Page 93 - Dinq Magazine August 2020 Edition
P. 93

ክገጽ  92 የዞረ
                                            እንዳዋህዳት… ለመግለጽ የሚጠቀምባቸው
           ምን ሠርተው ታወቁ?                                                             ፈጥኖ የተረዳው ወዳጁ ተዘራ በተባለው ቦታ


     አፍቃሪዎችንም ቀልብ መግዛት ቻለ። ደምሴን             ቃላት ነበሩ። ይህ አገላለፁ አድማጩን                 ፈጥኖ ተገኘ። ከዚያም በቀረበላቸው መኪና
                                                                                    ተያይዘው ወደ ደምሴ መኖሪያ ቤት (ወደ
     በየመንገዱ እየጠራ አድናቆቱን የሚቸረው               ቢያስደስትም በተከላካዮችና በበረኞች ዘንድ
     የድሬዳዋ ስፖርት አፍቃሪም በረከተ። ስሙ              አይወደድለትም ነበር። ብዙ ጊዜ ቅድመ                 ታላቅ እህቱ ቤት) አመሩ። ታላቅ እህቱ

     ገነነ። ወደፊት ጎልቶ የሚወጣ የጋዜጠኝነት             ማስጠንቀቂያ ይሰጠዋል። ያንን ሳይፈጽም                ከባለቤቷና ከሦስት ልጆቿ እንዲሁም ከደምሴ
     ሙያ ችሎታ እንዳለውና ለሙያውም የተሰጠ               እየቀረ የተመለከተውን በተሰማው መንገድ                ጋር የሚኖሩባት አንዲት ክፍል ቤት
     መሆኑንም አሳየ። በጊዜውም ‹‹አማተር                ገልጾ ለሙያው ሲል ዱላ ይቀምሳል።                   ሲደርሱም ሰለሞንና ይንበርበሩ ባዩት ነገር
                                            በስም እየጠቀሰ ይነግረኝ ስለነበር የምድር              እጅግ ተገረሙ፤ ተደናገጡ። ሰለሞን ‹‹ …
     ጋዜጠኛ›› ተባለ። በዚህ ወቅት ያጎለበተው             ባቡርና የከነማ ተከላካዮች፣ የስሚንቶው በረኛ
     ልምድና እውቅና ለኋለኛው                        … በእኔም ትዝታ ውስጥ እስካሁን ድረስ                እንደዚህ አልጠበቅኩም ነበር …›› ሲል

     የጋዜጠኝነት ዘመኑ የማዕዘን ድንጋይ ሆኖለት            አሉ። አንድ ቀን ታዲያ የምሰማውን ሊያሳየኝ             ይንበርበሩም ፊቱን አቀጭሞ የእርሱም ስሜት
     አለፈ …›› ብለዋል።                          ፈልጎ የገዛውን ጋዜጣ ወደ ቤት                     ተመሳሳይ መሆኑን ገለፀ። ደምሴ ለብዙ

     ደምሴ ገና በታዳጊነቱ ጋዜጣ እየገዛ ያነብ             እንድወስድለት አስከትሎኝ ሄደ። አጋጣሚ                ጊዜያት በነፃ ሲያገለግል የቆየው በአስቸጋሪ
     ነበር። ጋዜጦቹን የሚገዛው ለመረጃ ምንጭነት            ሆኖ የምድር ባቡር ተከላካይ መንገድ ላይ               ህይወት ውስጥ ሆኖ እንደነበር እነ ሰለሞን
     ብቻ ሳይሆን የሙያ ብቃቱንም ከፍ ለማድረግ             አግኝቶን ደምሴን ሲመታው አይቻለሁ።                  ተረዱ።
     ጭምር ነበር። በጋዜጦቹ ላይ የተጻፈውን               ደምሴ ዓይኑ እንባ ሲያቀር እኔ ግን እንባ              ወደ መኪናቸው ሲመለሱም ደምሴ የሚኖረው

     ጽሑፍ ድምፁን ከፍ አድርጎ እንደሰለሞን               አውጥቼ አልቅሼለታለሁ …›› ብለዋል።                 ከማን ጋር እንደሆነ ተዘራን ጠየቁት። ተዘራም
     ተሰማ በፍጥነት ለማንበብ ጥረት ያደርጋል።             የቅርብ ወደጁ አቶ ተዘራ እንደጻፉት፣ ደምሴ             ከታላቅ እህቱ ቤተሰብ ጋር እንደሆነ ተናገረ።
     አንዱን ገጽ ለማንበብ ስንት ደቂቃ                  አማተርነትን ተሻግሮ ዋና/መደበኛ/ ጋዜጠኛ              ደምሴ ራሱን ከሱስ ጠብቆ ከአባቱ

     እንደፈጀበትም ወዳጁን ያስመዘግባል።                                                         ከምትደረግለት ድጎማ ላይ ቆጥቦ፤ አለባበሱን
     ከሌሎቹ አምዶች በተለየ ለስፖርት አምድ               የሆነበት አጋጣሚ ከ10ኛው የአፍሪካ ዋንጫ              አሳምሮ መታየቱ ጥሩ ገቢ ያላቸው ቤተሰቦች
     ቅድሚያ ይሰጣል።                             ጋር የተያያዘ ነው። ወቅቱ ኢትዮጵያ 10ኛው             ልጅ እንደሆነ ሳያስጠረጥረው አልቀረም።
     ደምሴ ስታዲየም ተገኝቶ ያጠናቀረውና                 የአፍሪካ ዋንጫን የምታስተናግድበት ጊዜ                እነ ሰለሞንም ባዩት ሁኔታ ውስጣቸው

     በሬዲዮ የተላለፈው ዘገባው የተለያዩ                 ነበር። ጋዜጠኛ ሰለሞን ተሰማና ባልደረባው              ተረብሾና ግምታቸው ከእውነታው ጋር
     ምላሾችን ያስተናግድ ነበር። ስለዚህ ጉዳይ             ይንበርበሩ ምትኬ የተወሰኑትን ጨዋታዎች                ተጋጭቶባቸው ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ።

     አቶ ተዘራ ሲያብራሩ፡-                         ተከታትለው ለመዘገብ ከአዲስ አበባ ድሬዳዋ              በዚያን ሰሞን አንድ የስፖርት ጋዜጠኛ ከሀገር
                                                                                    ወጥቶ አልተመለሰም ነበር። እነ ሰለሞንም
     ‹‹ … ታዲያ በምሽት የስፖርት ዘገባው               ገብተዋል። የአጋጣሚ ነገር ሆነና ደምሴ ከባድ            አዲስ አበባ እንደተመለሱ የደምሴን ጉዳይ
                                            ትኩሳት የተቀላቀለበት ጉንፋን ያመውና
     ማግስት ወደ መሐል ከተማ ብቅ ሲል                                                          ቅድሚያ ሰጥተው ያዙት። በወቅቱ የነበሩት
     የሚገጥመውን ያውቅ ነበር። ጨዋታውን                 ሲጠብቀው ከነበረው ታላቅ ጨዋታ ቀርቶ                 የስራ ኃላፊም ከሀገር ወጥቶ ባልተመለሰው
     እንደተመለከተው ለዜና በማቅረቡ                    ቤት ውስጥ ይውላል። ቀልቡን ከሰረቁት                 ጋዜጠኛ ቦታ ሌላ አማተር ጋዜጠኛ ለመቅጠር
     ከተመልካች አድናቆትን ሲቸር፤ በእግር ኳስ             እውቅ ጋዜጠኞች ጋርም ሳይታደም ይቀራል።               ዝግጅት አጠናቀው ጨርሰዋል። በዚህ ጊዜ

     ተጫዋቾች በተለይ በተከላካዮችና በግብ                ሰለሞንና ይንበርበሩም ከጨዋታው ፍጻሜ                 ነበር እነኚህ ተደማጭነት የነበራቸው እውቅ
     ጠባቂዎች እርግጫና ጥፊን አልፎ አልፎ                በኋላ የሙያ ባልደረባቸውን ለመጠየቅ                  ጋዜጠኞች ደምሴ ለአመታት በነፃ ሲያገለግል
     ይቀምስ ነበር። ለዱላ የሚዳርጉት ጉዳዮች              አድራሻውን ያጠያይቃሉ። የደምሴንና                   በአስቸጋሪ ህይወት ውስጥ ሆኖ እንደነበር
     አጥቂው ተከላካዩን እንዴት ሸውዶት                  የተዘራን ቅርበት ከሚያውቁ ሰዎች በተደረገ              አለቃቸውን አስረድተው ያሳመኑትና ሀሳቡንም

     እንዳለፈው … ግብ አግቢው በረኛውን                 ጥቆማ ተዘራ እንደሚፈለግ ከስታዲየሙ                  እንዲቀለብስ የተማፀኑት።
                                            የድምጽ ማጉያ ሰማ። የደምሴ ጉዳይ እንደሆነ
     አንጠልጥሎት ኳሷን ከመረብ እንዴት                                                          እነ ሰለሞንም ደምሴ በአስቸኳይ ወደ አዲስ
                                                                                                      ወደ ገጽ  90  ዞሯል



              DINQ MEGAZINE      August 2020                                           STAY SAFE                                                                                           93
   88   89   90   91   92   93   94   95   96