Page 90 - DINQ MAGAZINE NOVEMBER 2020 EDITION
P. 90

ምን ሠርተው ታወቁ?

















                    ፖለቲከኛ፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እና ደራሲ



        ፕሮፌሰር  መስፍን  ወልደማርያም  ከአጼ  በመሰማራት                   በአዲስ     አበባ
        ኃይለሥላሴ  አስተዳደር  ጊዜ  አንስቶ  የነበሩትን  ዩኒቨርስቲ ውስጥ አገልግለዋል።
        የኢትዮጵያ  መንግሥታት  በግልጽ  በመተቸትና
        የሚያውቁትን፣         ያዩትን       እንዲሁም     ፕሮፌሰር መስፍን በአዲስ አበባ
        የሚሰማቸውን  በጽሁፍና  በተለያዩ  መንገዶች          ዩኒቨርስቲ  ውስጥ  በቆዩባቸው
        በመግለጽ የሚጠቀሱ ምሁር ናቸው።                  ዓመታት  ውስጥ  በጂኦግራፊ
                                              የትምህርት       ክፍል     ውስጥ
        አዲስ  አበባ  ከተማ  ውስጥ  በ1922 ዓ.ም  በመምህርነት                  እንዲሁም
        የተወለዱት  ፕሮፌሰር  መስፍን  ወልደማርያም          በትምህርት      ክፍሉ    ኃላፊነት
        ወደ  ዘመናዊው  ትምህርት  ከመግባታቸው             ያገለገሉ     ሲሆን፣      ለክፍሉ
        በፊት     በልጅነታቸው        በቤተክርስትያን      ማስተማሪያ              የሚሆኑ
        የሚሰጠውን        ሐይማኖታዊ        ትምህርት     መጽሐፍትን በማዘጋጀትም ታላቅ
        በመከታተል  ድቁናን  እንዳገኙ  የህይወት            ባለውለታ            መሆናቸው
        ታሪካቸው ያመለክታል።                         ይነገርላቸዋል።
        ከዚያም  በኋላ  በአሁኑ  የእንጦጦ  አጠቃላይ፣
        በቀድሞው  የተፈሪ  መኮንን  ትምህርት  ቤት  ከዚህ  በተጨማሪም  ፕሮፌሰር
        ገብተው     የመጀመሪያና      ሁለተኛ     ደረጃ  መስፍን  በዩኒቨርሲቲው  ውስጥ
        ትምህርታቸውን  በመከታተል  ጥሩ  ውጤት  በመምህርነት                   ባገለገሉባቸውና
        ከሚያስመዘግቡ  ተማሪዎች  መካከል  ለመሆን  ከዚያም  ውጪ  በነበሩት  ጊዜያት
        ችለዋል።                                 በርካታ     የጥናታዊ     ጽሑፎችንና
                                              ሌሎች  መጽሐፍትን  አዘጋጀተው
        በዚህም በወቅቱ ኮከብ ከሚባሉት የትምህርት  አሳትመዋል። እንዲሁም የተለያዩ ይዘት
        ቤቱ  ተማሪዎች  መካከል  ልቀው  የተገኙት  ያላቸውን               ጽሑፎች       በማዘጋጀት
        መስፍን  ወልደማሪያም፣  በወቅቱ  ለጎበዝ  በጋዜጦች፣  በመጽሔቶችና  ፌስቡክን
        ተማሪዎች  ይሰጥ  የነበረው  የውጪ  አገር  በመሰሉ  የማኅበራዊ  ትስስር  መድረኮች
        የትምህርት እድል አግኝተዋል።                    ጭምር ሲያካፍሉ ቆይተዋል።

        ፕሮፌሰር  መስፍን  በተፈሪ  መኮንን  ትምህርት  በተለይ በተደጋጋሚ እየተከሰተ የኢትዮጵያ
        ቤት ውስጥ ባሳዩት ብቃት ከፍ ያለ ትምህርት  ሕዝብ ፈተና ሆኖ የቆየውን እሳቸው "ጠኔ"
        እንዲከታተሉ  ወደ  ህንድ  አገር  በማቅናት  የሚሉትን  ረሃብ  በተመለከተ  ተጠቃሽ

        የመጀመሪያ       ዲግሪያቸውን        ከፑንጃብ  መጽሐፍትን አዘጋጅተው አሁን ድረስ ጉዳዩን
        ዩኒቨርሲቲ ከተቀበሉ በኋላ፣ በማስከተል ደግሞ  በተመለከተ እንደማጣቀሻ ከሚቀርቡ ሥራዎች
        አሜሪካን  አገር  ከሚገኘው  ክላርክ  ዩኒቨርሲቲ  መካከል በቀዳሚነት የሚነሳ ነው።
        ሁለተኛ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል።
                                              ፕሮፌሰር  መስፍን  የአገሪቱ  ተደጋጋሚ  ፈተና
        ፕሬፌሰር      መስፍን      ወልደ     ማርያም  የሆነውን  ረሃብን  በምሁር  ዓይን  በማየት  ትኩረት
        ትምህርታቸውን  አጠናቅቀው  ወደ  ኢትዮጵያ  እንዲያገኝ  ምርምርና  ጽሑፍ  ከማዘጋጀት  ባሻገር፣
        ከተመለሱ      በኋላ    አብዛኛውን       የሥራ  በተለይም በንጉሡ ጊዜ የተከሰተውን ረሃብ ወደተለያዩ
        እድሜያቸውን ወዳሳለፉበት የመምህርነት ሥራ

                                                                                                     ወደ ገጽ  91 ዞሯል
        90                                                                                   “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ሕዳር  2013
   85   86   87   88   89   90   91   92   93   94   95