት ገጭቶ የዚምባብዌው ሁለት ቁጥር እንደነበር የሚያውቁት ሁሉ
ተጨዋቾችንም በግጥም ያወድስ ነበር። በራሱ ግብ ላይ ከመረብ አሳረፈ … ጨዋታው ይመሰክሩለታል።
‹‹የምን ማራዶና የምን ፔሌ ፔሌ፣ እኛም አገር ወደማለቁ ነበር … አሁን አንድ ለ አንድ ካለቀ ጋዜጠኛ ደምሴ ለኢትዮጵያ ስፖርት ዕድገት
አለ ገብረመድኅን ኃይሌ›› የምትለው ጎልታ 30 ደቂቃ ይጨመራል … ተመልካቹ በተለይ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ዕድገት
የምትጠቀስለት ግጥሙ እንደነበረች ይወሳል። ወደ ገጽ 89 ዞሯል
90 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“ ድንቅ መጽሔት - ነሐሴ 2012