Page 94 - Dinq Magazine August 2020 Edition
P. 94

ፍልስፍና

           ፍልስፍና




                                        (በሚስጥረ አደራው)
                               ስሙኒ ይቀራል…
                                         (በሚስጥረ አደራው)
                               ስሙኒ ይቀራል…







     ከ                                       በጣም  አስቆኝ  ነበር።  መለስ  ብዬ
     ከ
             አንድ ሰው በራፍ ላይ ቁጭ ብሎ
                                                    ይህንን  ታሪክ  የሰማሁኝ  ቀን
             ድንች  የሚሸጥ  ምሲኪን  ሰው
             አንድ ሰው በራፍ ላይ ቁጭ ብሎ
                                                    ይህንን  ታሪክ  የሰማሁኝ  ቀን
             ነበረ። የቤቱ ባለቤት ሁሌም ወደ
                                             ሳስበው  ግን  ከቀልድነቱ  በላይ  የሰው
             ድንች  የሚሸጥ  ምሲኪን  ሰው
                                             በጣም  አስቆኝ  ነበር።  መለስ  ብዬ
             ውጪ  ሲወጣ  ይህንን  ምስኪን
             ነበረ። የቤቱ ባለቤት ሁሌም ወደ
                                             ሳስበው  ግን  ከቀልድነቱ  በላይ  የሰው
     ሰው  ይመለከተው  ነበረ።  ቀኑን    ሙሉ
                                             ባህሪ የሚያንጸባርቅ መስሎ ታየኝ። ሰዎች
             ውጪ  ሲወጣ  ይህንን  ምስኪን
                                             ልጅን  የአልጠግብ ባይነትና ያለማመስገንን
     ብርድና  ጸሀይ  እየተፈራረቀበት  ኑሮን               ልጅን  የአልጠግብ ባይነትና ያለማመስገንን
                                             አመስጋኝ  ፍጡሮች  ነን  ብዬ  አላምንም።
     ሰው  ይመለከተው  ነበረ።  ቀኑን    ሙሉ
     ለማሸነፍ  መድከሙ  ስላሳዘነው  በአቅሙ               ባህሪ የሚያንጸባርቅ መስሎ ታየኝ። ሰዎች              ነው  ሲል  ሰምቸው  ግርምት  ጭሮብኝ
                                             ልክ እንደዚህ ምስኪን ነጋዴ ነጻ በሚሰጠን
     ብርድና  ጸሀይ  እየተፈራረቀበት  ኑሮን
                                                                                    ነበር።  እውነት  እኮ  ነው፤  የላፕቶፓችንን
     ሊረዳው  ወሰነ።  ነጋዴው  አንዷን  ድንች             አመስጋኝ  ፍጡሮች  ነን  ብዬ  አላምንም።            ነው  ሲል  ሰምቸው  ግርምት  ጭሮብኝ
                                             ነገር  ላይ  እንኳን  እንደራደራለን።  የእኛ
     ለማሸነፍ  መድከሙ  ስላሳዘነው  በአቅሙ
                                                                                    ነበር።  እውነት  እኮ  ነው፤  የላፕቶፓችንን
    በ50  ሳንቲም  ነበር  የሚቸረችረው።  ታዲያ            ልክ እንደዚህ ምስኪን ነጋዴ ነጻ በሚሰጠን             ያህል  አይምሮዋችንን  ዋጋ  አንሰጠውም።
                                             ባልሆነው  ሀብት  እንሟገታለን።  በቸርነት
     ሊረዳው  ወሰነ።  ነጋዴው  አንዷን  ድንች
                                                                                    ላፕቶፓችንን  ቫይረስ  እንዳይነካው
    ይህ  ሰው  ምስኪኑን  ነጋዴ  ለመርዳት                ነገር  ላይ  እንኳን  እንደራደራለን።  የእኛ          ያህል  አይምሮዋችንን  ዋጋ  አንሰጠውም።
                                             በ ተሰጠ ን   ነ ገር   ሁ ሉ   ይ በ ልጥ
     በ50  ሳንቲም  ነበር  የሚቸረችረው።  ታዲያ
                                                                                    የምንጠነቀቀውን  ያህል  አይምሮዋችን
     በማሰብ በየቀኑ የአንድ ድንች ዋጋ እየሰጠው             ባልሆነው  ሀብት  እንሟገታለን።  በቸርነት            ላፕቶፓችንን  ቫይረስ  እንዳይነካው
                                             እንጠይቃለን።  ሃምሳ  ሳንቲም  ለምን  በነጻ
     ይህ  ሰው  ምስኪኑን  ነጋዴ  ለመርዳት
                                                                                          ን
                                                                                                          በ
                                                                                                     ይ
                                                                                                                     ል
                                                                                                                ከ
                                                                                               ዳ
     ለመሄድ  ወሰነ።  በየቀኑ 50  ሳንቲሙን              በ ተሰጠ ን   ነ ገር   ሁ ሉ   ይ በ ልጥ          እ  የምንጠነቀቀውን  ያህል  አይምሮዋችን
                                             ተሰጠኝ ሳይሆን ለምን ስሙኒ ጎደለ የሚል
     በማሰብ በየቀኑ የአንድ ድንች ዋጋ እየሰጠው
                                                                                    አንጠነቀቅም።የሚያስደንቀው  ግን  የሰው
     እየሰጠው በአንጻሩ ምንም  ድንች ሳይቀበል              እንጠይቃለን።  ሃምሳ  ሳንቲም  ለምን  በነጻ          እ     ን    ዳ     ይ    በ     ከ    ል
                                             አመለካከት ስላለን እኮ ነው አብዛኛዎቻችን
     ለመሄድ  ወሰነ።  በየቀኑ 50  ሳንቲሙን
                                                                                    አንጠነቀቅም።የሚያስደንቀው  ግን  የሰው
     ይሄዳል።  ከብዙ  ጊዜ  በኋላ  ይህ  ሰው             ተሰጠኝ ሳይሆን ለምን ስሙኒ ጎደለ የሚል              ልጅ  በምንም  ያህል  ገንዘብ  ሊገዛቸው
                                             ባለን ነገር መደሰት የሚያቅተን።
     እየሰጠው በአንጻሩ ምንም  ድንች ሳይቀበል
                                                                                    የማይችላቸው  ሀብቶቹ  በሙሉ  በነጻ
     እንደለመደው 50  ሳንቲሙን  አኑሮለት                አመለካከት ስላለን እኮ ነው አብዛኛዎቻችን             ልጅ  በምንም  ያህል  ገንዘብ  ሊገዛቸው
     ይሄዳል።  ከብዙ  ጊዜ  በኋላ  ይህ  ሰው
                                                                                    የሚያገኛቸው ናቸው።
     ጉዞውን  ቀጠለ።  ድንገት  ከኋላው “ጌታዬ”            ባለን ነገር መደሰት የሚያቅተን።                   የማይችላቸው  ሀብቶቹ  በሙሉ  በነጻ
                                                    “It isn’t what you have or
     እንደለመደው 50  ሳንቲሙን  አኑሮለት
     የሚል  ጥሪ  ይሰማል።  ዞር  ብሎ  ሲመለከት           who you are or where you are or        የሚያገኛቸው ናቸው።
                                                                                            “He who is not contented
     ጉዞውን  ቀጠለ።  ድንገት  ከኋላው “ጌታዬ”
                                                    “It isn’t what you have or
     ምስኪኑ  ነጋዴ  ነበር  በሩጫ  የደረሰበትና            what you are doing that makes          with what he has, would not be
                                             who you are or where you are or
     የሚል  ጥሪ  ይሰማል።  ዞር  ብሎ  ሲመለከት
                                                                                            “He who is not contented
     የጠራው።                                   you happy or unhappy. It is what       contented with what he would
     ምስኪኑ  ነጋዴ  ነበር  በሩጫ  የደረሰበትና
                                             what you are doing that makes
                                                                                    with what he has, would not be
                                             you happy or unhappy. It is what
     የጠራው።                                   you think about it.”                   like to have.”
                                                                                    contented with what he would
            ሰውየው  በፈገግታ “ከስንት  ጊዜ
                                             ― Dale Carnegie,
                                                                                    like to have.”
     በኋላ  ለምን  በቀን  በቀን 50  ሳንቲም  በነጻ        you think about it.”                   ― Socrates
            ሰውየው  በፈገግታ “ከስንት  ጊዜ
                                                    ብዙ  ጊዜ  ከፈጣሪ  ጋርም  ሆነ
     እየሰጠሁ  እንደማልፍ  ልጠይቀኝ  ነው                ― Dale Carnegie,                       ― Socrates
                                                                                            በ50  ሳንቲሙ  ያልተደሰተና
     በኋላ  ለምን  በቀን  በቀን 50  ሳንቲም  በነጻ
     ያስቆምከኝ?” አለው                            በየእለት  ኑሮዋችን  በነገሮች  ላይ                ያላመሰገነ ሰው ስሙኒ ቢጨመርለት ምን
                                                    ብዙ  ጊዜ  ከፈጣሪ  ጋርም  ሆነ
     እየሰጠሁ  እንደማልፍ  ልጠይቀኝ  ነው
                                                                                            በ50  ሳንቲሙ  ያልተደሰተና
     ያስቆምከኝ?” አለው                            የምንደራደረው  ልክ  እንደዚህ  ምስኪን              ዋጋ አለው? በየቀኑ የሚቸረን 50 ሳንቲም
                                             በየእለት  ኑሮዋችን  በነገሮች  ላይ
                                                                                    ያላመሰገነ ሰው ስሙኒ ቢጨመርለት ምን
            ነጋዴው ግን እያለከለከ “አይደለም
                                             ነጋዴ ነው። በነጻ የሚሰጠንን 50 ሳንቲም
                                                                                    ዋጋ አለው? በየቀኑ የሚቸረን 50 ሳንቲም
     ኸረ”  ሲል  መለሰ።  ይሄኔ  ሰውየው  ግራ            የምንደራደረው  ልክ  እንደዚህ  ምስኪን              ከበቂ  በላይ  ነው፤  አንዳንዴ  ስሙኒው
                                             ሳይሆን የኑሮዋችንን ዋጋ እራሳችን ተምነን
            ነጋዴው ግን እያለከለከ “አይደለም
                                                                                    ይቀራል  ብለን  ሰጪውን  ባናስቀይም
     ገብቶት                                    ነጋዴ ነው። በነጻ የሚሰጠንን 50 ሳንቲም             ከበቂ  በላይ  ነው፤  አንዳንዴ  ስሙኒው
                                             ቀሪው  ጎደለ  ብለን  እንሟገታለን።  ስዎች
     ኸረ”  ሲል  መለሰ።  ይሄኔ  ሰውየው  ግራ
                                             ሳይሆን የኑሮዋችንን ዋጋ እራሳችን ተምነን
                                                                                    መልካም ነበር፤ ነገር ግን ሰው ነን!!! ብዙ
     ገብቶት   “እና ለምን አስቆምከኝ?” ቢለው             የሚሰጡንን  ነጻ  ፍቅር፤  ነጻ  ክብር፤  ነጻ         ይቀራል  ብለን  ሰጪውን  ባናስቀይም
                                                                                    ጊዜ  ደስታችንን  የሚነጥቀን  የ “ስሙኒ
                                             ቀሪው  ጎደለ  ብለን  እንሟገታለን።  ስዎች
                                                                                    መልካም ነበር፤ ነገር ግን ሰው ነን!!! ብዙ
                                             እምነት  ዋጋ  የማንሰጠው  ቀሪውን  ስሙኒ
                                                                                    ጊዜ  ደስታችንን  የሚነጥቀን  የ “ስሙኒ
            “እና ለምን አስቆምከኝ?” ቢለው             የሚሰጡንን  ነጻ  ፍቅር፤  ነጻ  ክብር፤  ነጻ         ይቀራል”  አይነት  አመለካከታችን  ነው።
                                             ስለምናስብ  ነው።  እኛ  በባህሪያችን  ነጻ
                                                                                    የተሰጠንስ 50  ሳንቲም?  የተሰጠን  ነጻ
            “የድንች  ዋጋ 75  መግባቱን
                                             እምነት  ዋጋ  የማንሰጠው  ቀሪውን  ስሙኒ
     ልነግርዎት  ነው፤  እናም  ስሙኒ  ይጎድላል”           የሆነን  ነገር  ዋጋ  አንሰጠውም  እንደውም           ይቀራል”  አይነት  አመለካከታችን  ነው።
                                                                                    ፍቅር፤  ነጻ  ክብር፤  ነጻ  እምነት፤  ነጻ
                                             ስለምናስብ  ነው።  እኛ  በባህሪያችን  ነጻ
                                                                                    የተሰጠንስ 50  ሳንቲም?  የተሰጠን  ነጻ
            “የድንች  ዋጋ 75  መግባቱን
     አለው አሉ።                                 አንድ  ተናጋሪ  ሰዎች  አይምሮዋችንን               ጤንነት፤  ነጻ  ተስፋ?  ከምንም  በላይ  ነጻ
                                             የሆነን  ነገር  ዋጋ  አንሰጠውም  እንደውም
     ልነግርዎት  ነው፤  እናም  ስሙኒ  ይጎድላል”
                                                                                    ፍቅር፤  ነጻ  ክብር፤  ነጻ  እምነት፤  ነጻ
                                             በደንብ  የማንጠቀምበት  ነጻ  ስለተሰጠን
                                                                                    ጤንነት፤  ነጻ  ተስፋ?  ከምንም  በላይ  ነጻ
     አለው አሉ።                                 አንድ  ተናጋሪ  ሰዎች  አይምሮዋችንን               ህይወትስ?
                                             በደንብ  የማንጠቀምበት  ነጻ  ስለተሰጠን             ህይወትስ?
       94                                                                                              “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“                                                    ድንቅ መጽሔት -  ነሐሴ  2012
       94                                                                                              “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር“                                                    ድንቅ መጽሔት -  ነሐሴ  2012
   89   90   91   92   93   94   95   96