Page 92 - DINQ MAGAZINE NOVEMBER 2020 EDITION
P. 92

ፍልስፍና



















        በሚስጥረ አደራው

        ሰው  ሲያደናቅፈው፤  ወይም  የሆነ  አደጋ            ከተለያየን  በኋላ  ግን፤  በጣም  አሰብኩበት።  ከአንዱ  ጫፍ  የተነሳው  የልመና  አቁማዳ
        ሲደርስበት  “እኔን”  ማለት  በእኛ  ማህበረሰብ        “እኔን”  ሳናምንበት  ከሚወጡ  ቃላቶቻችን  እያንዳንዱን  የኢትዮጵያን  ክፍል  አንኳኩቶ
        የተለመደ  ነው።  ያንን  ሰው    አወቅነውም          አንዱ ነው።  ትርጉሙ በጣም ጥልቅ ነው፤  ተመልሶ  ከተነሳበት  ቦታ  ደርሷል።  ሁሉም
        አላወቅነውም፤ ለቤተሰባችንም ሆነ ለመንገደኛ            በየዕለት     ተዕለት      ወሬያችን      እና  ክልሎች       መጨከን      አቅቷቸው፤     ከሌላ
        “እኔን”  ስንል  አይምሮዋችን  ሁለቴ  አስቦ          አጋጣሚዎቻችን  እየተወረወረ  ተራ  መሰለ  ለመበደር  ሲሞክሩ  “እኔን”  እያሉ  አይደለም?
        አይደለም። “እኔን”  ማለት የለመደብኝ ከእናቴ          እንጂ፤  ቃሉስ  ክር  ነበር፤  የአንድነት  ክር፤  አይምሮዋችን         ሳያምንበት      ያለፈቃዳችን
        ነው፤  ሳላውቀው  ውስጤ  ተዋህዷል  መሰለኝ           የሚያስተሳስር  ወሳኝ  ቃል።  “እኔን”  ማለት-  (Involuntarily)  ከአንደበታችን  ስለሚወጣ
        እኔም  ሰው  ደንቀፍ  ሲያደርገው፤  ወይም            ያንተን/ያንቺን  መውደቅ  አልይ፤  ስቃይህን/       እንጂ  ቃሉስ  ታላቅ  ቃል  ነበረ….በተለይ
        ሲጋጭ  ብቻ  የሆነ  አስደንጋጭ  ነገር  ሲከሰት        ስቃይሽን     አልመልከት፤      ያንቺን/ያንተን  ከግለሰብ ደርጃ አልፎ ጥቅም ላይ ሲውል!!!
        “እኔን” እላለው።                            መቸገር  ከማይ  እኔን  ይቸግረኝ፤  ማለት
                                               መሆኑን  ማስብ  ያሰደነግጣል።  ታዲያ
                                               እንዴት  ብዬ  ነው  ይህንን  የምተረጉመው።        በነገራችን  ላይ  መተርጎምን  ካነሳን  አይቀር
        ታዲያ  ከሰሞኑን  አማርኛ  ከማይናገር  አንድ                                              ፈገግ ያስባለኝን ነገር ላካፋላችሁ። ሬድዮ ላይ
        ወዳጄ  ጋር  ደረጃ  ስንወጣ፤  አንድ  ደረጃ  ስቶ      ብተረጉመውስ  በቅጡ  ለማላውቀው  ሰው            ነው  የሰማሁት፤  ባልሳሳት  “የደራው  ጨዋታ”
        ተደናቀፈ፤     እና   በሚያስደነግጥ       ሁኔታ     ይህንን ያህል ማሰቤ (አላሰብኩለትም፤”እኔን”        በተሰኘው  ፕሮግራም  ላይ  የአማርኛን  ዘፈን
        የሚወድቅ  መስሎ ቆመ። በሁኔታው ደንግጬ              ማለት    ለምዶብኝ      እንጂ)    አስመሳይ     ለመተርጎም  እንዴት  ከባድ  እንደሆነ  አንድ
        “እኔን”  ብዬ  ጮህኩኝ።  ይመስገነው፤  ምንም         አያስበልኝም?                            ፕሮግራማቸው        ላይ    አቅርበው     ነበር።
        ሳይሆን  ደረጃ  መውጣታችንን  ቀጠልነው።                                                 እንደውም  አንዱ  ፈረንጅ  የትዝታን  ዘፈን
        የእኔ  በአማርኛ  መጮህ  ግራ  ያጋባው  ሰውዬ         አንዳንዴ አኗኗራችን ያሳዝናል፤ በህይወታችን  ለመተርጎም  ፈልጎ  “የእኔ  አንጀት”  ለሚለው
        ግን  “ምን  ብለሽ  ነው  የጮህሽው?”  ሲል          ቁልፍ  የሆኑ  ነገሮችን  ያለቦታቸው  እያስገባን  ቃል  ቀጥተኛውም  ትርጉም  “My  Intestine”
        ጠየቀኝ።                                  ተራ  አድርገናቸዋል።  ከመጠን  በላይ  የሚለውን  የእንግሊዘኛ  ቃል    ሰጥቶት    ወጥ
                                               ተጠቅመንባቸው ትርጉማቸውን አሳጣናቸው  ሃሳቡ  ትርጉም  አልሰጥ  ብሎት  እንደነበር
                                               ፤”Cliché” ሆኑብን ። “እኔን” የሚለውን ቃል  ሲናገሩ ሰምቻለው።
        እውነቱን  ለመናገር  ለማስረዳት  ከበደኝ  ፤          በደንብ  እንዳስብበት  ያደረገኝ  ፈተና  ነው፤
        “እኔን”  የሚለው  ቃል  በእንግሊዘኛ  ምን
        እንደሆን ግራ ገባኝ። ምክንያቱም “እኔን”  ቃል         የትርጉም  ፈተና።  ቃሉ  ምን  ያህል  የፍቅር  እሱን  አንስቼ  ከአንድ  ጓደኛዬ  ጋር  ስንወያይ
                                               ቃል  ነው  ግን?  ከልቡ  “እኔን”  የሚል  ሰው  ደግሞ  የመሃሙድን  ዘፈን  አነሳን  ፤  ለምሳሌ
        ብቻ  አይመስለኝም፤  ዝም  ብዬ  አቻ  ትርጉም
        ብፈጥርለት  ግራ  የማጋባው  መሰለኝ።  “Let         ቢበዛ  ብዬ  ሳስበው  ለውጡ  እራሱ  “አትስጊ                   በእኔ       ቤት       ልብ
                                                                                   ይቀርብልሻል” (በጮማው ፋንታ)  የሚለውን
                                               ያስደግጣል።
        me  think”  ብዬ  ማሰላሰል  ጀመርኩኝ  ።
        መጀምሪያ የመጣልኝ ሃሳብ ይሄ ነበር                                                     እንተርጉም ብንል የሆነ የሆረር ሳውንድ ትራክ
                                                                                   ሊያስመስለው ይችላል እንጂ እንዴት ትርጉሙ
                                               ምናልባት  እኔ  እስከማውቀው  ድረስ  “እኔን”      ሳይዛባ መተርጎም ይቻላል? ብለን ፈገግ በለን
                                               በሌሎች ማህበረሰብ ውስጥ መኖሩን እንጃ።
        ቆይ……ሰው  “እኔን”  ሲል፤  ጉዳቱን  ለእኔ          ይህንን  ጽሁፍ  መጻፍ  ስጀምር፤  መጀመሪያ        ነበር።
        ያድርገው እያለ ነው ስለዚህ ምናልባት “Let it
        be to me? let your pain be mine? ” ሳቄ   የመጣብኝ  የደበበ  ሰይፉ  “ከአክሱም  ጫፍ
        መጣ፤  ምናልባት  በእኔ  የመተርጎም  አቅም  ፤        አቁማዳ” የሚለው ግጥም ነበር። ይህ ግጥም  ለማንኛውም  ቃል፤  ከቃል  በላይ  ነው!!!
        የተሰማኝን     ብነገረው፤     የማይገባ     ነገር    “እኔን”   የሚለው     ቃል    ምን     ያህል  እውነተኛው መግባቢያ ስሜት ነው፤ እውነተኛ
        አሳስበዋለው ብዬ ተውኩት። “I don’t think        የማህበረሰባችን  ምሰሶ  እንደሆነ  ከተገቢው  ስሜት፤ እንጂ ቃላትስ በሽ ነበር!!!
        there  is  an  English  word  for  that”  ብዬ   በላይ  አስረድቷል።    በዚህ  ግጥም  ውስጥ
        የተርጉሚልኝን ጥያቄውን ዘጋሁት።                   ኢትዮጵያን  እረሃብ  በጨቀነባት  ወቅት





        92                                                                                   “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ሕዳር  2013
   87   88   89   90   91   92   93   94   95   96