Page 24 - DINQ MAGAZINE NOVEMBER 2020 EDITION
P. 24

ተምዘግዛጊዋ ኮከብ ለተሰንበት ግደይ               ኢትዮጵያዊው ሹራ ቂጣታ በለንደን ማራቶን             ዮሚፍ ቀጀልቻ ውድድሩን በበላይነት
         (ሪፖርተር)                              ማሸነፍ ዓለምን አስደመመ (ቢቢሲ)                 አጠናቋል !  (አዲስ አድማስ )

         “አትሌት የሆነችው በአጋጣሚ ነው፣ ተማሪ            የዓለም የማራቶን ክብረ ወሰን ባለቤት               በከባድ ቅዝቃዜ እና ዝናብ ጋር የተካሄደው
         እያለች ስፖርት የሚባለውን ክፍለ ጊዜ              ኢሉይድ ኪፕቾጌን በማሸነፍ ኢትዮጵያዊው              የሄንግሎ የ 5,000 ሜትር ውድድር
         አትወደውም፣ በተለይ ሩጫ ሲባል                  ሹራ ቂጣታ በዛሬው የለንደን ማራቶን                በኢትዮጵያዊው አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ
         ያስጠላታል፡፡ የስፖርት መምህሯ በእልህ             ያልተጠበቀ ድልን ተጎናፅፏል።የለንደን ማራቶን  አሸናፊነት ተጠናቋል ።
         ብዙ እንድትሮጥ ያደርጓታል፣ ግን ደግሞ             አራት ጊዜ አሸናፊው ኪፕቾጌ እንደሚያሸንፍ
         መሸነፍን ስለማትወድ የስፖርት መምህሯን፣            ብዙዎች ባይጠራጠሩም ባልተጠበቀ ሁኔታ               ዮሚፍ ቀጀልቻ 13:12:84 በሆነ ደቂቃ
         የክፍል ጓደኞቿን አሸንፋ አሳየቻቸው፣ ከዚያን         ሁለት ዙር ሲቀረው ወደኋላ ቀርቶም በዚህ             ውድድሩን በበላይነት ሲያጠናቅቅ እሱን
         ጊዜ ጀምሮ ሩጫ እንጀራዋ ሆነ፤” የሚለው            ውድድር ስምንተኛ ሆኗል። የ24 አመቱ ሹራ
         የተምዘግዛጊዋ ኮከብ ለተሰንበት ግደይ የግል          "ለዚህ ውድድር በደንብ ተዘጋጅቼ ነበር።             በመከተል አውስትራሊያዊው እና
         አሠልጣኝ ኃይሌ ኢያሱ በማኅበራዊ ትስስር            ቀነኒሳ በቀለም በጣም ነው የረዳኝ፤ በማሸነፌ          ኬንያዊው አትሌቶች በቅደም ተከትሎ
         ገጹ ለተሰንበት ግደይና ሩጫ እንዴት               ደስተኛ ነኝ" በማለት ከውድድሩ በኋላ               ውድድራቸው አጠናቀዋል ።
         እንደተዋወቁ ያስረዳል፡፡                      ተናግሯል።























                     አትሌት ያለምዘርፍ እና አትሌት አምደወርቅ በዓለም የግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና በ3ኛነት አጠናቀቁ (ፋና)



         በፖላንድ ጊዲኒያ ከተማ በተካሄደው የዓለም           ይዘዋል ።                               ከ250  በላይ  አትሌቶች  የተሳተፉበት  ሲሆን
         የግማሽ  ማራቶን  ሻምፒዮና  ኢትዮጵያዊዎቹ          በሴቶች  የአለም  ማራቶን  ዘይነባ  ይመር  እና      አሸናፊዎቹ  በቅደም  ተከተል  የ30  ሺህ፣  የ15
         አትሌቶች  ያለምዘርፍ  የኋላው  እ ና             አባብል የሻነህ አራተኛ እና አምስተኛ ደረጃን         ሺህ  እና  የ10  ሺህ  የአሜሪካ  ዶላር  የግል
         አምደወርቅ  ዋለልኝ      3ኛ  ደረጃ  ይዘው       በመያዝ አጠናቀዋል::                        ሽልማት ያገኛሉ ተብሏል።
         ውድድሩን አጠናቀዋል።
                                              አትሌት  አንዱ  አምላክ  በልሁ  እና  ልኡል  ገ/    በቡድን  ከአንደኛ  እስከ    3ኛ  ደረጃ  ይዘው
         በወንዶች  ውድድር  ኡጋንዳዊው  ኪፕሊሞ            ስላሴ  5ኛ እና 10ኛ ሆነው ማጠናቀቃቸውም          ለሚያጠናቅቁ አትሌቶች የ15 ሺህ፤ የ12 ሺህ
         በአንደኝነት ሲያጠናቅቅ ኬኒያዊው ካንዴ 2ኛ          ታውቋል።                                እና  የ9  ሺህ  የአሜሪካ  ዶላር  በተከታታይ
         ደረጃን ሲይዙ በሴቶች ኬንያዊቷ ጄፕንችሩና           በውድድሩ  ከ50  ሀገራት  በላይ  የተውጣጡ         እንደሚሰጣቸው ታውቋል፡፡
         ጀርመናዊቷ ኬጄይታ በአንደኛና ሁተኛ ደረጃ


        24                                                                                   “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ሕዳር  2013
   19   20   21   22   23   24   25   26   27   28   29