Page 88 - Dinq Magazine August 2020 Edition
P. 88

ከገጽ  80  የዞረ
                                            ያስጠሯቸውና  ለአለቃ  ገብረ  ሐና                 ማስመስከርያ  ሞን  የለበትም፡፡
      ብዙ         የሚለፈልፉ           ሰዎችን      ያሳዩዋቸዋል፡፡  አለቃም  ጎራዴውን                 ሊሆን  ሊደረግ  የሚችል  መሆኑን

      አንፍረድባቸው፡፡                 ሠርተው       እያገላበጡ «አይ ጎራዴ፣ አይ ጎራዴ፣                እና አለመሆኑን መለየት አለብንኮ፡፡
      የሚያሳዩት  ነገር  የላቸውምና፡፡  ብዙ             ጎራዴ፣       ጥሩ      ጎራዴ»       ብለው      ሴትዮዋ  ወንበር  ገዝታ  ከመጣች
      የሚሠሩ  ሰዎች  ግን  ምንም  መናገር              ያደንቁላቸዋል፡፡          ባልቻም         ደስ    በኋላ  «አይ  እዚህ  ሱቅኮ  በርካሽ
      አያስፈልጋቸውም፡፡  ከንግግር  በላይ               ብሏቸው ይለያያሉ፡፡                           የሚሸጥ  ነበረልሽ´  ብሎ  ማስፀፀት
      ተግባር  መልስ  ነውና፡፡  ሰዎች  ለምን                                                   ጥቅሙ  ምንድን  ነው?  እየደጋገመ
      እንዲህ  ይሉኛል?  ለምን  የኔ  ሥራ  ወዳጆቻቸውም  «ገብረ  ሐና  ምናለ?»                           ሴት የወለደን ሰው «የአሁኗ እንኳን
      አይገባቸውም?  ለምን  አይረዱኝም?  ብለው  ይጠይቋቸዋል፡፡  ደጃዝማች                                ወንድ  ብትሆን  ጥሩ  ነበር»  እያሉ
      እያሉ        በመጨነቅ          አእምሮን  ባልቻ  አባ  ነፍሶም  «በደንብ  ነው                    መመጻደቅ ምንድን ነው? ሰውዬው
      በማይጠቅሙ  ቫይረሶች  ከመሙላት  ያደነቀው»                        ብለው        ይመልሳሉ፡፡       ወስኖ      አልወለዳት፡፡        ሰውዬው
      የሚችሉትን  ሠርቶ  ሰዎች  በራሳቸው  «እስኪ                    ምናለ?»       ይላሉ      ወግ     ከሞተ  በኋላ  ቋሚውን  «እንዲህ
      ጊዜ እንዲረዱት መተው ነው፡፡                    ፈላጊዎቹ፡፡  «አይ  ጎራዴ፣  አይ  ጎራዴ            ቢያደርግ  ኖሮኮ  አይሞትም  ነበር»
                                            ብሎ  አደነቀ»  ይሏቸዋል፡፡  ያ  ሁሉ              እያሉ  ለማይመለስ  ነገር  ቆሽት
      በዓለም  ላይኮ  መሬት  ክብ  ናት                ሰው በሳቅ ያወካና «እንዴ ደጃዝማች                 ማሳረር ምን የሚሉት ሞያ ነው?
      በማለታቸው  ሞት  የተፈረደባቸው                  ባልቻ  ከዚህ  በላይ  ገብረ  ሐና  ምን
      ሰዎች  ነበሩ፡፡  ነገር  ግን  ሰዎች              ሊልዎት ነው»  ብለው ያስረዷቸዋል፡፡                ሰው  የሚለውን  ሁሉ  አልቀበልም
      ስለተቿቸውና                     በዘመኑ      ያን  ጊዜ  ጀግናው  ባልቻ  እገላለሁ               ማለትም        በሽታ      ነው፡፡    ሰው
      ስላልተቀበሉት                     ብለው      ብለው ያዙኝ ልቀቁኝ አሉ ይባላል፡፡                 የሚለውን  ሁሉ  መቀበልም  ጦስ
      አልተውትም፡፡  በመጨረሻ  ያሸነፉት                                                       ነው፡፡  ሰው  ለሚለው  ሁሉ  ዝም
      እነርሱ  ናቸው፡፡  በወቅቱ  ዓለም  ዐረቦች                     «ግመሎችም           ይሄዳሉ፣      ማለትም        በሽታ      ነው፡፡    ሰው
      ያላየውን  እነርሱ  አዩ፡፡  ዓለም  ግን  ውሾቹም  ይጮኻሉ»  የሚል  አባባል                           ለሚለው  ሁሉ  መልስ  መስጠትም
      ዘግይቶ እነርሱ ያዩትን አየ፡፡ ያን ጊዜ  አላቸው፡፡                    የዐረብ        ነጋዴዎች       ጦስ  ነው፡፡  ሰው  በተቸ  ቁጥር
      ዓለም ይቅርታ ጠየቀ፡፡                        ግመሎቻቸውን  ጭነው  በመንደሮቹ                   ሃሳብን መቀየር ጅልነት ነው፡፡ ሰው
                                            መካከል  ሲያልፉ  ውሾቹ  እየጮኹ                  የፈለገውን ቢል ሃሳቤን አልቀይርም
      የምንሠራው          ሥራ     ዛሬ     ሰዎች     አያሳልፏቸውም፡፡  ነገር  ግን  በእነርሱ             ማለትም  ግትርነት  ነው፡፡  ሰው
      ላይገባቸው  ይችላል፤  ላይፈልጉትም                ምክንያት                  መንገዳቸውን         በተናገረ      ቁጥር      መናደድ       እና
      ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ቀን አለው፡፡ ሰው             አያቆሙም፡፡                  ግመሎቹም         ማረርም  ቂልነት  ነው፡፡  በሰው
      ሁሉ  በአንድ  ቀን  አልተፈጠረምና                መሄዳቸው፣  ውኾቹም  መጮኻቸው                    ንግግር ሁሉ መቀለድም ቂላቂልነት
      በአንድ ቀን እኩል አይረዳም፡፡ ቀልድ               የማይቀር ነገር ነውና፡፡                        ነው፡፡
      ተነግሮት  እንኳን  ሲጀመር  የሚስቅ
      አለ፤  በመካከል  መሳቅ  የሚጀምር  ሰው  በሚያገባውም  በማያገባውም                                 ልብ  ያለው  የሚባለውን  ነገር
      አለ፤  ሲያልቅ  ገብቶት  የሚስቅ  አለ፤  መተቸቱ  የማይቀር  ነው፡፡  ዋናው                           ጆሮው       በር     ላይ     አስቀምጦ
      አድሮ  የሚያስቀው  አለ፤  ከርሞ  መርጦ  መውሰዱ  ላይ  ነው፡፡  ነጭ                               ይመዝነዋል፡፡         የሚረባ        ከሆነ
      የሚያስቀው            አለ፤        ጭራሽ  ሲደረግ  ለምን  ጥቁር  አልሆነም፣                     ያስገባዋል፤        የማይረባ         ከሆነ
      የማያስቀውም  አለ፡፡  አሁን  ቀልዱ  ጥቁር  ሲደረግ  ለምን  ሰማያዊ?                               ተቀባይ          እንዳጣ          ፖስታ
      ቀልድ  መሆኑን  በምንድን  ነው  ሰማያዊ  ሲሆን  ለምን  ግራጫ?                                   ይመልሰዋል፡፡  እንዲህ  ያለው  ሰው
      ማወቅ የሚቻለው?                            ግራጫ        ሲሆን      ለምን       ቢጫ?      በልቡናው  ውስጥ  የማይጠቅሙ
                                            ይቀጥላል፡፡ ሰው ይህንን ሁሉ እየሰማ                ሃሳቦች  ማጠራቀሚያ  ቅርጫት
      ደጃዝማች  ባልቻ  አባ  ነፍሶ  ስልብ              ቀለም  ሲቀያይር  የሚኖር  ከሆነ                  የለውም፡፡
      ነበሩ  ይባላል፡፡  ታድያ  ዐፄ  ምኒሊክ            የሚሠራው  ቤት  ቀለም  ማስተማርያ
      ጎራ     ሸለሟቸውና          ሰው      ሁሉ     መሆኑ ነው፡፡
      አደነቀላቸው፡፡           ወዳጆቻቸውም
      «ይህንን  ነገር  የማያደንቅ  ገብረ  ሐና  እኛም  የምንናገር  ሰዎችም  ብንሆን
      ብቻ          ነው»         ይሏቸዋል፡፡  የምንናገረው              ነገር    የዕውቀታችን





       88                                                                                              “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“                                                    ድንቅ መጽሔት -  ነሐሴ  2012
   83   84   85   86   87   88   89   90   91   92   93