Page 86 - DINQ MAGAZINE NOVEMBER 2020 EDITION
P. 86

ከገጽ  80 የዞረ                           ሆነው  ቀሩ፡፡  ሌሎች  ጓደዖቻቸውም  ተሸክመው        ድኾች  መካከል  በምግብ  ላይ  አንተ  ብቻ
                                             ወሰዷቸው፡፡ አሁን ሰዎች ይፈሩት ጀመር፡፡            ከተኛህ፤ ድኾቹ በመጨረሻ አንተን ይበሉሃል፡፡
        ሊያምን አልቻለም፡፡ ቤቱን ነካው፡፡ ቤቱ ከወርቅ                                             ምንም  ሥልጣን  በሌላቸው  ሰዎች  መካከል
        የተሠራ  ሆነ፡፡  በቤቱ  ውስጥ  እየተዘዋወረ                                              ሥልጣኑ  አንተ  ጋ  ብቻ  ካለ፤  ተራዎቹ  ሰዎች
        ዕቃዎቹን ሁሉ ነካቸው፡፡ አንድም ሳይቀር የወርቅ       ከምግብ ቤቱ በድካም መንፈስ ወጣና በኀዘን ወደ         የተከማቸውን  ሥልጣንህን  ሲፈልጉ  አንተን
        ዕቃዎች ሆኑ፡፡                            ቤቱ  ሲያመራ  አንድ  ሰው  በትልቅ  ዱላ  ከኋላው     ይገለብጡሃል፡፡  መናጢ  ችግረኞች  መካከል
                                             ገፈተረው፡፡  ተንደርድሮ  የጠጠር  ክምር  ላይ
                                                                                   አንተ  በወርቅ  ከተንበሸበሽክ፣  ችግረኞቹ
                                             ወደቀ፡፡ ጠጠሩም ወርቅ ሆነ፡፡ ሕዝቡም እየተሻማ        ሲመራቸው  አንተን  ይሸጡሃል፡፡  እና  ብቻህን
        ከቤቱ ወጣና ጥቂት የወርቅ ብሮች ይዞ ገበያ ሄደ፡፡  ወሰደው፡፡ ከምግብ ቤቱ እስከ ቤቱ ድረስ ከአሥር           ሀብታም፣  ብቻህን  ባለ  ሥልጣን፣  ብቻህን
        ወርቅ  ለብሷል፤  ወርቅ  ተጫምቷል፡፡  ያዩት  ሁሉ  ጊዜ  በላይ  ገፍትረው  ድንጋይና  እንጨት  ላይ         ጥጋበኛ    አትሁን»  ብሎት      ነበር፡፡   ግን
        ተገረሙ፡፡ የሚያውቁት ሁሉ ግራ ገባቸው፡፡ ወደ  ጥለውት ነበር፡፡ እንዲያውም ይዘው ሊወስዱትም
                                                                                   አልሰማም፡፡
        አንድ ሱቅ ጎራ ብሎ የሚያስፈልገውን ሁሉ አዘዘ፡፡  አስበው ነበር፡፡ ነገር ግን ወርቅ ያደርገናል ብለው
                                                                                   አንድ ክፉ ሰው ከመካከል ተነሣ፡፡
        ለመደገፍ  ብሎ  ባንኮኒውን  ሲነካው  ባንኮኒው  ፈሩና ተውት፡፡
        ወርቅ  ሆነ፡፡  የሱቁ  ባለቤት  በደስታ  ሰከረ፡፡
        ከሰውዬው  ጋር  ጭቅጭቅ  ጀመሩ፡፡  ይህ  ባንኮኒ                                           «እንዲህ  ወርቅ  በአንድ  ሰው  ላይ  ብቻ
                                             እርሱን  ለመገፍተር  እንጂ  ከእርሱ  ለመጠጋት
        የማን  ነው? በመጨረሻ ባለ ሱቁ  አሸነፈና ወሰደ፡፡                                          ተከማችቶ  ልንኖር  አንችልም፡፡  ቆራርጠን
                                             የሚፈልግ  ጠፋ፡፡  ቤቱ  ደርሶ  በሩን  ዘጋና
        ያም ሰው የገዛውን ይዞ ወደ ቤቱ ተመለሰ፡፡ ቤቱ                                             እንካፈለውና  በየሠፈራችን  እናስቀምጠው፡፡
                                             ተቀመጠ፡፡  ምን  ይብላ፡፡  ሁሉም  ወርቅ  ሆኗል፡፡
        ሲደርስ  የገዛበትን  ቀረጢት  ሲያየው  ወርቅ                                              ከዚያ  እያስነካን  ወርቅ  ማድረግ  ነው፡፡  ለምን
                                             ምን  ይጠጣ? ሁሉም  ወርቅ  ሆኗል፡፡  ግራ  ገባው፡፡
        ሆኗል፡፡ ምግቡንም ሲያወጣው ወርቅ ሆኗል፡፡                                                ወርቅ  ፍለጋ  እዚህ  ድረስ  እንደክማለን» ሁሉም
                                             «ሰው  እንዴት  ወርቅ  እያለው  ይራባል» አለ
                                                                                   በዚህ ተስማሙ፡፡ ግን ማን ይቅረበው፡፡ ሁሉም
                                             ለብቻው፡፡  ቤቱ  ከፊትና  ከኋላ  ይደበደባል፡፡       ራሱ  ወርቅ  ሆኖ  ሌሎች  እንዳይወስዱት  ፈራ፡፡
        እንደገና  ተመልሶ  ወደ  ምግብ  ቤት  ገባ፡፡  ምግብ  የከተማው  ሰዎች  ሁሉ  የሆነውን  ስለ  ሰሙ
                                                                                   ተንኮለኛ ደግሞ አጋዥ አያጣም፡፡ አንዱ ገመድ
        አዘዘ፡፡  መቀመጫውን  ላለመንካት  እየተጠነቀቀ  ዕቃዎቻቸውን            ወርቅ    ለማድረግ      ቤቱን   ቋጥሮ  አመጣ፡፡  እንዳይነካው  በእንጨት
        ተቀመጠ፡፡ ምግቡ መጣለት፡፡ ዳቦውን ሊቆርሰው  ከብበውታል፡፡  የእርሱ  ከተማ  ብቻ  ሳይሆን
                                                                                   እየተከላከለ     በእጅና    በእግሩ    ሸምቅቆ
        ሲጀምር ተለወጠና ወርቅ ሆነ፡፡ ይሄኔ አስተናጋጁ  ወሬውን የሰሙ የሌሎች ከተሞች ሰዎችም ባገኙት
                                                                                   አስገባበት፡፡ ገመዱ ወርቅ ሆነ፡፡
        ማመን  አቅቶት  ጠጋ  አለና  ነፍሱ  ስትመለስለት  መጓጓዣ  ሁሉ  ወደ  እርሱ  ቤት  በመምጣት  ላይ

        ዳቦውን  ይዞ  በረረ፡፡  ግራ  ተጋባ፡፡  ቢያንስ  ውኃ  ናቸው፡፡
        ጥሙን  ለማርካት  ብርጭ  ቆውን  ሲያነሳ                                                 ያን  ጊዜ  ሁሉም  በየአቅጣጫቸው  ጎተቱት፡፡
        ብርጭቆውና  በውስጡ  ያለው  ውኃ  ወርቅ                                                 ሰውዬው      ከአራት    ተቆራረጠ፡፡    ሁሉም
                                             በሩ  በኃይል  ተመታ፡፡  ተነቀነቀ፡፡  ከዚያ  በኃይል
        ሆኗል፡፡                                                                      የደረሰውን  ክፍል  እያንጠለጠለ  ወደየሠፈሩ
                                             ተከፈተ፡፡ የሕዝብ ጎርፍ ወደ ቤቱ ፈሰሰ፡፡
        ወርቅ  ይዞ  ተራበ፡፡  ዝቅ  ሲል  የተቀመጠበት                                            ተጓዘ፡፡  ሌሎችም  እንዲሁ  ገመድ  እያስገቡና

        ወንበርም  ወርቅ  ሆኗል፡፡  የምግብ  ቤቱ  ባለቤት                                          ከሰውዬው  እየቦጨቁ  ወደየሠፈራቸው  ሮጡ፡፡
        እርሱን ከወንበሩ ዘርግፎ ወርቅ የሆነውን ወንበር  አንዱ  በእንጨት፤  ሌላው  በልብስ፣  ሌላው               በመጨረሻ ሰውዬው «ምንም» ሆኖ ቀረ፡፡
        ይዞ በረረ፡፡                             በድንጋይ፣  ሌላው  በቤት  ዕቃ፣  ሌላው  በገመድ፣
                                             ሌላው  በድመትና  በአይጥ  እየወረወረ  ይመታው
                                             ጀመር፡፡  ሁሉም  ነገር  እርሱ  ጋ  ሲደርስ  ወርቅ    የሚያሳዝነው ግን ሕዝቡ ወርቅ መኖሩን እንጂ
        እዚያው     እንደተቀመጠ      ሰዎች    መጡ፡፡                                          ወርቁ    እንዴት    እንደመጣ     አያውቅም፡፡
                                             እየሆነ  ይመለሳል፡፡  ያጋጠመው  ተሽቀዳድሞ
        በተቀመጠበት  አያሌ  እንጨቶችን  አመጡና                                                 መድኃኒቱን  የሰጠው  ጠቢብ  ከሞተ  በኋላ
                                             ይወስዳል፡፡  ሌሎቹ  ደግሞ  አስቀድሞ  ነክቶ  ወርቅ
        ከመሩበት፡፡  ኡኡ  እያለ  እየጮኸ  ማንም                                                እንደማይሠራ      እንደነገረው    መንደርተኞቹ
                                             ያደረጋቸውን የቤቱን ዕቃዎች ያጓጉዛሉ፡፡
        አልሰማውም፡፡  እነዚያ  እንጨቶች  ሁሉ  ወርቅ                                             አልሰሙም፡፡  ያለውም  አልቀረ  በየመንደሩ
        ሆኑላቸው፡፡  እርሱ  ግን  ውጭ  ነፍስ  ግቢ  ነፍስ                                         የገባው    የሰውዬው      ቁርጥራጭ     ምንም
        መከራውን  ሲያይ  ቆየ፡፡  ሁሉም  ወርቃቸውን  ውኃ  ይላል፡፡  ራበኝ  ይላል፤  ደከመኝ  ይላል፡፡           ሊሠራላቸው  አልቻለም፡፡  ሰውዬው  እርሱም
        እየያዙ ጥለውት ጠፉ፡፡                       ሞትኩ ይላል፡፡ ግን ማን ይሰማዋል፡፡               አልተጠቀመም፤ ሕዝቡም አልተጠቀመም፡፡

        ሌሎች ሰዎችም መጡና ዕቃቸውን እንዲነካላቸው          ያ ጠቢብ ያለው ትዝ አለው፡፡ «ምንም በማይበሉ
        ሊወስዱት ያዙት፡፡ ሰዎቹ ግን እንደ ቆሙ ወርቅ



        86                                                                                   “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ሕዳር  2013
   81   82   83   84   85   86   87   88   89   90   91