Page 26 - DINQ MAGAZINE NOVEMBER 2020 EDITION
P. 26
ል ብ -ወለድ
ደራሲ አንቷን ቼኮቭ .. ተርጓሚ ቅዱስ ገዛኸኝ
“ይሄው፤ ከመጠጥ ጋር ተቆራረጥኩ! ምንም… መታ መታ አደረገና ትእግስት በማጣት ተናገረ፡፡ “ጅልነት ነው ጌታዬ! አዎ! ተሳፋሪውን በጭስ፣
ም…ን…ም ነገር ከእዚህ በኋላ ወደ እሱ “ት..ት..ት…ትኬት….እ…እ…እ… እባካችሁ!” በታፈገ አየርና በብርድ መግደላችሁ ሳያንስ
አይመራኝም፡፡ እራሴን ለመቆጣጠር ጊዜው አሁን ተሳፋሪው ፖድትያጊን ላይ አይኑን አፈጠጠበት፡፡ በህግና ደንብ ልታንቁት ነው፤ እንጦሮጦስ ግቡ!
ነው፤ በርትቼ መስራት አለብኝ…ደሞዝ ሲከፈልህ “ምን?...ማነው?...ኸ?” “ግልፅ በሆነ ቋንቋ ነው ትኬት እንደሆነ አለው፤ የአምላክ ያለህ!
ደስተኛ ነህ፤ ስለዚህ እንቅልፍ ምቾት ሳትል የተጠየቁት፤ ት..ት…ት…ትኬት……እ…እ… እ…
ምንድነው እንዲህ ማስጨነቅ! ለድርጅቱ
በሀቀኝነት፣ ከልብህና በጥንቃቄ መስራት እባክዎን! ጣረ ሞት የመሰለው ሰውዬ፣ የስቃይ
የሚጠቅመው ቢሆን ጥሩ…ይሄኔ ግማሹ ተሳፋሪ
ይገባሀል፡፡ መለገም አቁም! ሳይሰሩ ደሞዝ ፊት አሳይቶ “የፈጣሪ ያለ!” ሲል አቃሰተ፡፡
ያለ ትኬት ነው የሚጓዘው!”
መውሰድ ለምደሀል፤ ይህ ደሞ ወዳጄ…ትክክል “የአምላክ ያለ! በቁርጥማት እየተሰቃየሁ…ሶስት
“ይስሙ ጌታዬ” ፖድትያጊን በብስጭት ጮኸ፡፡
አይደለም…በጭራሽ ትክክል አይደለም…” ሌሊቶችን አልተኛሁም! ለመተኛት ስል አሁን ገና
“መጮህና ህዝቡን መረበሽ ካላቆሙ፣
ይህን የመሳሰሉ ትምህርቶችን ለራሱ ከሰጠ በኋላ፣ ነው ማደንዘዣ የዋጥኩት፤ አንተ ደግሞ እዚህ… በሚቀጥለው ጣቢያ ላስወርዶት እንዲሁም
ዋና ትኬት ተቆጣጣሪው ፖድቲያጊን፣ ሊቋቋመው
ትኬት! ምህረት የለሽነት ነው፤ ሰብዓዊነት ማጣት ስለሁኔታው ሪፖርት ለማድረግ እገደዳለሁ!”
የማይችለው የስራ መነሳሳት ተሰማው፡፡ ከምሽቱ
ነው! መተኛት ለእኔ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ “የሚያሳፍር ነገር ነው!” ሲል ‹ህዝቡ› በንዴት
አንድ ሰዓት ያለፈ ቢሆንም ትኬት ተቆጣጣሪዎቹን
ብታውቅ ኖሮ፣ በዚህ በማይረባ ነገር አትረብሸኝም ተናገረ፡፡
ቀስቅሶ፣ በባቡር ፉርጐዎቹ ውስጥ ከእነሱ ጋር
ወዲያ ወዲህ እያለ ትኬቶችን መፈተሽ ጀመረ፡፡ ነበር…ጭካኔ ነው፤ ከንቱ ነገር ነው! ምንድነው “የታመመን ሰው ማሰቃየት ምን ይጠቅምሃል
“ት..ት…ት..ትኬት….እ..እ…እ… እባካችሁ!” ከትኬቴ የምትፈልገው! የማይረባ ነገር ነው!” … ኧረ ትንሽ ተመልከትና እስቲ ርህራሄ
የትኬት መቁረጫዎቹን እያማታ መጮኸ ያዘ፡፡ ፖድትያጊን መልስ መስጠት እንዳለበትና አድርግ”
የፀሐይን መጥለቅ ተከትሎ በቀረው ጭላንጭል እንደሌለበት ያስብ ጀመር፤ ከዚያም መልስ “ሰውዬው እራሱ ተሳዳቢ ነው’ኮ” ፖድትያጊን
ብርሃን ውስጥ የተደበቁ፣ እንቅልፍ የጣላቸው መስጠት እንዳለበት ወሰነ፡፡ “ይሄ መጠጥ ቤት ትንሽ ፍርሃት ገብቶት ተናገረ፡፡
የፊት ገፆች ሁሉ አናታቸውን እየነቀነቁ አይደለም፤ አትጩህ!” “ጥሩ…ትኬቱን አልወስድም…ደስ እንዳላችሁ…
ትኬታቸውን ማቀበል ጀመሩ፡፡ “በጭራሽ፤ መጠጥ ቤት ውስጥ ሰዎች የተሻለ እርግጥ ነው፣ በደንብ እንደምታውቁት ይህንን
“ት…ት…ት…ትኬት…ይቅርታ!” እያለ ሰብዓዊ ናቸው…” ተሳፋሪው አሳለ፡፡ “ምናልባት ማድረግ ግዴታዬ ነበር…ግዴታዬ ባይሆን ኖሮ
ፖድትያጊን በፀጉራም ኮትና በአልጋ ልብስ
ሌላ ቀን እንድተኛ ትፈቅድልኝ ይሆናል! ተዓምር ጥሩ…የባቡር ጣቢያውን ተቆጣጣሪ ጠይቁ…
እንዲሁም በትራስ የታጠረውን፣ ኩስምን ያለ
ነው! ብዙ ውጭ ሀገራት ተጉዣለሁ፤ ማንም የምትፈልጉትን ሰው ጠይቁ…”
የሁለተኛ ማእረግ ተሳፋሪ ያናግር ጀመር፡፡
ትኬት ብሎኝ አያውቅም፤ አንተ ግን ሰይጣን ፖድትያጊን ትከሻውን በምንግዴነት ሰብቆ
“ይቅርታ፤ ትኬት!” ጣረ ሞት የመሰለው ሰውዬ
የላከህ ይመስል ደግመህ ደጋግመህ…” ከበሽተኛው ራቀ፡፡ መጀመሪያ ላይ ትንሽ ቅሬታና
መልስ አልሰጠም፡፡ እንቅልፍ ውስጥ ሞቷል፡፡ ዋና
“ውጪ ከተመቸህ እዛ መሄድ ነዋ!” መጐዳት ተሰምቶት ነበር፡፡ ሁለት ወይም ሶስት
የትኬት ተቆጣጣሪው የተሳፋሪውን ትከሻ በቀስታ
ወደ ገጽ 84 ዞሯል
26 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - ሕዳር 2013